Тёмный
Condo Houses in Addis
Condo Houses in Addis
Condo Houses in Addis
Подписаться
In this channel 40/60 and 20/80 condominium housse latest information are available .
ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል subscribe, like እና share ያድርጉ
ፊኒሽንግ ማሰራት ሲፈልጉ በ 0908282712 ይደውሉ፡፡
መሸጥ ወይም መግዛት ካሰቡ ያማክሩን፡፡
የ condo houses in addis ን join butun በመጫን channel membership ይሁኑ።
በ supper thanks ይደግፉ።

መረጃው ለሚያስፈልጋችሁ
4:49
4 месяца назад
የመሬት ሊዝ ጨረታ ወጣ
8:46
4 месяца назад
የተጣራ መረጃ
3:14
4 месяца назад
ውል ተዋዋሉ ተብላችኋል
2:09
5 месяцев назад
ከጨረታ የተሰረዙ ቤቶች
2:57
6 месяцев назад
ተራዝሟል
2:10
6 месяцев назад
እቃ ውሰዱ ተብላችኋል
2:22
6 месяцев назад
አዲስ የቤት መረጃ
7:55
6 месяцев назад
በሻሌ 40/60 ሳይት
2:15
7 месяцев назад
የቤቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ
7:05
7 месяцев назад
Комментарии
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 4 часа назад
በሻሌ ብሎክ 1 & 2 ግንባታው ምን ላይ ደረሰ እስኪ ቪድዮ ስራልን
@GedyonMesfinErgetu
@GedyonMesfinErgetu 12 часов назад
ያንተ ይሻላል 👍👍👍
@absalatmhalatiabsalatmhalati
@absalatmhalatiabsalatmhalati 14 часов назад
የመሀበር ቤት ወይም 70/30 የሚባሉትን የት ነው መመዝገብ የሚቻለው የሞታውቁ እባካቹ ጠቁሙኝ ከልጆች ጋር ኪራይ ቤት ተሰቃየው ልጆቼም ነፃነት አጡ መረጃ ያላቹ እባካቹ
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 15 часов назад
ትክክል ነው መልእክትህ ! ይልቅ 70/30 ሁለተኛው ዙር ምዝገባ በአዲሱ አመት 2017 መቼ ይጀመራል ? ይህንን ጠይቀህ ግለፅልን
@SamiSolman
@SamiSolman День назад
መንግስት በይፋ ያልተናገረውን ፖሊስ ማን ነግሮህ ነው የምታወራው በመሰለኝ ነው
@MeriyamBiniyam
@MeriyamBiniyam День назад
Satawk atawra mengist bet eysera new
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 День назад
እግዚአብሔር ያቅልናል በናትህ ተስፋ አታስቆርጠን
@Unfa372
@Unfa372 День назад
አንተ የትኛውን ተቋም ወክለህ ነው ማብራሪያ የምትሰጠው? አንተ በምን አወቅህ? መንግስትን እንመን አንተን?
@EyerusalemGirma-n6g
@EyerusalemGirma-n6g 2 дня назад
Suke charta kale eski ngern bro
@mulugetademissie4640
@mulugetademissie4640 2 дня назад
የተሰራብን ግፍ መድሀኒአለም ይቁጠረው እሱ ይበቀላቸው።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 часа назад
አሜን 🤲😥 ሀይል የሀያሉ ጌታ ነው እና እርሱ ይበቀላቸዋል
@Haime-b2d
@Haime-b2d 2 дня назад
Bebezu gebere dem neber kondomenium yeteserw sentu meretun tekemeto lemagne ena yeken serategna honowal sent degmo besew dem betesera bet tezenana sent degmo balemereru eyale behaset tekase ahun yegebere meret aleke mengest lesera bil enkuwan meret yelem .
@user-tv8gp5pn5t
@user-tv8gp5pn5t 2 дня назад
አባቴ አዉጥቼ ልብላ ምንተስፋአለኘ
@Heyaw_mskeroch
@Heyaw_mskeroch 2 дня назад
ምላሽ ምት ነው አንተ በምን አወቅክ ወረኛ
@WondosenAlamerew
@WondosenAlamerew 2 дня назад
የንግድ ሱቆች ኮንዶሚኒዬም ጨረታ መቼ ይወጣል . ....?
@HassenAhmedUmer
@HassenAhmedUmer 3 дня назад
ኸረ ይሂንን ዕጣ የሚጠብቁ የሀገሪቱ ዜጎች አይደሉም ወይይይ ከ2005 ዓም ጀምረን 12 ዓመት ሞላንን ኸረ ውውውውውውው
@AmahaBiru
@AmahaBiru 3 дня назад
ልማት ላይ ከሌለ ህዝብን ከናቀ ራስ ወዳድነት ከተጠናወተው ጊዜና ገንዘብን ለደሀ ህዝብ የማይጠቅም ልክስክስ ፕሮጀክት ላይ በማባን ላይ ከሚገኝ መንግሰት ሌላ ምን ይጠበቃል ?
@belay-rk8lh
@belay-rk8lh 3 дня назад
ያሳዝናል ታከለ ለዘመዶቹ አደለ ፍትህ ጠ ፋ ወያኔ ብልህ ነዉ ደሀን ያያል።
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj 3 дня назад
Why t government told us the truth? So we can shift our plan of a house. My three sisters are on saving monthly with hope to win t house.
@ethiobabafrst2689
@ethiobabafrst2689 3 дня назад
የግል ሪልስቴት እንኳን እንዲ ዓይነት ድርጊት አያደርግም። ታዲያ መንግስት ለዜጎቹ እና ለህጉ እንዲ የወረደ ድርጊት ያደርጋል ብዬ አልጠብቅም። ስለዚህ በደንብ አጣራ
@ethiobabafrst2689
@ethiobabafrst2689 3 дня назад
አንተ ንገርልን ተብለ ነው?
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 3 дня назад
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደው ሳይሆን ተገደው የሚሰጡበት ቀን ይመጣል!
@mduzzol9917
@mduzzol9917 3 дня назад
እኛ በምንም አማራጭ ውስጥ መግባት አንችልም አርባ ስልሳ ቆጥቡ ብለውን ስንጠብቅ ቆይተናል በአቅማችን ቆጥበናል በቅጠብነው መጠናችን ይስጡን ያለበለዝያ በሕግ አንፃር እንሄዳለን ብር ደናበነበረ ግዜ ችግራችንን ወደ ኋላ ብለን ቆጥበን አሁን ብሩን በወደቀ ግዜ ቤት የለም ማለት አይቻልም ይስጡን ቤታችንን !!!!
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 2 дня назад
ማን ይጠየቃል ? ማንን እንጠይቅ ? መንግስት ህግ የታለ ? አመፅ የግድ የሆነበት ሰአት ላይ ነን
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 3 дня назад
Yadrsanhe macha gaban 2 years
@BezaneshDejene
@BezaneshDejene 3 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@selina4853
@selina4853 3 дня назад
70/30 genbataw eyetsra new ? Lela mezgeba yenor yehon ?
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል
@abebehailu5858
@abebehailu5858 3 дня назад
ስለዚህ የተበላ እቁብ ነዉ ማለት ነዉ ድሮስ???
@Gut2-Cush
@Gut2-Cush 3 дня назад
How may I contact the real estate you mentioned (Ovid)?
@deguadegua3745
@deguadegua3745 3 дня назад
Hi. How are you? Can you please update us bole Ayat 2 40/60 block 32, 5 floor please.🙏
@MekdiMelaku-2122
@MekdiMelaku-2122 3 дня назад
🥰🥰
@melesezeleke6743
@melesezeleke6743 3 дня назад
የኮንዶሚኒየም ሱቅ ጨረታ ሽያጭን የተመለከተ አዲስ መረጃ የለም ወይ?
@zuryashyrgakebede4445
@zuryashyrgakebede4445 3 дня назад
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
@MelkamuArega-wd4qo
@MelkamuArega-wd4qo 4 дня назад
የጳጉሜ 5 ዉጤት አወጣጥ መረጃ ስላልደረሠኝ ሲሳይ ይርዳዉ የሚል ካለ ንገሩኝ
@FikerFantahun-t8f
@FikerFantahun-t8f 7 дней назад
5:26
@fetiyaassen-n6m
@fetiyaassen-n6m 17 дней назад
እስኪ ወንድሜ እንደት ነው የምንመዘገበው
@Nigat-bc7hc
@Nigat-bc7hc 17 дней назад
እኔ የ2005 ተመዝጋቢ ነኝ እባካችሁ ግራ ገብቶኝ ነው ዝም ያልኩት ወደ ግሩፓቹ ቀላቅሉኝ!!!!!!
@bekelechweldeyohanes8041
@bekelechweldeyohanes8041 17 дней назад
ለምንዋጋገን፣አይነግርም፣ዋጋውን፣ንገረን።
@user-hv3qr8rd6c
@user-hv3qr8rd6c 20 дней назад
ባለ3,ተመዝጋቢ ነኝ
@AsterAmdisa
@AsterAmdisa 21 день назад
የመቼ ነዉ ወድሜ 14ኛ ዙር ነዉ
@MuniSul
@MuniSul 23 дня назад
አላህ 2017 ተመስጋቢ ያድርግልን ተስፋ አንቆርጥም
@TeauadaTseuada
@TeauadaTseuada 24 дня назад
ስልክ ካለህ
@TeauadaTseuada
@TeauadaTseuada 24 дня назад
ስልክህን
@pastor6435
@pastor6435 25 дней назад
የ2005ተመዝጋቢ 40/60 ከ170ነህ በላይ የቆጠቡ ዕድል አላቸው ወይ???
@AniAni-e6p
@AniAni-e6p 29 дней назад
የ2005"ተመዝገቢ በለ3ምን ሀለ 2017
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle Месяц назад
አሪፍ መረጃ እኗመሠግኗለን መንግሥት ትኩርት ሊሠጠውይገባል ይሄንሁሉ ።(11)አመትማሥጠበቅ አይገባምነበር
@TemesgeTemu
@TemesgeTemu Месяц назад
2016 ኮንዶሚኒየም ይወጣል
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y Месяц назад
የኢ/ያ አምላክ ይፍረድ ተሰርቶ ለቆጠበው ሳይሖን ለልማት በማለት እያሳበባችሑ ቸብችቡት። ማፈሪያዎች ፈጣሪን የማትፈሩ????
@sitowtasabuna-in1jd
@sitowtasabuna-in1jd Месяц назад
ሀያበሰማና ባለሁለት ምኙታቤት ይሰጣል በተስባለህ
@sitowtasabuna-in1jd
@sitowtasabuna-in1jd Месяц назад
አሚን አሚን ወደሜ
@etetugmeskel7382
@etetugmeskel7382 Месяц назад
2005😮😮😮😮
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma Месяц назад
አይ አሁንስ