Тёмный

የቤቶቹ የጨረታ መነሻ ዋጋ 

Condo Houses in Addis
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

subscribe, like, share, comment አድርጉ

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@user-ho4nk9zn4b
@user-ho4nk9zn4b 7 месяцев назад
1000ከመግሰር ነው ያዳንከኝ bro thanks እነሱ የሚሉቱን ያክል ብር ቢሮረኝ 2 ባለ 3መኝታ ይገዛል ቁጥር መቻላቸዉን እጠራጠራለሁ
@michaelabraha4398
@michaelabraha4398 7 месяцев назад
የ1997 እጣ ቀረ ማለት ነው????
@muluhagos464
@muluhagos464 7 месяцев назад
Think you brother
@kumelmohamed3179
@kumelmohamed3179 7 месяцев назад
ቤት ፈላጊ ድሆችን ለ15 አመት 20% ቆጠበን ቤት ይደርሰናል ብለን ስንጠብቅ ጭራሹን መንግሥት ሀብታሞችን በጫረታ እያፋጀቸው ነው
@AhmedAbdulhay-x8e
@AhmedAbdulhay-x8e 7 месяцев назад
Think you bro.
@yalembeza3163
@yalembeza3163 7 месяцев назад
ተወደደ እጅግ ውድ ነው!!!!!!!!
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 7 месяцев назад
በዚ ዋጋ የካርቶን ቤት ከምገዛ ኮንዶሚኒየም ወይም ጨምረን ራልስቴት አንገዛም እንዴ
@hageramisiba936
@hageramisiba936 7 месяцев назад
ወድሜ አንተን እናመሰግናለን 17እና 18 አመት ቆጥበን ስንጠብቅ በተስፋ ሆኖብን ተገኘ መንግስታችን አስፋ ወሬብቻ በድሀ ብረ ሰረቶ ሸጠው ለሀብታሞች
@gelashibru9408
@gelashibru9408 7 месяцев назад
አንተ ጥሩ ሠው ነህ ተባረክ ኧኔ ምልህ የንግዱ ስንት ካሬ ነው
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 7 месяцев назад
ለ 100 ካሬ ሜትር 5100000 መሆኑ ነው! በጣም ውድ ነው!!!
@solomonhabtamu4803
@solomonhabtamu4803 7 месяцев назад
As our people is so selfish, the government plays the game.you will see they will auction Moreton this amount.
@mesfinasmamaw1903
@mesfinasmamaw1903 7 месяцев назад
It is too expensive and 100% should be paid . Totally , government working as ደላላ ።
@eyuel-mn3kh
@eyuel-mn3kh 7 месяцев назад
As a citizen, I saved 1.5 million birr for 40/60 program for 12 years so as to get an apartment before I realized I've 0% chance of getting an apartment from the current stupied government I ever seen in the history of Ethiopia!!!
@user-lb1qn6wf6c
@user-lb1qn6wf6c 7 месяцев назад
How do you keep 1.5 million birr in government blocked account? You could have bought a condo by that money. If true, it is just nonsense.
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 7 месяцев назад
በጣም ውድ ነው
@GraceGoodness-xb6ml
@GraceGoodness-xb6ml 7 месяцев назад
Wyii keNegade bamn talye???
@shafireshid4988
@shafireshid4988 7 месяцев назад
ከዚህ፡በፊት፡የኮንዲሚየም፡ቤት፡ያልተደራጀን፡ምንም፡ተስፋ፡የለንም፡ማለት፡ነዉ፡በተለይ፡በ1997 ዓመተ፡ምህረት፡የተመዘገብነው፡፡
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 7 месяцев назад
ብሮ እናመሸግናለን ተባረክ
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 7 месяцев назад
ሀብታሞች ሰብስበው ሰብስበው ያስቀመጡት ቤት ረክሶ የሚገዛ ጠፍቶ የምናይበት ቀን አይርቅም
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 7 месяцев назад
በጣም ውድ ነው ድሀሜዳላይ ይደሩ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር ለድሀ መላ ያምጣልን
@SOLOMONWSILASE
@SOLOMONWSILASE 7 месяцев назад
50,784.43X47ካሬ =2,386.21 )እጣው ከደረሰው ሁሉንም ካሽ ይከፈላል ፡፡ ወይስ ገማሹ ተከፈሎ ቀሪው 2.3 ዓመት የሚከፈል ይኖረዋል፡፡ ሁሉም ከሆነማ መጫረት ለምን ያሰፈልጋል፡፡በዚህ ብር ቀጥታ አልገዛም ፡፡አብራራልን ብራዘር
@tigisttigist9057
@tigisttigist9057 7 месяцев назад
ባንዴ ለመክበር ደሀ የት ይግባ
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 7 месяцев назад
ባለስንት መኝታ ነው? ድፍን ያለ ነው። አከፋፈሉስ?ካቀረብክ ወሳኝ ነገሮችን ማወቅና ማቅረብ አለብህ ያስገምትሀል!
@JamanishMouhe
@JamanishMouhe 7 месяцев назад
የመአበር ቢት የተመዘገብን ምን ላይ ደረሰ
@Kidiyeeyesus
@Kidiyeeyesus 6 месяцев назад
1000 birr keseriku yhenin salisema wagaw widi new
@user-fp5nc2ee5p
@user-fp5nc2ee5p 7 месяцев назад
በጣም በጣም አሣፋሪ ነው ምን አይነት መንግስት ነው
@solman4482
@solman4482 7 месяцев назад
መንግሥት ይሄን ያህል ከጠየቀ.. የግል ሪል እስቴቶች ምን አጠፉ .. ያሳዝል
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ 7 месяцев назад
♥♥♥♥♥♥♥
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 7 месяцев назад
Abedechababay libelaaa, is it chereta or business. Wey mengest berasachew kis new yemiasebut😮
@menbereandre8860
@menbereandre8860 7 месяцев назад
የትኛው ሪል ሰቴት በዚህ ዋጋ የሚሸጠው ? ከ 100 ሺህ በታች አለ? ለምን ትቀባጥራለህ?
@Eunt629
@Eunt629 7 месяцев назад
Awo ale abatu atara
@fuadfenta4635
@fuadfenta4635 7 месяцев назад
yehe eko መሸጫው aydelm meneshaw nw meshechaw 100 yedersal
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የዘጠናሰባትስ
@AwolEndrise
@AwolEndrise 7 месяцев назад
ካሬያቸውስ ስንት ስንት ይሆን የቤቶቹ በነካ እጅክ ዳበስ አርገህ እለፈው
@salsawikostentinos9903
@salsawikostentinos9903 7 месяцев назад
2 bed room sint kare new? 3 bed room sint care new?
@abebemegra3580
@abebemegra3580 7 месяцев назад
Manignwum Ethiopiyawi mecharet yichilal?
@elizabetmenon3523
@elizabetmenon3523 7 месяцев назад
Ke bank gar yiyayazal ende woyis 100% kifiya new?
@Mayayayayayayauauaua
@Mayayayayayayauauaua 7 месяцев назад
መነሻዉን ብር ማስያዝ አለብን
@TigistMarina
@TigistMarina 7 месяцев назад
ካሬቸውን ብታሣውቀን ጥሩ ነው
@amliamliamli4511
@amliamliamli4511 7 месяцев назад
😢😢
@husseinyessuf3790
@husseinyessuf3790 7 месяцев назад
1000 birr adinehegnal
@user-shalli212
@user-shalli212 7 месяцев назад
አይ መንግስት በድሀ ብር ድሀን ማጥፋት ነው
@Bobo-hs6ps
@Bobo-hs6ps 7 месяцев назад
ሪል ስቴት ነው አትለኝም !
@salsawikostentinos9903
@salsawikostentinos9903 7 месяцев назад
do you have phone?
@husseinyessuf3790
@husseinyessuf3790 7 месяцев назад
Lediha yemihon kale nigeren
@birhanushitaye4135
@birhanushitaye4135 7 месяцев назад
ሺ ብር ስላተረፍከኝ አመሰግንሃለሁ
@abduselamsani1388
@abduselamsani1388 7 месяцев назад
ብራዘር ክፍያው ሙሉ ነወ 50% ይሄ ብቻ አሳውቀን
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 7 месяцев назад
ሙሉ ክፍያ ነው ያሉት
@Hanalove12
@Hanalove12 7 месяцев назад
አዎ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 7 месяцев назад
ምነዉ ተወደደ
@tenagne884
@tenagne884 7 месяцев назад
Kkkkk
@lopesohadiso
@lopesohadiso 7 месяцев назад
የሀብታም ቤት ነው ለደሃ አሆንም
@ethios1000
@ethios1000 7 месяцев назад
ቤት አይመስልም
@AlamAlam-hm1os
@AlamAlam-hm1os 7 месяцев назад
ኧረ የ2ሺ5 ሹክ በለን
@aschalewendale2975
@aschalewendale2975 7 месяцев назад
50%(100%)?
@endecherneth2017
@endecherneth2017 7 месяцев назад
ኣየ ኢ/ያ ሀብታሙ እና ድሃው መመጣጠን ኣልቻለም ለሃብታም ብቻ ሆሆሆሆሆ የት እንሂድ ኣከራይም ኣላዘነልን መጨመር ነው
@omerali3291
@omerali3291 7 месяцев назад
ሌቦች በደሀ ስም ይነግዱ
@kifleerossaethiopia5029
@kifleerossaethiopia5029 7 месяцев назад
ወድሜ አንተን እናመሰግናለን 17እና 18 አመት ቆጥበን ስንጠብቅ በተስፋ ሆኖብን ተገኘ መንግስታችን አስፋ ወሬብቻ በድሀ ብረ ሰረቶ ሸጠው ለሀብታሞች
Далее
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 1,1 млн
እጣ ለሚደርሳችሁ አጠቃላይ መረጃ
12:02
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Просмотров 4,9 тыс.