Тёмный
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Подписаться
Welcome to Kidis Betekrstiyan RU-vid channel!!! This RU-vid channel is a wonderful one where you can watch the lessons given by various Orthodox teachers and brothers live daily, and you will find the perfect Orthodox teachings and advice.

እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የዩቱብ ቻናል መጣችሁ!!! ይህ የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ የኦርቶዶክስ መምህራን እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Комментарии
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 8 минут назад
ይሄ ጉረኛ መፅሐፍ ቅዱስን ለሱ ያቆየችለት እምዬ ተዋህዶ አይደለችም እንዴ⁉️ ሊያውም 81 እንዳንተ 66 አይደልም ምነው ባታደክመን ዜድ የሚሉህ ጉራ ብቻ‼️‼️‼️
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 22 минуты назад
ይሄ ሰውዬ በጣም አድክም ነው‼️ኦርቶዶክስ የፈራት ይመስላል‼️‼️‼️
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 4 часа назад
ማርክዬ❤እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 4 часа назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@elatube4402
@elatube4402 4 часа назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-p-mO1FhmONI.htmlsi=5JDbkx8mPdh39dTA
@meseretnegusie5078
@meseretnegusie5078 5 часов назад
እንኳንአደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ❤በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብዙ!
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 5 часов назад
✝️ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️🌹
@MeseretMesi-t6c
@MeseretMesi-t6c 6 часов назад
❤❤የኔ. ምርጦች..ስወዳችሁ
@Emanu1532
@Emanu1532 9 часов назад
ጠቅላላ የኦርቶዶክስ የ መማማር ክርክር እርስ ስትፅፉ ሁሌ አዋረድን፣አሳፈርን ስድብ በስድብ አታድርጉት በመፅሀፉ ቅዱስ ተማማሩ አረ ከላይ ያለውንም እንፉራ ጭብጨባ እኮ አለማዊ ናት ቲፎዞ አለን ሳትሉ እውነትን ተከራከሩ
@solomonwolde1330
@solomonwolde1330 9 часов назад
አንተ በ81ዱ ለምን አትወያይም? እንደ ሚያሳፍርህ ስላወክ ነው አኬ ተው
@solomonwolde1330
@solomonwolde1330 9 часов назад
አይ አኬ ከቃሌ ጋር በተወያየህበት ወቅት እኮ ሁለተኛ ከጴንጤዎች/ ከህጻናት ; ከልጆች / ጋር ውይይት አላደርግም ብለህ የቃሌንም " ስለ ሜሮን" የነበረውን ውይይት እንዳታደርግ ብለህ ውይይቱን እኮ ያስቋረጥከው እኮ አንተ ነበርክ : ረሳኸው?
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 10 часов назад
አኪ ጀግና ወንድማችን በጣም እያነቃቃሀቸው ነው እመቤቴ ትረዳህ እግዚአብሔር ጥበቡን ስጥቶሀል ❤❤❤❤❤❤
@meskeremmerawi1308
@meskeremmerawi1308 12 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@kebedetilahun1549
@kebedetilahun1549 13 часов назад
AKen Yastemarkut ene negn Yalew emigermew Astemiro esu alememaru new
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 13 часов назад
ሲሳይ ያንተ የራስህ አቋምና አዉቀት ለምን አይኖርህም ?ለቃሉ ነዉ ጥብቅናህ ወይስ ለአኬ ቀጥሮህ ነዉ?
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 13 часов назад
ሲሳይ በጣም አሳፍሪና ነዉረኞ ነህ አንተና መሰሎችህ ትላንት ኣርጁናል እስክሪፕቱ የለም ብላቹሁ እንዴት ስትስካኩ እንደነበረ ላያቹሁ አውቂ ትመስላላቹሁ በጣም ትንሽ እዉቀት እንዳላቹሁ ነዉ ያየሁት
@asna7836
@asna7836 13 часов назад
እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ አግዚአብሔር ይመስገን አኬ ዎንድማቺን አግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልክ በቤቱ ያቆያክ
@elsatesfaye2051
@elsatesfaye2051 13 часов назад
አኬ ዙሩን እያከረርከዉ ነዉ ከቃሌጋ ያደረገዉ ዉይይት አስተምሮታል በየዋህነት ስታወራዉ እነሱ ምን ያህል ለክፋት እደተጠቀሙት አይተናል አሁን ግን አከረርከዉ ጥሩ ነዉ ረገጥ አረጎ ማሳየትህ የዋህ በሆንክ ቁጥር የነሱ ተንኮል ይበዛል ጥሩ ነትህን ሳትተዉ አላዋቂነታቸዉን ማሳየት አስፈላጊ ነዉ
@HailuBonger
@HailuBonger 13 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dawit-g1r
@Dawit-g1r 13 часов назад
አውነት አይሻልም
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s 13 часов назад
ኧረ አኬ እስከዛሬ እየራራህ በአንድ ቀን ውይይት ባዶ አስቀራቸው።ተወዛግበው ነገሩን ወደ አንተ ለመቀልበስ ሲጋጋጡ ማየት በራሱ😂 🤭 የጌታ ቤተ ክርስቲያን ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ አዋቂ መስለው መፅሀፍ ቅዱስ ሳይቀር ተበርዟል ሲሉን ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጨለማቸው በግልፅ ታየ አኬ 👑🦁👌
@TagstGari
@TagstGari 14 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉akewa xagawn ybzalih mamhracin 🎉🎉🎉
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 14 часов назад
ሲሳይ በርታ አንተ ምርጥ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ።❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 14 часов назад
እንኳንአደርሰችሁ❤❤ወንዲሞቻ❤❤
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 14 часов назад
አኬ ምርጥ ሰው! ትንሽ ግዜ ስጣቸው አንብበው መፅሀፍ ቅዱሱን አገላብጠው ይምጡ። ምንም እውቀት እኮ የለም! እንደው እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነት ትንታግ ወጣቶች አስነስቶ ጉድ ፈላባቸው።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 14 часов назад
Ake ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@endriasaade
@endriasaade 14 часов назад
Thank u Akee
@HabtamuTsegaye-p5r
@HabtamuTsegaye-p5r 14 часов назад
አሜን አኬ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ የምር በየዘመኑ ከሃዲዎች ይነሳሉ እንደነ አይነት ልጆች መጣችሁ እናመሰግናለን
@DemisTefrra
@DemisTefrra 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😮😢😢😮😮😮😮😮😊😊😊
@DemisTefrra
@DemisTefrra 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DemisTefrra
@DemisTefrra 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemdaniel3817
@zelalemdaniel3817 15 часов назад
አኬ፥ለማረሳሳት አትሞክር! አስቀድመክ #ቃሌ በሰማኒያ አሐዱ ላይ እንወያይ ብሎ ያቀረበልክን የቆየ ይፋዊ ጥሪ እስክትመልስ እየተጠበክ ነው።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 16 часов назад
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በተለይ ለ ፕሮቴስታንት ወንድም እህቶች መፅሀፍ ቅዱስን ታምናላቹሁ አዎ እናውቃለን አለም ላይ ከ 2000 በላይ እምነቶች አሉ የራሳቸው መፅሀፍ ሆነ እምነት አለ በቃ ልክ እናንተ እንደምታምኑት ሁሉም የራሱን ያምናል በግድ የኔ ነው ትክክል የኔ ነው አውነት ያንተ ውሸት ነው ተረት ነው የምትሉት ድርቅና አለ እንዴ መፅሀፍ ቅዱሱስ እውነት መሆኑን በምን አረጋገጣቹሁ?? መልሳቹሁ በምንም ነው በእምነት ታድያ ሌላውም በ እምነት መፅሀፋን ያምናል ለምን የናንተ ሲሆን ትክክል የሌላው ሲሆን ውሸት የምትሉት የሰውን እምነት አክብሩ
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 16 часов назад
ሙለታ ህፃን ነው😂😂😂
@SeliNaa502
@SeliNaa502 16 часов назад
yetewahido ljochi fetari abezito yebarikachiu 💞💞💞🙏🙏🙏
@TibebGeza
@TibebGeza 16 часов назад
Wenidimachin Akie Egizeabihier Amilak Stegahin Yabizaw
@elbethlemamo5407
@elbethlemamo5407 15 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገንኑሩልንወድሞቻችን😊
@me-fs4yy
@me-fs4yy 16 часов назад
አኬ ፣-በዕውነት እምነት ተመርኩዞ ውሸታም ዼንጤዎቹን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል ። በፍቅርና በትሕትና ለማስተር ብዙ ሞከረ ግን ዼንጤዎች አለተቀበሉም ። የተኘውን በሬ ቀስቅሰው አውሬ አደረጉት ማለት ይሄ ነው ።
@aynalemaya3651
@aynalemaya3651 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenlij5965
@edenlij5965 17 часов назад
ርእሱ ግን "ቤተክርስቲያን እና መፅሐፍ ቅዱስ እኩል ናቸው ወይ?" ለምን እንዳላችሁት አልገባኝም አተነፃፅሩ እየተባላችሁ አደል እንዴ 🙄
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 16 часов назад
መጀመሪያ ተገብቶበት የነበረው ርእስ ያ ነበር በዛው ቀጥሎ ነው
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 17 часов назад
Wademoche tabaraku salmachu yebeza
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 18 часов назад
ሲሳይ ተመስገን ኣንቱሽ እንዴት ነሽ ኣትበሉ ለወንድ እንደዛ ኣይባል እንዴት ነሽ ለሴት ነዉ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 18 часов назад
ሃና ምትባል ሴት በጣም ነው የሚያስጠላኝ ድምጿ ትእቢቷ ቅፍፍ ይላል
@YikeberTilaye-r5n
@YikeberTilaye-r5n 18 часов назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ለማንኛውም የኛ ማረጋገጫ የሚሆነው ቤተክርስቲያን ነት እንጂ ትራንፕ አይደለም ማንኛው ታዋቂ ሰው አላለ ማስረጃችን ክርስቶስ ቤተክርስትያን ነች
@Yetem-n4p
@Yetem-n4p 19 часов назад
እንደ ፕሮቴስታንት ግን ጠማማ አለ
@SyhdGbcg
@SyhdGbcg 19 часов назад
ወይኔ ትእግስታችሁ በጌታ ታድላችሁ እኔ ለምሰማቸው እራሱ እንዴት እንደሚያናድዱኝ እንዴት ሰው ለመቃወም እንዲ መሟገት
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 19 часов назад
ወይ አኬ ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም የጢሞቴዎስን እድሜና ዘመን ላለየ ልዝብ ልጅ ጊዜ በመፍጀትህ እኛ ግን ዛግን እኮ አባቶች አላቅም ጉባዔ አላቅም ያስቃል ።ደሞ ደሞ የውይይት ጊዜ እጠራለሁ አላለም እሱ ሊፈምስ እኛን ሊያዝግ😢😢😢😂
@HileGabriel-e6e
@HileGabriel-e6e 20 часов назад
Enem gadisa negn😂❤❤
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 21 час назад
አኬ ለሁሉም መልስ እንስጥ ስትሉ እንዳትስቱ ጥንቃቄ አድርጉ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 19 часов назад
የተጠየቃችሁን ለመመለስ ሁሌ ዝግጁ ሁኑ ይላል ቃሉ
@gogeb7011
@gogeb7011 21 час назад
ይች ድርቅ ያለች ከሃዲ መናፍቅ እንደዚህ አይነት ሰዎች እባካችሁ አታስገቡ
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 21 час назад
ሙለታዬ አላውቅም ማለት እኮ ኃጢያት አይደለም:: 😢😂😂