Тёмный

ቤተክርስቲያን ትሳሳታለች ወይ? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ 

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

This video is a unique educational program that explores whether a global church can make mistakes and whether there is an original copy of the Bible. Ake from Apostolic Answers teaches us clearly about the issues mentioned above.
በዚህ ቪድዮ ላይ አለም አቀፍ የሆነችው አንዲት ቤተክርስቲያን ትሳሳታለች ወይስ አትሳሳትም የሚለውን ጥያቄ እና፣ የመፅሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ኦሪጅናል ኮፒ አለ ወይ የሚለውን ሃሳብ የሚንሸራሸርበት ልዩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። አኬ ሐዋርያዊ መልሶች ከላይ ስለተጠቀሱት ጉዳዮች ፍትፍት አድርጎ ያስተምረናል።
#habesha #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ortodoxmezmur #apostolicsuccession #apostolicanswers #christianchurch #የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #መምህርምሕረተአብአሰፋ #መምህር_ዶክተር_ዘበነ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ሐዋርያዊ_ቅብብሎሽ
In this video, you will find very educational Ethiopian Orthodox Tewahdo teachings. You will also find comparative discussions with various religious institutions such as Pentecostal or Protestants, Muslims, Jehovah's Witnesses, Only Jesus, and others.
በዚህ ቪድዮ ላይ እጅግ አስተማሪ የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ። እንዲሁም ከተለያዩ የእምነት ትቋማት ማለትም ጴንጤ፣ ሙስሊም፣ ጆቫ ዊትነስ፣ ኦንሊ ጂሰሶች እና ከመሳሰሉ የሐይማኖት ተቋማት ጋር የተደረጉ ንፅፅራዊ ውይይቶችን ያገኛሉ።
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 11 часов назад
ወይ አኬ ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም የጢሞቴዎስን እድሜና ዘመን ላለየ ልዝብ ልጅ ጊዜ በመፍጀትህ እኛ ግን ዛግን እኮ አባቶች አላቅም ጉባዔ አላቅም ያስቃል ።ደሞ ደሞ የውይይት ጊዜ እጠራለሁ አላለም እሱ ሊፈምስ እኛን ሊያዝግ😢😢😢😂
@SyhdGbcg
@SyhdGbcg 11 часов назад
ወይኔ ትእግስታችሁ በጌታ ታድላችሁ እኔ ለምሰማቸው እራሱ እንዴት እንደሚያናድዱኝ እንዴት ሰው ለመቃወም እንዲ መሟገት
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 13 часов назад
ሙለታዬ አላውቅም ማለት እኮ ኃጢያት አይደለም:: 😢😂😂
@genetwude1198
@genetwude1198 16 часов назад
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ አሜን❤❤❤❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 10 часов назад
ሃና ምትባል ሴት በጣም ነው የሚያስጠላኝ ድምጿ ትእቢቷ ቅፍፍ ይላል
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s 5 часов назад
ኧረ አኬ እስከዛሬ እየራራህ በአንድ ቀን ውይይት ባዶ አስቀራቸው።ተወዛግበው ነገሩን ወደ አንተ ለመቀልበስ ሲጋጋጡ ማየት በራሱ😂 🤭 የጌታ ቤተ ክርስቲያን ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ አዋቂ መስለው መፅሀፍ ቅዱስ ሳይቀር ተበርዟል ሲሉን ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጨለማቸው በግልፅ ታየ አኬ 👑🦁👌
@elsatesfaye2051
@elsatesfaye2051 5 часов назад
አኬ ዙሩን እያከረርከዉ ነዉ ከቃሌጋ ያደረገዉ ዉይይት አስተምሮታል በየዋህነት ስታወራዉ እነሱ ምን ያህል ለክፋት እደተጠቀሙት አይተናል አሁን ግን አከረርከዉ ጥሩ ነዉ ረገጥ አረጎ ማሳየትህ የዋህ በሆንክ ቁጥር የነሱ ተንኮል ይበዛል ጥሩ ነትህን ሳትተዉ አላዋቂነታቸዉን ማሳየት አስፈላጊ ነዉ
@gogeb7011
@gogeb7011 14 часов назад
አናንተ ለዝች ቤትክርስትያን የቆማችሁ አባካችሁ ኬ ሙስሊሞቹ በቃ አትክራከሩ ይሄ አካሄድ ለናንተም አካሄድ ደህንነት ይሁን ለላ መልካም አይደልም
@gogeb7011
@gogeb7011 12 часов назад
ይች ድርቅ ያለች ከሃዲ መናፍቅ እንደዚህ አይነት ሰዎች እባካችሁ አታስገቡ
@SaraENat
@SaraENat 17 часов назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🌹🌹
@SeliNaa502
@SeliNaa502 7 часов назад
yetewahido ljochi fetari abezito yebarikachiu 💞💞💞🙏🙏🙏
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 15 часов назад
@Eyu you are so balege you are here just to find faults and you don’t have any idea about your faith
@edenlij5965
@edenlij5965 8 часов назад
ርእሱ ግን "ቤተክርስቲያን እና መፅሐፍ ቅዱስ እኩል ናቸው ወይ?" ለምን እንዳላችሁት አልገባኝም አተነፃፅሩ እየተባላችሁ አደል እንዴ 🙄
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 8 часов назад
መጀመሪያ ተገብቶበት የነበረው ርእስ ያ ነበር በዛው ቀጥሎ ነው
@Yetem-n4p
@Yetem-n4p 10 часов назад
እንደ ፕሮቴስታንት ግን ጠማማ አለ
@befekadumekonnen
@befekadumekonnen 7 часов назад
ሙለታ ህፃን ነው😂😂😂
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 12 часов назад
አኬ ለሁሉም መልስ እንስጥ ስትሉ እንዳትስቱ ጥንቃቄ አድርጉ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 10 часов назад
የተጠየቃችሁን ለመመለስ ሁሌ ዝግጁ ሁኑ ይላል ቃሉ
Далее