Тёмный
Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться
Ecclesia Media is the media of the Ecclesia International Evangelical Believers Association, Our association: founded by evangelical believers who believe that in the death and resurrection of Christ Jesus; Salvation is by grace alone! We have a burden to inculcate the mind of the body of Christ and to serve the body regardless of denomination.

Romans 12:4, For as we have many members in one body, but all the members do not have the same function, 5 so we, being many, are one body in Christ, and individually members of one another.

To become a member of our Association or for more information, use the Telegram bot: t.me/ecclesiaetbot

Follow along using the links below:
. . . . . .
RU-vid (ዩቲዩብ) ፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia
#shorts
4:59
Месяц назад
#shorts
2:00
2 месяца назад
Комментарии
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 11 часов назад
ፓ/ር ሚኪ እወድሃለሁ!አገልግሎትህም❤ ናፍቆኛል።ይህን አተርቪው ግን ከ 6 አመት በፊት አይቸዋለው።
@user-xr3jp5cw8l
@user-xr3jp5cw8l 13 часов назад
ፓስተር ሚኪ ሀሳብህ መጻፍቅዱሳዊ እዉነታላይ የተመሠረተ ሰዉን ለክርስቶስ የሚጋብዝ ስለ ሆነ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ ኪያ ተባረክ ፀጋህ ይባርክኽ እወዳችኻለሁ
@michaelalemuma
@michaelalemuma 15 часов назад
የሚኪ ጥያቄና መልስ ሰማሁት:: ሚኪ ስህተቱን አላመነም:: መጽሐፍ የማይለውን በተለይ allegory የተባለውን ስብከት ዘዴ በመጠቀም መጽሐፉን በማስተማር ይታወቅ ነበር:: ይህ በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ትርጉም ትክክል አይደለም:: ሰዎችም የሚቃወሙት ከዚህ አንጻር ነበር:: እኔም ይህን የትምህርት አሰጣጡ እቃወም ነበር:: በእርግጥ በብዙ ጨቅላ ክርስትያኖች ዘንድ እንደ ትልቅ መገለጥ ስለሚቆጠር ብዙ ህጻናት ይከተሉት ነበር:: ይህንን ዘዴ ዮናታን ይጠቀምበታል:: አሁን እንዳስተካከለ ሰዎች አጫውተውኞል::
@teggalendado9874
@teggalendado9874 15 часов назад
አንዳንድ ሰዉ እንደ”አጋጣሚ/እድል” ሆኖ ይህን ያህል መከራ ይደርስበታል። ባህር ዳርና አዲሰ ኣበባ በቀኃሥና በደርግ ዘመን ያሳለፍነዉን እስራትና ስደት እንደትልቅ ክብር ቆጥረን የጌታን ምፃት ወይም የኛን መወሰድ በጉጉት እንጠብቃለን። ክብር ለጌታ ይሁን! በርቱ።
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 17 часов назад
God bless you so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Don't wary God with you.❤❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 22 часа назад
እንዴት ችግር በመጣ ሰዓት ቤተ ክርስቲያንን ከመበታተን የታደክበት ጥበብ ደስ የሚል ነው !! ተባረክ ገራሚ ነው የፋንፍራሲስኮ ምሳሌ ዋው ዋው ! ሚኪ አንተማ አትታማም አቁምህ ደስ የሚል ዝንፍ የማይል ነው ያልከው ትክክል ነው ትምህርታችንም አቁማችንም በጣም ስለተለያየ ነው ! ለዚህ የበቃነው ! ታይትልና ስማቸው አላስቀረኝም ከተፈወሰ አይምሮ የሚወጣ አገልግሎት !! አንድነታችን ጠፋ , ጌታ ያስበን!!! እንወድሃለን !! 🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EtababaAsefa
@EtababaAsefa 23 часа назад
መሪጥ፡ጌታ፡በጣም፡ተቸግሬያለሁኝ፡በድግምት፡፡እስርስር፡አርገውኝ፡መስራት፡አቅቶኝ፡ጤና፡አሳጥተውኝግለማኝ፡አደረጉኝ፡መፍትሔ፡ካሎት፡ይንገሩኝ፡እባኮን፣????
@fasikaalemayehu4753
@fasikaalemayehu4753 День назад
Ye Pastor miky temeheret betam yebarkgnale sewedew ....
@yeneneshengida1792
@yeneneshengida1792 День назад
የቆየ ቀረፃ ቢሆንም አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነው። ነገር ግር latest የሆኑ ነገሮችን ብታቀርብ የበለጠ መስራት ትችላለህ። pastor Miki በሚዲያ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።
@yonashabtemariam8115
@yonashabtemariam8115 День назад
Waw!it's eye opening leka geta sew alew!!!!!!!!!! May God bless you!!
@tesstefera6334
@tesstefera6334 День назад
TEBAREK
@MrZeliii
@MrZeliii День назад
Pastor Miki tselotu perfect new sertuwal bene hiwote. Churchu tekafye neber
@abebawerknehi3638
@abebawerknehi3638 День назад
ለልጀችህ የሚራራ ሰዉ እንዲነሳ እፀልያለሁ❤❤❤
@abebawerknehi3638
@abebawerknehi3638 День назад
እግዚአብሔር አምላክ ይሟገትልህ ;;
@alpaomega3065
@alpaomega3065 День назад
100✓ wushetam laba
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 дня назад
የቤተክርስቲያን መሪዎች ስለአገልግሎታችሁ፤ ስለምትከፍሉት ዋጋ ሁላችሁንም እናመሰግናችኋለን❤ ስለፈረድንባችሁና ስላሳዘናችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
@RahilHailu
@RahilHailu 3 дня назад
ተባረክ❤❤❤❤
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 3 дня назад
አቦ አንተ ድንቅ ሰው ነህ እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ እና ማለት ቆየት ካሉት ትውልድ ንኝ እና በአጭሩ የድሮ ኢትዮጲያን አየሁብህ አንተ ብሩክ ነህ ብዛ!!
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 дня назад
ተባረኩ አብይ ❤❤❤ዝምም ብለህ ስማው ጊዜ ስጠው አብረህው አትናገር በተረፈ በረከታችን ነህ በርታ
@TerezaMihreteab
@TerezaMihreteab 3 дня назад
If God gave the vision, he provides, if not, church is not like shop that any one can start. It is not a matter of smart mind or ability of man or spritual gifts. Having spritual gift dose not mean you can plant church.
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 3 дня назад
ሚካኤል ኢየሱስ ነው የሚለው ትምህርትህ ነበር ነውጥ ያስነሳው