Тёмный
Zemarit Fantu Welde
Zemarit Fantu Welde
Zemarit Fantu Welde
Подписаться
ይህ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ኦፊሻል ቻናል ሲሆን ከቀድሞ ጊዜ ጀምሮ የነበሩ ባሁን ሰአትም የተዘመሩ መዝሙራት እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች የሚቀርቡበት የዩቱብ ቻናል ነው። #Subscribe በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ ::
ስንብት
10:59
Год назад
Комментарии
@meseretbelete-ly6ut
@meseretbelete-ly6ut 13 часов назад
ዘማሪ መላክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያምን ይዞ ማንም አያፍርም❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤
@user-ue5uc3tr2e
@user-ue5uc3tr2e День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 День назад
እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@wubtwubt2474
@wubtwubt2474 2 дня назад
ዘማሪት ፊንቱ መከናነብ አለብሽ እንደት አባቶች ፊት ላይ እንደዝህ ዘመናዊነት አያዋጣም!
@garimulu29
@garimulu29 4 дня назад
Nur lezelam❤😂❤❤
@user-go8mw1qm4l
@user-go8mw1qm4l 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤👏👏👏👏
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 6 дней назад
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@user-dv9ll1tj1g
@user-dv9ll1tj1g 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል
@Diamond-YouTube
@Diamond-YouTube 8 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 8 дней назад
እልልልልልልልልልል
@muluhaile3914
@muluhaile3914 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-mr9vg4cc5q
@user-mr9vg4cc5q 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@hellinabebe424
@hellinabebe424 8 дней назад
እኔምለው ምነው ፀጉራችሁን ሻሽ ብትሸፊኑት ወረ ተው ገን
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 8 дней назад
❤❤
@user-vi7ew7cu5t
@user-vi7ew7cu5t 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@likeatube4355
@likeatube4355 9 дней назад
Zemare melayktn yasemaln
@MangesManges-ng9cp
@MangesManges-ng9cp 9 дней назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@sarabekele2787
@sarabekele2787 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Haiah-bv7gv
@Haiah-bv7gv 10 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ZamZamHindio
@ZamZamHindio 10 дней назад
Ehty. Rgme. Edmay. Ystsh. Bslts. Atrsy enme. Ymnrw. Brh. Nwe. Embty. Abhta. Tbrks. Aman❤
@Dnephrem224
@Dnephrem224 10 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-t63ebh5UXH4.htmlsi=7bV95tJpaP-x6-uF
@AlemtsehayBelay-sc4gc
@AlemtsehayBelay-sc4gc 12 дней назад
መዝሙር እርእስ
@mezmur_vid
@mezmur_vid 13 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SEP2922
@SEP2922 13 дней назад
ምን የሚሉት ጉድ ነዉ ዘንድሮ የሞናየዉ!? ሽምግልና ተብሎ ከሰርግ ያልተናነሰ ድግስ ስንቱ እየተራበ ዳቦ ባጣበት ዘመን!? እረ ተዉ እግዚያብሔር እንዳይራራልን እና እንዳይምረን አታድርጉ!? ይሄን ሁሉ ግፍ ያያል ፈጣሪ! አባቶች ይቅር ይበላችሁ በዚህ አይነት ድግስ መገኘታችሁ! እረ ተዉ ይሄን ያህል አታዉጡ ህዝብ ይታዘባል ምሳሌ ሁኑ ብላችሁ እንደመምከር! ያሳዝናል በጣም!😢😢
@Diamond-YouTube
@Diamond-YouTube 13 дней назад
zemare melaekten yasemalen
@hawaahmed9909
@hawaahmed9909 13 дней назад
እልልልልልልል❤🙏🙏😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HubalemiHu
@HubalemiHu 14 дней назад
Amen3 🙏🙏🤲🤲🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@HubalemiHu
@HubalemiHu 14 дней назад
Amen3 🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@almaz7677
@almaz7677 14 дней назад
❤🎉❤🎉
@almaz7677
@almaz7677 14 дней назад
🌺🌿🌿🌻🌻🌻🌻☘️☘️🌼🌼🌼🌸🌺🌺🌿🌿🌻🌻☘️☘️🌼🌼🌸🌸🌸🌺🌺🌿🌿🌼🌼☘️💮💮💮💮💮☘️🌿🌿🌿🌼🌼🌺🌺🌸🌸🌺🌺🌼🌼🌼🌿🌻🌻☘️☘️🌼🌸🌸🌺🌿🌿🌿🌻👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💯💯💯💯👏👏👏👏👏💯💯💯
@natureanimal8508
@natureanimal8508 14 дней назад
ውይ ፋንትዬ ታድለሽ ያንቺን የፀፀት ልብ በሰጠኝ ፀልይኝ እባክሽ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 14 дней назад
የሰመረ ትዳር እንዲሆን ምኞቴ ነዉ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 14 дней назад
Wow!! ፋንትሽ አምደ ሃይማኖት ግቢ ገብርኤል ነው የማውቃት :: በተለይም የንግስ ቀን ከበሮ ስትመታ:: ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል:: በነገራችን ላይ ቀሲሰ ጌጡ የሁዋላሸት የሚባሉ የት ነው ያሉት:: ትምህርታቸውን እከታተል ነበር:: ብርሃኑ ጎበና የሺመቤት ( ስትዘምር ዘራፍ የምትል) አስታውሳቸዋለሁ:: I missed them!!
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 12 дней назад
ሰላም ነሽ ልክ ነሽ ቀሲሰ ጌጡ የኋላ እሸት ሲዊድን ነው ያሉት የ85 እድሜ ሆኗቸዋል /የሺ እመቤት አ/አ ነች ምንም አልተቀየረችም አሁንም እንደ ድሮዋ ሰለ እመቤታችን አሁንም የቅ/ገ የአመቱ ለት የአዳር ፕሮግራም ላይ ዘራፍ እያለች ትዘምራለች ብርሐኑ ጎበና usa. የ1ቤ/ክ አሰተዳዳሪ ሆኗል።ጥያቄዎችሽን ሁሉ መለሰኩልሽ 👍ግን ማነሽ ?እኔም የአ/ሐይማኖት ልጅ ነበርኩ አንቺም ከሆንሽ ንገሪኝ እኔ የእምነት ክለብ ነበርኩኝ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 11 дней назад
@@Amesegenalhue ሰላምዎ ይብዛ:: ስለ ቀሲስ ጌጡ (በማይመች ጊዜ ስለ ቤ/ክ በድፍረት እየገሰፁ ያስተማሩ ደፋር የእምነት አርበኛ ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ) በነገራችን ላይ በአምደ ሃይማኖት ያስተምሩ የነበሩት መምህራኖች በጣም ዋጋ ከፍለዋል:: ጋሽ ታዬንም አልረሳቸውም:: አምደ ሃይማኖት አባል አልነበርኩም:: ቤታችን ራቅ ስለሚል ጉባኤ ተካፍዬ ቶሎ ነበር የምሄደው:: በጣም አመሰግናለሁ:: ወንድምዎ ነኝ::
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 11 дней назад
ቀሲሰ ያው ናቸው በቁጣ የሚገሰፁት ንግግራቸው እንዳለ ነው አውሮፓ ያለፈው አመት ፋሳካ መጥተው ነበር ሲያሰተምሩ ፊታቸውን ሳላይ በንግግራቸው አውቄ የቆሙበት ድረስ ሄጄ አናግሬያቸው ምንም አልተቀየሩም ብያቸው ሰልክ ተለዋውጠናል ባለሽበት/ህበት / ቦታ ሁሉ ሰላም ሁኚ/ሁን
@ZwbaQanjm
@ZwbaQanjm 14 дней назад
0:24
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d 15 дней назад
የቅዱሳን የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ ዘራቺሁን አንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛላቺሁ ❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 15 дней назад
የአምላኬን ፍቅር ለመግለፅ ቃል ስለሌ በእንባ ብቻ ነው መግልፀ የሚልፀው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 15 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 15 дней назад
ውይይይይ እቺ ቆጆ የዘማሪት ፋቱ ልጅ ነች የኔ ቆጆ የሐብርሐም እና የሳራ ያርግልሽ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏
@addisuzemen15
@addisuzemen15 15 дней назад
መዝሙሩ እጅግ ተወዳጅ ነው:ነገር ግን የኢየሱስ ጥምቀት እንዲህ አይደለም የተከናወነው: ፊልሙ የተወሰደው ከመናፍቃን ላይና የመናፍቃን የጥምቀት ስርአት ስለሆነና ኦርቶዶክሳዊ ስላልሆነ እንዳትመለከቱት:: አምላካችን በመጥምቁ እጅ እንዲህ አይደለም የተጠመቀው:: ይህ መናፍቃን ቅንብር ስለሆነ መወገዝ አለበት:: ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ስለሚወድ አሰስና ገሰሱ መቅረብ የለበትም:: ከቀረበም መፈተሽና መቅጣት ያስፈልጋል:: ዘማሪት ሆይ አንቺም ተቀላቀልሻቸው እንዴ?? እንከታተልሻለን::
@davidorki8261
@davidorki8261 16 дней назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💞💞💞💞💒💒💒💒✝️✝️✝️🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇪🇹🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@etenesh8056
@etenesh8056 16 дней назад
ፋንቱዬ ለምንድነው የሌዱን ሰርግ ሙሉውን የማትለቁልን እባክሽን ለልጆቻችን ትልቅ ትምህርት ነው መዝሙሮቿን በደንብ ነው የሜከታተሉት እባክሽ እባክሽ❤❤❤ ሞላው ቤተሰብሽን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 17 дней назад
እሰይ ያከበርሽው አምላክ አከበረሽ🙏 የታመንሽባት ድንግል ታመነችልሽ🙏 ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ባረከሽ🙏እህቴ ፋንቱ❤
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 17 дней назад
ዘማሪቲ ፋንቱ ወዴ መዝሙሮችሽን ስሰማ የልጅነት ግዜዬን ነው ማስታውሰው ቤተክርስቲያን ሰላም የነበረችበት ጊዜ ነው የምታስታውሺኝ እንኩዋን ደስ አለሽ ፋቱዬ እስከ መላ ቤተሰብሽ 💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕🙏🙏💕💕
@mdassa8527
@mdassa8527 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemgebreselassie7298
@eyerusalemgebreselassie7298 17 дней назад
Amen
@lamrotabebe9621
@lamrotabebe9621 18 дней назад
❤❤❤
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 18 дней назад
ግሩ እፁብ ነው ዘማሪት ፋንቱን ሳያት ቤተ ክርስቲያንን ነው በውስጧ የማይ😢 የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህታችንም ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤❤❤
@user-qq5pt3im1n
@user-qq5pt3im1n 18 дней назад
Egazabir yamesgen 🙏❤️♥️🙏❤️
@user-bg4hl4nu7z
@user-bg4hl4nu7z 18 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@lamrotabebe9621
@lamrotabebe9621 19 дней назад
❤❤❤