Тёмный

🔴ድንቅ አድርጎልኛል :በሁለቱ ልጆቼ :ጣፋጭ በሆነ አንደበት የዘመሩት ድንቅ ምስጋና// ዘማሪት ጽዮን ውበቱ እና ዘማሪት ልድያ ውበቱ 

Zemarit Fantu Welde
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 4 месяца назад
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን፫ ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ /2/ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ አዝ____// ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደ ቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጅ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጽአቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግሥቱን ሊያወርሰኝ አዝ____// ደንቅ አደርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እምልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ አዝ___// ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼን ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲዋደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ አዝ_____//
@bezawitmengstu1486
@bezawitmengstu1486 2 месяца назад
Thank you so much!!
@ethiopia777
@ethiopia777 Год назад
ዘማሪት ፋንቱ ከነ ቤተሰቦችሽ የምታገለጊይ ስላሴ ረዢም ዕድሜ ይስጥሽ ለኔ አርአያዬ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BizuneshAmadmikael
@BizuneshAmadmikael Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል በእዉነት እህቶቼ አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እመብረሃን በቤቷ ትጠብቃችሁ🌹🌹🌹
@wazmak9255
@wazmak9255 9 месяцев назад
ቆንጅዬዎቼ❤❤❤ የቤተሠብን ምግባር የተከተላቹ ተባረኩ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህቶቼ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@Hiwotየማርያምልጅ
@Hiwotየማርያምልጅ Год назад
መታደል እግዚአብሔር ሲመርጥ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዶቼ
@ኤፍታህጵጌማርያም
ደሰ ሰትሉ🙏💒🙏💒ፀጋሁን ይብዛላቹ
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ Год назад
የእናታቸው ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
@lmlmlmlm4443
@lmlmlmlm4443 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማልን👏
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Год назад
Zemare melaekten yasemalen
@alemstay6217
@alemstay6217 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
ዝማሬመላክትን ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Год назад
Gobez lijoch!!!
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 9 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@makdes8063
@makdes8063 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen
@ኤፍታህጵጌማርያም
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒
@wazmak9255
@wazmak9255 9 месяцев назад
❤❤❤❤😢
@Tube-oq7zd
@Tube-oq7zd 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamkiros8182
@abrahamkiros8182 Год назад
Tiktalk , tiwtter , instagrame , facebook , በሁሉም ይለቀቅ ፡ ይሄንን የመሰለ መዝሙር ። ዝማሪ መላህክት ያሰማልን
@shitayemengiste3180
@shitayemengiste3180 Год назад
እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏
@derejetefera4017
@derejetefera4017 Год назад
Zemare Melahekt yasamacheu 🙏🙏🙏
@shitayemengiste3180
@shitayemengiste3180 Год назад
በናታችሁ ከናታችሁ መዝሙሮች ፈልጌ ያጣሁት አንድ መዝሙር የመዝሙሩን መጠሪያ ስላላወቅሁት ላገኘዕ አልቻልሁም ። ያበዛኸኝ በባዕድ ሀገር የሚል አለው????
@aserlopwle
@aserlopwle 4 месяца назад
endet metadel new fantuye enate siwedeshi kenbetesbochshi
@UserMobile-hy3ot
@UserMobile-hy3ot 8 месяцев назад
ታድለሽ
@WaltonCoral
@WaltonCoral 8 дней назад
Clark John Robinson Barbara Rodriguez Matthew
@KyleLee-t1v
@KyleLee-t1v 25 дней назад
Harris Matthew Jones Steven Young John
@KyleLee-t1v
@KyleLee-t1v 14 дней назад
Anderson Ruth Martin Mark Harris Elizabeth
@BluetoothDummy-m2c
@BluetoothDummy-m2c 10 дней назад
Martin Patricia Garcia Nancy Taylor Scott
@JerryHicks-s2f
@JerryHicks-s2f 6 дней назад
Miller Kevin Smith Amy Miller Jose
@InaJackson-zm3fb
@InaJackson-zm3fb 6 дней назад
Lopez Deborah Johnson Donna Jones Jessica
@MiaMia-od7cx
@MiaMia-od7cx 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@Sarabirane-f5y
@Sarabirane-f5y 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@DwightLopez-w8m
@DwightLopez-w8m 11 дней назад
Smith Scott Anderson Shirley Martin Susan
@GetabalewSiyamer
@GetabalewSiyamer 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ወ6ገ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@vipcell4041
@vipcell4041 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mewalabrha4733
@mewalabrha4733 Месяц назад
❤❤❤🎉
Далее
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 33 тыс.