Тёмный
ኩሎሙ tube12
ኩሎሙ tube12
ኩሎሙ tube12
Подписаться
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ። @ኩሎሙ tube12
Комментарии
@Tsehayzelda23
@Tsehayzelda23 16 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dKaMVUAXxXY.htmlsi=Lkh-r0IuKQvxswwU
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Месяц назад
ስምህ ብቻ አይደለም ድምፅህም መልካም ነው!
@ApkApp-qb2sk
@ApkApp-qb2sk Месяц назад
ነውነኛ በቻ ጫራሽ ቅድስት ውስጥ ቀረፃ ያምሀል በቃልጁ ጎበዝነው ግን እዴት ተዘከረነ እየተባለ
@fekirdegu5298
@fekirdegu5298 2 месяца назад
ድምፅ በጣም ያምራል ግን ይህ ዜማ ትክክል አይደለም
@alehegnchala7775
@alehegnchala7775 2 месяца назад
ድምጹ በማማሩ መልካም ነው ግን ቅዳሴ አምልኮ በመሆኑ የማህበር ጸሎት መልካም ተመስጦ ነው የሚፈልገው ፣ እናተ ግን የቲክቶክ ማሳመርያ አደረጋቹት ፣ እረፉ ደሞ ለቀረጻ ብለኸ ከምልኩቱ በላይ ስታዜመው አበላሸኸው ፣ ለማንኛው እባካቹን መቅደሱን አክብሩ እንጅ አትዳፈሩ ፣ ካሜራ ይዛቹ መቅደስ አትግቡ ፣
@SurafelTadele-g8m
@SurafelTadele-g8m 2 месяца назад
ፈጣሪየ ሆይ በቤትህ ያለነዉን ልጆችህን ሁሌም አንተን እያመሰገን ምንኖርበትን እደሜ እና ጤና ስጠን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስግን
@YitagesuShimelis
@YitagesuShimelis 2 месяца назад
ለማገልገል እንጂ ለመታየት ብለህ ከእግዚአብሔር እንዳትርቅ ተጠንቀቅ
@BeletuBeletu-h4c
@BeletuBeletu-h4c 2 месяца назад
ድምፅህ ባርኮ ሠጥቶሀል ነገርግን በቅዳሤ ሥአት መለአክት እደንጣፍ ይነጠፋሉና ቀረፃ ጥሩ ከደለም
@Mesfingodebo
@Mesfingodebo 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@Mesfingodebo
@Mesfingodebo 2 месяца назад
❤❤❤❤
@DaveSol-xc7ko
@DaveSol-xc7ko 2 месяца назад
አዋቂ ማነው ?
@akilenatnaeal4582
@akilenatnaeal4582 2 месяца назад
እግዚኣብሄር ያሳድግህ ይህን መልካሙ
@habtamuassefa8770
@habtamuassefa8770 2 месяца назад
ቀጥልበት የሚሉህን አትስማ ሥርዓት አልበኞች ናቸውና
@kinfeyabonhe
@kinfeyabonhe Месяц назад
ለምን ስርአት አታስተምርም ነውረኛ
@kinfeyabonhe
@kinfeyabonhe Месяц назад
ሲጀመር ሙሉ ዜማዎች ልክ አይዱም እንግዲህ እንዴ
@habtamuassefa8770
@habtamuassefa8770 2 месяца назад
ድምጽ አያጽድቅ። ህግን መተላለፍ ግን ያስኮንናል።
@habtamuassefa8770
@habtamuassefa8770 2 месяца назад
ድምጽ አያጽድቅ። ህግን መተላለፍ ግን ያስኮንናል።
@habtamuassefa8770
@habtamuassefa8770 2 месяца назад
አግባብ አይደለም ወንድሜ ባልተቀደሰ በቀረ ነበር የሚሻለው። ድምጽህን ማሰማት ከፈለግህና ለሰዎች ማስተማር ከፈለግህ እኮ ከቤትህ ቁጭ ብለህ record እያደረግህ ማስተማር ትችላለህ በቅዳሴላይ መናናቅ ትእቢት ይሆንብሐል።
@KidusKidus-wc7vk
@KidusKidus-wc7vk 3 месяца назад
ቀጥልበት በናትህ ሰዉ ምቀኛ ነው ድምፅህን ስታስረቀርቀው ይለያል ሠረቀ ብርሀን ብዬሀለው እንደውም
@kinfeyabonhe
@kinfeyabonhe Месяц назад
ሰረቀ ብርሀን አላልክም
@YeshewalulMelesse
@YeshewalulMelesse Месяц назад
😂😂😂
@Fikirugonfa-ev6hf
@Fikirugonfa-ev6hf 3 месяца назад
Repost
@HiwotEseye
@HiwotEseye 3 месяца назад
ቃሊዎትን ያሰማልን
@MesfnTefra
@MesfnTefra 3 месяца назад
አበዛህው ጭራሽ
@bertemios87
@bertemios87 4 месяца назад
Ewnet yared tor siwegaw yalakuaretewn misgana ante be silk mekirets yelebihim metsihafum be temesito asikeds enji
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 4 месяца назад
ምንም ብንናገር ምንም እንደማመስላችሁ አቃለሁ ግን ምን አለ ሌላ ነገር ብትለቁ ኧረ ስለፈጠራችሁ ልጁ አወ ድምጽ አለው የሚያዜመው ዜማ ግን ንባብ የለ ዜማ የለ ግን ለማ ነው የምትለቁት እንዴ ስንት የዜማ ሊቃውንት እንደሚመለከቱት አታውቁም.? አለማፈር ነው እውነቱ ሲነገራችሁ በሌላ ትተረጉሙታላችሁ ሲጀመር ልጁ እንዳይማር ሌላ ውዳሴ ከንቱ ውስጥ መክተት ነው ።
@paulosteodros9014
@paulosteodros9014 4 месяца назад
ጎበዝ የኔ ወንድም negative ኮመንቶችን መስማት ኣያስፈልግህም ቀጥልበት
@አሜሃ
@አሜሃ 4 месяца назад
ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@Robel-yd1ni
@Robel-yd1ni 4 месяца назад
ነኘኸጸ
@Bemulu-th5jh
@Bemulu-th5jh 4 месяца назад
Waw dimsth baxam das yilal faxari tsagawn yabzalk ,gn le dimsth blah beqdase sat camera ayasfaligm wandm atsasat lela saw kante mn yimaral
@meseretexdqitewahdo5725
@meseretexdqitewahdo5725 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zekariaszelalem1513
@zekariaszelalem1513 4 месяца назад
ድምፅ ከነምልክቱ ሲሆን ነው
@ቃለእግዚአብሔር-ቨ3ጨ
@ቃለእግዚአብሔር-ቨ3ጨ 5 месяцев назад
🥰🥰ግሩም ነው
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 5 месяцев назад
Geez woyis ezeel adebaleohewu
@YohannesAlaye
@YohannesAlaye 6 месяцев назад
ኸረ ባካችሁ በቅዳሴ ሰአት እንኳን እረፉ ጭራሽ ካሜራ ኸረ ቢያንስ ለቤተ መቅደሱ ክብር ይኑራችሁ ልጁ በቃ ተሰጥኦው ነው የተሠጠውንም መልሶ ለአምለኩ እየሠጠው ነው አንዳታስቀስፉት አንተም ከሆንክ አቁም ቤተ መቅደሱ የሥጋ ወደሙ መፈተቻ ነው።
@TenshuGetahun
@TenshuGetahun 3 месяца назад
ምናልባት ግን የሚቀርጹ ሰዎች ይኖራሉ እነርሱ ቢያስቡበት
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 6 месяцев назад
ይቀረዋል
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 6 месяцев назад
ይፈራል በደንብ መገራት ይፈልጋል ልጅ ነው ብዙ ይቀረዋል ፊት አምጥታችሁ ትጋቱንና አገልግሎትን እንዳታሳጡት
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 6 месяцев назад
ድምፅ አልሰማህም ወይንስ ወንድምህ ነው
@fekerkebede2708
@fekerkebede2708 7 месяцев назад
Are gedefkew meharomun ena msbakun lelaw arif new egziabher bebetu yastnah grum dmts new
@TESFAYEMELESSE-dq1cn
@TESFAYEMELESSE-dq1cn 7 месяцев назад
bale cameraw gn ...
@nafyadb6420
@nafyadb6420 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wereb-
@Wereb- 7 месяцев назад
ድምጽ ብቻውን ምን ያደርጋል ምልክት ወፍ የለም 😮 በራሱ እየጮኸ
@Ďåĝïm-x6h
@Ďåĝïm-x6h 7 месяцев назад
ምንት ረባሑ ለመሰንቆ ፅሩዕ። ለእመ አልቦ ዘይሰነቅዎ። ድምፅ ብቻ ምን ያረጋል
@DanielAynadis
@DanielAynadis 7 месяцев назад
ቅዳሴና ምስባክ አስተላልፍልን
@Tewoflos1606
@Tewoflos1606 7 месяцев назад
እንዲህ አይነት ዜማ የለም አታሽቃብጥ በሊቃውንት ዜማ አዚመው
@mintesnotfikadu1356
@mintesnotfikadu1356 5 месяцев назад
ድምጼ አማረ ተብሎ ርክርክ መጨመር የፈጠራ ዜማነው የሚሆነው ልክነህ ወንድሜ!በምልክት ማዜምነው ትክክለኛ ዝም ብሎ ማድነቅ አግባብ አይደለም
@degago-tube
@degago-tube 8 месяцев назад
ድምጽህ ጥሩ ነው ነገር በቅዳሴ ሰዓት ድምጽህን ለማሰማት የምታደርገው ቀረጻ ትክክል አይደለህም ቅዱሳን መላዕክት ረበው የሚያመሰግኑትን አምላክ ቤተ መቅደሱን መጫወቻ አደረግከው ያሳዝናል ለዩቱብ ብለህ ፈጣሪ ጋር አትጣላ ይቅርብህ ትቀሰፋለህ የምትቀድሰው ለሰው ነው እንጅ ለእግዚአብሔር አይደለም በምልክት እንኳን ለማትቀድሰው ፈጣሪን አታሳዝን
@TenshuGetahun
@TenshuGetahun 3 месяца назад
እራሱ ነው ብለህ ነው የሚያስቀርጸው?
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@sintayehukebede-n2r
@sintayehukebede-n2r 8 месяцев назад
እግዚዐብሔር ይባርክህ
@yaredasmare4589
@yaredasmare4589 9 месяцев назад
Gbwze 😮
@Israeleshetu-nc9ri
@Israeleshetu-nc9ri 9 месяцев назад
mnm atlm gen rega bel kedem kedem atbel
@YoniHailu-fm7rh
@YoniHailu-fm7rh 9 месяцев назад
Enenm endante yetebareke diaqon yargegn
@natnael2562
@natnael2562 9 месяцев назад
may the grace of our lord Jesus be with you brother......keep up learning
@fanielamanuel2910
@fanielamanuel2910 9 месяцев назад
Amen Amen Amen
@AmenMuse-r9x
@AmenMuse-r9x 10 месяцев назад
እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 amazing 😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤🎉😊
@TewoflosTewoflos
@TewoflosTewoflos 10 месяцев назад
የንፍቁን ብቻ ነው የተማርከው
@YoniHailu-fm7rh
@YoniHailu-fm7rh 9 месяцев назад
Gebare senaym yqedsal
@SaMa-me7gk
@SaMa-me7gk 8 месяцев назад
አሜን💗💗💗አወይየእግዝሀብሄርይጠብቅህ
@Awelogios
@Awelogios 8 месяцев назад
😂
@fekerkebede2708
@fekerkebede2708 7 месяцев назад
😂😂🎉
@TewoflosTewoflos
@TewoflosTewoflos 10 месяцев назад
ለሊቃነ ጳጳሳትን አልጮኸውም በደንብ ቀፅለው