Тёмный

ድምፀ መረዋው ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት አጫጭር የtiktok ቪዲዮ ስብስብ ||በአማን tube 

ኩሎሙ tube12
Подписаться 612
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ድምፀ መረዋው ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት አጫጭር የtiktok ቪዲዮ|| ኩሎሙ tube||
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel
✍Subscribe
✍like
✍share
thanks♥♥♥
#ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት
#ቅዳሴ
#tiktok
#Orthodox tiktok video
#በአማን tube
subscribe
youtube.com/@kulomu_tube12?si...

Опубликовано:

 

21 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 9 месяцев назад
ግሩም ድንቅ የሆነ ድምጽ እግዚአብሔር አብዝቶ የሰጠው ዲያቆን።
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 15 дней назад
ቃሊዎትን ያሰማልን
@meseretexdqitewahdo5725
@meseretexdqitewahdo5725 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@KidusKidus-wc7vk
@KidusKidus-wc7vk 3 дня назад
ቀጥልበት በናትህ ሰዉ ምቀኛ ነው ድምፅህን ስታስረቀርቀው ይለያል ሠረቀ ብርሀን ብዬሀለው እንደውም
@user-qg3is2yv8t
@user-qg3is2yv8t 8 месяцев назад
ኣሜን ዲያቆን ሃወይ
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y Месяц назад
ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@AmarechBelete-zu6fw
@AmarechBelete-zu6fw 9 месяцев назад
Amen amen amenkalyiweta yasemale💐💐💐⛪⛪⛪❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mariouset142
@mariouset142 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባረክህ
@user-gq8om6mi8k
@user-gq8om6mi8k 5 месяцев назад
እግዚዐብሔር ይባርክህ
@fanielamanuel2910
@fanielamanuel2910 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@user-kr9gb6mf3z
@user-kr9gb6mf3z Месяц назад
🥰🥰ግሩም ነው
@EyobeYaride-nq4zq
@EyobeYaride-nq4zq 9 месяцев назад
ጎበዝ
@paulosteodros9014
@paulosteodros9014 Месяц назад
ጎበዝ የኔ ወንድም negative ኮመንቶችን መስማት ኣያስፈልግህም ቀጥልበት
@aklile_tube
@aklile_tube 9 месяцев назад
አማን ነአምን
@degago-tube
@degago-tube 4 месяца назад
ድምጽህ ጥሩ ነው ነገር በቅዳሴ ሰዓት ድምጽህን ለማሰማት የምታደርገው ቀረጻ ትክክል አይደለህም ቅዱሳን መላዕክት ረበው የሚያመሰግኑትን አምላክ ቤተ መቅደሱን መጫወቻ አደረግከው ያሳዝናል ለዩቱብ ብለህ ፈጣሪ ጋር አትጣላ ይቅርብህ ትቀሰፋለህ የምትቀድሰው ለሰው ነው እንጅ ለእግዚአብሔር አይደለም በምልክት እንኳን ለማትቀድሰው ፈጣሪን አታሳዝን
@TenshuGetahun
@TenshuGetahun 2 дня назад
እራሱ ነው ብለህ ነው የሚያስቀርጸው?
@user-zo4rb3dy8j
@user-zo4rb3dy8j 7 месяцев назад
ለሊቃነ ጳጳሳትን አልጮኸውም በደንብ ቀፅለው
@fekerkebede2708
@fekerkebede2708 3 месяца назад
Are gedefkew meharomun ena msbakun lelaw arif new egziabher bebetu yastnah grum dmts new
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Bemulu-th5jh
@Bemulu-th5jh Месяц назад
Waw dimsth baxam das yilal faxari tsagawn yabzalk ,gn le dimsth blah beqdase sat camera ayasfaligm wandm atsasat lela saw kante mn yimaral
@zekariaszelalem1513
@zekariaszelalem1513 Месяц назад
ድምፅ ከነምልክቱ ሲሆን ነው
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 2 месяца назад
Geez woyis ezeel adebaleohewu
@user-pg3hl2kl1m
@user-pg3hl2kl1m 7 месяцев назад
migerm dimts new Egziabher kante gar yhun
@tsigebim8524
@tsigebim8524 7 месяцев назад
yemche melka
@bertemios-pk4oo
@bertemios-pk4oo 27 дней назад
Ewnet yared tor siwegaw yalakuaretewn misgana ante be silk mekirets yelebihim metsihafum be temesito asikeds enji
@YoniHailu-fm7rh
@YoniHailu-fm7rh 6 месяцев назад
Enenm endante yetebareke diaqon yargegn
@natnaelbirhan2562
@natnaelbirhan2562 6 месяцев назад
may the grace of our lord Jesus be with you brother......keep up learning
@Fikirugonfa-ev6hf
@Fikirugonfa-ev6hf 11 дней назад
Repost
@Wereb-
@Wereb- 4 месяца назад
ድምጽ ብቻውን ምን ያደርጋል ምልክት ወፍ የለም 😮 በራሱ እየጮኸ
@user-rl2xy1oy5r
@user-rl2xy1oy5r 4 месяца назад
ምንት ረባሑ ለመሰንቆ ፅሩዕ። ለእመ አልቦ ዘይሰነቅዎ። ድምፅ ብቻ ምን ያረጋል
@YohannesAlaye
@YohannesAlaye 2 месяца назад
ኸረ ባካችሁ በቅዳሴ ሰአት እንኳን እረፉ ጭራሽ ካሜራ ኸረ ቢያንስ ለቤተ መቅደሱ ክብር ይኑራችሁ ልጁ በቃ ተሰጥኦው ነው የተሠጠውንም መልሶ ለአምለኩ እየሠጠው ነው አንዳታስቀስፉት አንተም ከሆንክ አቁም ቤተ መቅደሱ የሥጋ ወደሙ መፈተቻ ነው።
@TenshuGetahun
@TenshuGetahun 2 дня назад
ምናልባት ግን የሚቀርጹ ሰዎች ይኖራሉ እነርሱ ቢያስቡበት
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад
ይፈራል በደንብ መገራት ይፈልጋል ልጅ ነው ብዙ ይቀረዋል ፊት አምጥታችሁ ትጋቱንና አገልግሎትን እንዳታሳጡት
@Israeleshetu-nc9ri
@Israeleshetu-nc9ri 5 месяцев назад
mnm atlm gen rega bel kedem kedem atbel
@yaredasmare4589
@yaredasmare4589 5 месяцев назад
Gbwze 😮
@TESFAYEMELESSE-dq1cn
@TESFAYEMELESSE-dq1cn 4 месяца назад
bale cameraw gn ...
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Месяц назад
ምንም ብንናገር ምንም እንደማመስላችሁ አቃለሁ ግን ምን አለ ሌላ ነገር ብትለቁ ኧረ ስለፈጠራችሁ ልጁ አወ ድምጽ አለው የሚያዜመው ዜማ ግን ንባብ የለ ዜማ የለ ግን ለማ ነው የምትለቁት እንዴ ስንት የዜማ ሊቃውንት እንደሚመለከቱት አታውቁም.? አለማፈር ነው እውነቱ ሲነገራችሁ በሌላ ትተረጉሙታላችሁ ሲጀመር ልጁ እንዳይማር ሌላ ውዳሴ ከንቱ ውስጥ መክተት ነው ።
@Tewoflos1606
@Tewoflos1606 4 месяца назад
እንዲህ አይነት ዜማ የለም አታሽቃብጥ በሊቃውንት ዜማ አዚመው
@mintesnotfikadu1356
@mintesnotfikadu1356 2 месяца назад
ድምጼ አማረ ተብሎ ርክርክ መጨመር የፈጠራ ዜማነው የሚሆነው ልክነህ ወንድሜ!በምልክት ማዜምነው ትክክለኛ ዝም ብሎ ማድነቅ አግባብ አይደለም
@user-zo4rb3dy8j
@user-zo4rb3dy8j 7 месяцев назад
የንፍቁን ብቻ ነው የተማርከው
@YoniHailu-fm7rh
@YoniHailu-fm7rh 6 месяцев назад
Gebare senaym yqedsal
@SaMa-me7gk
@SaMa-me7gk 5 месяцев назад
አሜን💗💗💗አወይየእግዝሀብሄርይጠብቅህ
@Awelogios
@Awelogios 5 месяцев назад
😂
@fekerkebede2708
@fekerkebede2708 3 месяца назад
😂😂🎉
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад
ይቀረዋል
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 месяца назад
ድምፅ አልሰማህም ወይንስ ወንድምህ ነው
@Robel-yd1ni
@Robel-yd1ni Месяц назад
ነኘኸጸ
@MesfnTefra
@MesfnTefra 22 дня назад
አበዛህው ጭራሽ
Далее
Misbak
4:14
Просмотров 41 тыс.