Тёмный
Awel & Meki
Awel & Meki
Awel & Meki
Подписаться
🔄ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን በተሰቦች እንኳን በሰላም ወደቤታችን መጡ በዚህ ቻናል የተለያዩ

➡️አዝናኝ እና ጭውውት
እንድሁም ቁመነገር አዘሎችን
ይዘን እንመጣለን

ግን ሰብስክራይቭ ማድረግ
እንዳይርሱ እንወዳችሀለን✔️😍


የዛሬው የራት ግብዣችን😬
10:59
3 месяца назад
Комментарии
@syuf3061
@syuf3061 32 минуты назад
Mashaallahe tbarke ❤❤❤
@user-uu7sc1om1f
@user-uu7sc1om1f 57 минут назад
ስንት እንጨረሰ ሰጨረሻ ላይ እናገራለሁ አልክ ግንአልተናገርክም ውሸታም 😂ሁ ሉንም እድናይልህ ነው አይደል ስለማትናገሩ ተመልካች ስለማታከብሩ ነው እይታ የማይኖራችሁ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 4 часа назад
ወድሜ ቁጥርህን አሥቀምጥልን
@habtam1846
@habtam1846 12 часов назад
52 ቆርቆሮ ለጭቃ ቤት የብላስቲክ ኮርኒስ እና ጅብሰን ለማሰራት ስት እሚፈጅብኝ ይመስልሀል ወንድም እዳታልፈኝ እባክህ ወንድምየ 😍😍😍😍
@user-ib7uf1yx6v
@user-ib7uf1yx6v 13 часов назад
ماشاءالله تبارك الرحمن
@user-zs5dk7qv4x
@user-zs5dk7qv4x 18 часов назад
ማሻአላህ የሰላም የፍቅር የደስታ ቤት ያድርግላችሁ
@user-bd7go3vd8v
@user-bd7go3vd8v 19 часов назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 20 часов назад
❤❤❤❤❤
@-en2vp
@-en2vp 21 час назад
በናትህ ይሚሽጭ ብ ያለቀለትም ሆነ በጅምላ ፈልግልኝ
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 День назад
የሚገርፍ ይግረፍህና ሜዳው ነቅቶ ተፈረካክሶ የለም እንዴ ??የዞረብህ
@nabah8797
@nabah8797 День назад
መሸአላህ አላህ በሰላም በጤኑ ኑርበት ወዴ አወል አተ ዘዋሪ ጭራሽ እሰፍሪ ገባህ😂😂😂
@genettesfaye6703
@genettesfaye6703 День назад
Massallaa ❤❤
@Hadya720
@Hadya720 День назад
ሷምር ማሻአሏህ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 День назад
ማሻ አላህ ነው አላህ የይባርክላቸው
@sitatubechannel2465
@sitatubechannel2465 День назад
በአላህ የባለሙያ ቁጥር ተባበረኝ ክፍለ ሀገር ሄዶ ሚሰራ
@myfano
@myfano День назад
ቦታውስ ተገዝቶ ነበር የሚሰራበት ብር እንጅ
@zenabAlmare
@zenabAlmare День назад
ውዶችዬ ገራዶ እወንዙ ወዳማዶ 2መቶ ሀምሣ ሽብር መሬት አለ አሉኝ ጥሩገ ነው ልግዛው ግን ገራዶን አላውቀውም በዘመድ ነው ቦታውን የነገሩኝ
@kabetube
@kabetube День назад
ዋው በጣም ቆጆአድርጋችሁነው የሰራችሁት
@fatimaethiopia5128
@fatimaethiopia5128 День назад
ወላሂ ጀግና ነህ ዋናወ ብር ሳይሆን ሰወነወ
@myfano
@myfano День назад
ትክክል
@kemertube6804
@kemertube6804 День назад
አሁን በቲክቶክ እየጻፍኩ ነበር ወንድሜዋ ተባበረኝ በአላህ እኔም እዚያው ነኝ ገራዶ ፊኒሽንግ ነው የቀረው ቤት አስጨርስልኝ
@dgbh9445
@dgbh9445 День назад
ስንት ይፈጃል ቤት ለመስራት ንገረን
@dgbh9445
@dgbh9445 День назад
Mashaallh በሰላም የትኖርበት ያድርጋት
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 дня назад
ማሻአላህ የሰላም የፍቅር ቤት ያድርገው ሰሞኑን እኔም ላሰራ ነበር የዋጋ ዝርዝሩን እንድትሰራልን ወንዲም
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 2 дня назад
ስንት እንዴፈጀ ሙሉ ወጭውን ንገረን አቦሌ
@amenamen2436
@amenamen2436 2 дня назад
እግዚአብሔር በሰላም የምትኖሬበት ቤት ያርግልሽ አበም ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤
@user-xx7kv1ne5s
@user-xx7kv1ne5s 2 дня назад
ማሻላህ በሠላም በጤና የምትኖረበት አደረጋት
@mdayalew3894
@mdayalew3894 2 дня назад
ስልክ ቁጥተረ
@fatumara3244
@fatumara3244 2 дня назад
ምንድነው ሚሊየን😀🤣
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 дня назад
ማሻአላህ
@user-fv1nc1vi1u
@user-fv1nc1vi1u 2 дня назад
ማሽ አለህ❤❤❤❤
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 3 дня назад
ዋጋዉን ስራልን ወንድም ?????
@saragoytom5543
@saragoytom5543 3 дня назад
እባክህ ሰልክህ ሰጠኝ ማሰራት እፋልጋሎ
@awelmeki9043
@awelmeki9043 3 дня назад
መጀመሪያ ኮሜት ላይ አለ
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 3 дня назад
አወልደሞ ጎበዝልጅ እኔም አሥቤዛ ልኪው በታማኝነት አድርሦልኛል ደሞ ቤቴንም ኢሻላህ በሡው ኢሻላህ ክፉን ይያዝልን
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 3 дня назад
ማሻላህ ያፊያቤት ብያለሁኝ እህቴዋ ❤❤❤❤❤
@TaybaGebeyehu
@TaybaGebeyehu 3 дня назад
ዋናውብርነውብርካለ ያልቃል
@user-xk9fi8rg9b
@user-xk9fi8rg9b 3 дня назад
ስንት ቆርቆሮ ነው ? ግርፍ እና ጂብሰም ስንት ፈጀ ንገሩን
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 3 дня назад
ማሻአላህ በጣም ውብ አርጋችሁ ነው የጨረሰላችሀችሁ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 3 дня назад
እኔም ልሰራ ነበረ ዝናብ ሆነብኝ😢 ቁጥርን አስቀምጥልኝ ማወራት ፈልጋለሁ 😊
@user-hc4yy1lf5p
@user-hc4yy1lf5p 3 дня назад
በጣም ቆጆነው ሰራሚኩ ያምራል ዋው
@youtobe6437
@youtobe6437 3 дня назад
ቦታ ስት ይገኘል ገራዶ ካረታ ያለው?
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q 3 дня назад
በደስታ በጤና የምትኖሪበት አላህ ያርግሽ
@sikosilo6549
@sikosilo6549 4 дня назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ሁሉም ሰው እንደዚህ በጥራት አይሰራም የመዳም ቅመምን ብር እንደፈለጉ እየረገጡ ካልሆነ ቆጥበው እንደዚህ አሳምረው አይሰሩም ምናልባች ባል ሊሰራ ይችላል የራሴ ነው ብሎ ስለሚያስብ ሌላው ግን አይታሰብም እየሸነካከሉ ብሪቱን መቀፈል ነው ሙያቸው 😢
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 4 дня назад
ሰሪዎችን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 4 дня назад
ማሻአላህ አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ኑሪባት እኔም እንደዚአሳምሬ ጨርሻለሁ. ገብቼ የምኖርበት ያድርገኝ ያረብብብ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 4 дня назад
እኔ የንገረመኝ. የወቃቢይ. ቆሎ ይመስል. ቤታቸዉን. ቡራቡሬ የሚቀቡት. አድይነት ቢረጉት. ይመረጣል
@DhfDr
@DhfDr 4 дня назад
ማሻ አላህ እህት አላህ በሰላም በጤና የምትኖሪበት አላህ ያርግሽ
@user-pe1gx5pl1d
@user-pe1gx5pl1d 4 дня назад
ማሻአላህ
@user-qm2ou8xc6z
@user-qm2ou8xc6z 4 дня назад
ሰንት በጠቃላይ ይወሰዳል ቪዶው ሠራለን
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v 4 дня назад
ወጩን ሳስብ አዞረኝ ጀግና ነሺ ማሻ አላህ
@HalimaMehamed
@HalimaMehamed 4 дня назад
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚምረዉ