Тёмный

ያረብ ሀገር ትዝታ 😍 ቤተሰብ ሳስፈጥር የሮመዳን ፊጥሪያ በእኛ ቤት 

Awel & Meki
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

31 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@zedusman
@zedusman 3 месяца назад
ያረብ አገር ወንዱን ሁላ ሙያ አስተምሮታል😊
@fggg520
@fggg520 3 месяца назад
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 месяца назад
🎉🎉🎉❤
@abdiwollotube
@abdiwollotube 3 месяца назад
መገንኔዋ ሙያማ አተጋ ቀረ የኔ ሳዱላ ከአወል ተማሪ😂
@user-ye6sg2zb3f
@user-ye6sg2zb3f 3 месяца назад
ክክክክ እሱስ ከኔ ሙያ አይበልጥም አብድሻየ የኔን ብታይ ምን ልቶን ክክክ
@user-ye6sg2zb3f
@user-ye6sg2zb3f 3 месяца назад
አብድሻየ አንተም አግባና እስኪ ተገላገል ክክክ ከላጤነት
@AlemnshYouTube
@AlemnshYouTube 3 месяца назад
አብዲ የሳቃችን ሚጭ 😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@AbduJbe
@AbduJbe 3 месяца назад
😅😅😅😅
@zedusman
@zedusman 3 месяца назад
ማነዉ እንደኔ የአብዲ ዜና የሚያዝናናዉ😂😂
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 3 месяца назад
ክክክበጣም
@meremamewld6781
@meremamewld6781 3 месяца назад
ማሻ አላህ😋 ባለሙያ ወንድ ጀግና አብዱ ደረሳዉ የቤቱ ድምቀት😂😂
@luluwartube2516
@luluwartube2516 3 месяца назад
ማሻአላህ ብል አፊያ ለዚህ ፅድት ላለ ሙያህ ቢቻል 1000,000,000 ላይክ ባደረኩ
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
ወላሂ ልክነሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 месяца назад
🎉🎉🎉
@Hawi704
@Hawi704 3 месяца назад
ማሻ አላህ ሸፉ ትችላለህ ወላ 😊 የአብዲ ነገር እና የሳዱላ ነገር ዱአ ያስፈልጋቸዋል😂😂
@selmejons5098
@selmejons5098 3 месяца назад
ማርያምን ይሔ ልጅ ሲመርቅ ደሰ ይለኛል እኔም አሜን ብያለው
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 3 месяца назад
ያሉት ዱቃ ይድረስሽ ማማየ
@selmejons5098
@selmejons5098 3 месяца назад
@@user-pv8ws9je1z አሜን የኔ ውድ ለሁላችንም ይድረሰ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 3 месяца назад
ወለህ ሞያ ማሽ አለህ የሩዙ አሰረር🎉🎉🎉
@nawal5119
@nawal5119 3 месяца назад
ሳኡዲ የኖራችው ወንዶች ሞያችው ይለያል ሴቱን ታሰንቃላችው 😂😂
@ekramseid3825
@ekramseid3825 16 дней назад
አቤት ምርቃን አወረደው ይሁን ብለናል ይሁን😂❤
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 2 месяца назад
ጎበዝሌሎቹምየኢቶጲያወንዶችካንተይማሩ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад
ኢንሻ አላህ እኔም 😂ቀጣይ ባሌ ጋር ነው
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 3 месяца назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሙያ አንደኛ ነህ
@user-ye6sg2zb3f
@user-ye6sg2zb3f 3 месяца назад
ማሻአላህ አወል ብል አፊያ ግን ሚስትህ ናፍቃናለች ሚጣየም ናፍቃናለች አምጣልን ባለቤትህንም አላህ ከስደት ኖሮ በቃ ብሏት ለሀገሯ ያብቃት ከባሏ ከልጇ ከቤተሰቦቿ በሰላም ያቀላቅላት ያረብ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 месяца назад
ቲክቶክ ላይ እየጨፈረችነው እዛሂጂ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 3 месяца назад
ክክክክክ​@@emuemran-zw9vj
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 3 месяца назад
የአላህ ሁሌ የሚናፍቀኝ መስጅየ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ስታምሩ
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h 3 месяца назад
ማሸአላህ የፈሪጅ ዶሮ አለድ ሀገራችን😅 ግልግል እንደመዳም ዶሮ ለ4 ገጥይ መሰራትነዉ)የምን 12 ቦታ መገጠልነዉ😂
@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc
@RihanaNasroUmuHanan-qe4hc Месяц назад
ክክክ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 месяца назад
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ ሰላም ውላቹህ አመሻቹህ ስራ ጤና ድካም የመዳም ስራ እዴትነበር ከናተ ከኔ አልሀምድሊላሂ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ባለሴትነት ባለሞያ ናቹህ ይስለም ኢዴኩ ብልአፊያ
@aumumuhamadyutube1479
@aumumuhamadyutube1479 3 месяца назад
መሻአሏህ ደረሴግን መሻአሏህ ቀና ሰውነው
@user-bq9qx9uc6r
@user-bq9qx9uc6r 3 месяца назад
መሸአላህ ወላሂ መስጊዱ ሲያምር
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 3 месяца назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የኔ ውድ ባልም ባለሙያ ነው ወላሂ ።ከባለሙያ ሴት በላይ ነው ሙያው ።እንደናንተ እቤቱ እየሰራ እየበላ ቤቱን ፏ አድርጎ ይዟል የኔ ልዩ ።እድሜ ለሳኡድ ደህና ላጤነትን አስተምሮልናል ባሎቻችንን 😂😂
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 3 месяца назад
ማሻአላህ ከሀገራችንም የውጭ ምግብ ብል አፍያ ብያለሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 месяца назад
😂😂😂አብድ ዜናአቀራረብ አንደኛ አወልሙያ ጎብዝ
@user-lx3dq2oz2q
@user-lx3dq2oz2q 3 месяца назад
ማሸአላህ አላህከመኪጋርያገናኛችሁ ያረብ ይበቃሻልበላት ዱኒያአትሞላም
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t 3 месяца назад
የምር አብዱዎ ትለያላችሁ የኔ ምርጦች🥰
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 3 месяца назад
እኔማ ስደትን ያየወድነዉ የማገባዉ ወይኔ መታደል ወዶች ምግብመስራት ከጀመሩል❤
@user-xx7kv1ne5s
@user-xx7kv1ne5s 3 месяца назад
ማሻላህ ተባረከላ ደረሤና አወል
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 3 месяца назад
አወልኮማሻአላህ በሁሉም ታድላ ሚስቱካህ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 3 месяца назад
ማሻአላህ ሙያማ አለ አረ ወዴት ነሽ መክያዬ
@zd8671
@zd8671 3 месяца назад
ማሸአላህ ጀግና በርታ
@najatmohammad3846
@najatmohammad3846 3 месяца назад
ማሸአላህ ብልአፍያ ወዶቺ ባለሞያ ሁነዋል ወላ
@user-ny9gp5so4q
@user-ny9gp5so4q 3 месяца назад
ማሻአላህ አንደኛ ነክ❤🎉🎉🎉🎉
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 3 месяца назад
ማሻ አላህ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 3 месяца назад
የመኪ ድስቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 3 месяца назад
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 месяца назад
ማሻአላህ በጣም ትችላላችሁ አይይደረሴ😂😂😂😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 3 месяца назад
ወላሂጀግናነህ ጎበዝ አወሌ መካ ታደለሻልባለሞያ ባል አለሸ😂❤❤❤
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
😂😂እረወዶች አልተቻላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 3 месяца назад
ላስቴርዋ ብለው ያገቡን እደሁ እንጂ ለሆዳቸውስ አይቸግራቸውም ለማሪቱ ያገቡናል😂😂😂❤
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
@@user-bh5ph1bd1 😂😂🏃ያችስከፋ
@argoba3210
@argoba3210 3 месяца назад
ማሻአላህ ደስትላላቹህ🎉🎉🎉🎉
@user-rv9tb9qs1s
@user-rv9tb9qs1s 3 месяца назад
ማሻአላህ ብልአፊያ ሚሴትህአምጣት
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c 3 месяца назад
ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k 3 месяца назад
ማሻአላህ አብዱዋ ግንጠፍተሀል
@rahmaali1933
@rahmaali1933 3 месяца назад
ወላህ በጣም ነው ያሣቁኝ
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 3 месяца назад
ማሻአላህ ባለሞያ ናችሁ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 месяца назад
መሸአላህ👍👍👍👍
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 3 месяца назад
ኧረ ይለያል😅 እሩዙ ወላሂ እኔ አላቅበትም አሁን😅
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 3 месяца назад
ለማሪቱ ለወርቂቱ ሲል ያገባሻል ምናሸኝ ብለሽ እምትጠበሽ በሙቀት እረ ይችን እያፀዳሽ መቅረብ😂❤
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 3 месяца назад
@@user-bh5ph1bd1 😂😂🙈ይሻላል
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 3 месяца назад
ወይኔ ጉድ ሀገር የገባሁ ቀን😂😂😂😂😂 ወድማ ሚስቱን እያሸቀለ የቤት ሰራ ሁኗል ስራዉ አቤት ሙያ አደኛነክ አወል
@bintislam3081
@bintislam3081 3 месяца назад
ማሻአሏህ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s 3 месяца назад
ማሻአላህ ይገሬልጅ
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 3 месяца назад
አይ አብዱ በጣምኮ ነው የሚስቀኝ ሁሌም ምቅር እዳለ ነው
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 3 месяца назад
አሚንንንንንን
@hayat2583
@hayat2583 3 месяца назад
ማሻ አላህ ውዴች ቤተስብ አድርግኛ🎉🎉🎉🎉
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
ማሸአላህ ጎበዝ ነህ
@hawaenderas3907
@hawaenderas3907 3 месяца назад
Awol walah mashaa allh🌹🌹🌹🌹🌹
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 3 месяца назад
መሸአላሕጎበዝእር
@user-xj4lw4fg4b
@user-xj4lw4fg4b 3 месяца назад
መሻአላህ
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 3 месяца назад
እኮ አረበኛውን ተውት እናተማ ኑሮይቱን እየኖራችኋትነው
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 3 месяца назад
ሳኡዲን ያየ ወዲ ባለ ሙያና እኛን ያስንቃሉ መሻአላህ 😂
@zemzemfaraja2953
@zemzemfaraja2953 3 месяца назад
ማሻ አላ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 месяца назад
አረ ሙያ ትጥላለሀ😮😂❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 месяца назад
ማሻአላህ ስታምሩ 🎉🎉🎉❤❤❤
@ZinbaHussen-jr5jn
@ZinbaHussen-jr5jn Месяц назад
ማሻአላህ፣በላፈያ
@user-yz9ed6bb5g
@user-yz9ed6bb5g 3 месяца назад
እረማሻአላህ ሴትያለበትቤትነውእሚመስለው
@AlemnshYouTube
@AlemnshYouTube 3 месяца назад
ማሻአላህ የሳኡድ ዳስፓራዎች ሙያ ነፍ ነው 🥰🥰 ቤተሰብ ደምሩኝ 😊😊
@hdhx626
@hdhx626 3 месяца назад
ማሻአላህ ትችላለህ ላንተ ነው
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 месяца назад
ማሻአላህ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 3 месяца назад
ማሻአላ❤❤❤❤
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 3 месяца назад
mashi aeloh
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
ወላሂ የአወል ሙያ ይለያል ቢስሚላ መግቤት ሰርተሀል ማለት ነው አጃኢብ ማሻአላህ
@neza6422
@neza6422 3 месяца назад
ዋውውውውውው
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 3 месяца назад
ወየው ዜናው😂😂
@habrumedia_3863
@habrumedia_3863 3 месяца назад
እረ ሚስትህን አምጣ አብዲ እንደሁ🧐..
@FatmaFatma-eu7ug
@FatmaFatma-eu7ug 3 месяца назад
ወላሂ መሻላህ
@user-kk1gu4gf1n
@user-kk1gu4gf1n 3 месяца назад
ክክክክክክ😂😂😂😂😂ማሽ አላህ
@user-dk6bq7px2i
@user-dk6bq7px2i 3 месяца назад
መሻላህ😂😂
@habibamohamed2661
@habibamohamed2661 3 месяца назад
Mashalah Allah gobazz
@jamelayimer
@jamelayimer 2 месяца назад
ኧረ እናተጋ በሆኩኝ😂😂😂
@halimaaman4373
@halimaaman4373 3 месяца назад
Wooooooooow malha moyha neke
@tube-mt9zx
@tube-mt9zx 3 месяца назад
ደረሳዉ አብዱ እንደዚህ እየበላ እንደት አይወፍርም 😂😂😂😂😂😂
@sart820
@sart820 3 месяца назад
አወል ማሻአሌህ ብያለሁ ሴት ታስንቃለህ ወላሂ ማሻአላህህህህህህህ
@madina3828
@madina3828 3 месяца назад
አብድ ሲወራ የሚያስቀኝ ነገር😂😂😂😂😂
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 3 месяца назад
እሩዙን እኔ አልሰራዉም እርይ ሙያ😂
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 3 месяца назад
ማሻአሏህሞያዋውብሉኝብሉኝነውእሚለውብልአፊያ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 3 месяца назад
ማሻአላህ ሙያ 😂😂
@user-dp6cb6hn3s
@user-dp6cb6hn3s 3 месяца назад
👍👍👍👍👍
@argoba3210
@argoba3210 3 месяца назад
እሄሁላ ወደሌ ይቺመንታረጋለች😅 ጨምራቹህ ስሩ ሆ
@user-fm1wg2wt2r
@user-fm1wg2wt2r 3 месяца назад
አሚንንንኔ
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 3 месяца назад
አብዲ ዴረሴ አህለንንንን
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 3 месяца назад
ሠግጄበታለሁ ስዴት አንከልክሎ አመጣኝ
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 2 месяца назад
የሴትዮየ ሙያ ነው ያለሕ ሽኩርት ሳይጠበስ ቲማቲም 😂😂
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
በሰላም ጠፍተካል
@user-sv5rd4mk4w
@user-sv5rd4mk4w 3 месяца назад
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@user-fm1wg2wt2r
@user-fm1wg2wt2r 3 месяца назад
ወይዋ ስሜ ነዉ 😆😆😆😆
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 3 месяца назад
ማሻአላህ ጎበዝነህ
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 3 месяца назад
አዋጅ የኢቶጲያ ወንዶች ትዳር አንፈልግም አሉ
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 3 месяца назад
ደሮዉ የኢትዮነዉ እዴት ከሩዙጋር በሰለ
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 3 месяца назад
ብል አፍያ❤
@neimanure
@neimanure 3 месяца назад
ዜናው😂😂😂😂😂
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 3 месяца назад
መገን የናንተ ነገር😂😂😂😂ምነው እኛ ሀገር ቅመም የለም እንዴ😂😂😂😂😂
@hayatmhemdxxxxx819
@hayatmhemdxxxxx819 3 месяца назад
😅😅😅😅❤❤❤
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 3 месяца назад
ልጣጩን አውጣ የዶሮውን
@madina3828
@madina3828 3 месяца назад
ኢትዮጵያ አብዛኽኛው አያወጣም
Далее
የዛሬው የራት ግብዣችን😬
10:59
Просмотров 60 тыс.
ТРОЛЛИНГ СКАМЕРА СТАНДОФФ 2
00:59
ልዩ ቆይታ በሳፋየር አዲስ ሆቴል
33:18
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 8 млн
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
Просмотров 18 млн