Тёмный
fafi RAYA ፋፊ ራያ
fafi RAYA ፋፊ ራያ
fafi RAYA ፋፊ ራያ
Подписаться
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስላም ለናተ ይሁን በዚህ ቻናል የተለያዩ ወቅታዊ ነገሮቹን እና አንዳዴም ስለምግብ አዘግጃጀት ሰለ ሂወታችን አንድ አንድ ሀሳቦች የምንማማርበት ቻናል ነው እባከወን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ ተጋብዘዋል🙏🙏
ድረሱልኝ ሳልሞት
11:14
2 месяца назад
sohrt
1:12
3 месяца назад
8 March 2024
8:14
3 месяца назад
ፋፊን ፕራንክ አደረኳት 😤
10:50
4 месяца назад
Комментарии
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 6 дней назад
ፉፊይየ ካብልቻ አለ እንዴ
@habtamuhabtamu-tj5gq
@habtamuhabtamu-tj5gq 6 дней назад
ማሻአላህወንድሜ
@kamarDino
@kamarDino 9 дней назад
አስላም አልይኩም
@user-xo6pj9tu2n
@user-xo6pj9tu2n 13 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tititube9079
@tititube9079 18 дней назад
ፋፊዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️💋
@ZinbaHussen-jr5jn
@ZinbaHussen-jr5jn 22 дня назад
ማሻአላህ፣ታምራላችሁ
@user-ms5tq7ze5j
@user-ms5tq7ze5j 24 дня назад
ሰውይ
@SsssFdds
@SsssFdds 28 дней назад
እሱን ትጠይቂያለሽ ደሞ ደቂቃው እሩዝ መሠለሽ😊
@SsssFdds
@SsssFdds 28 дней назад
ከድሪ ጨዋታህ ተመችቶኛል ወድሜ❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 29 дней назад
አተግንእጨሥታሥፈራራቢሥምላ ጃፈረቀግፀጊርሕ
@saithasaitha6155
@saithasaitha6155 29 дней назад
❤❤❤
@teebathanks4308
@teebathanks4308 Месяц назад
🎉🎉🎉
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
እውነቷን ነው በጣም ትዘጋለች ኢክራም ወእ
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ጉል መሽአላ ከድሪ
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ወድሜ ምርጥ ሜስት አግብተሀል መሸአላ
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ወድሜ ከድር ጨዋታህ ይመቻል ሁቢ
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ያምራል ግን ማን እደከድር ሣህ❤
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ተሣክቷል ወድሜ
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
ይመችህ ከድሪ ተሣክቶልሀል
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
እረ ተይ ወድሚን አታስቆጭ❤
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
መሸአላ ወድምነት❤
@SsssFdds
@SsssFdds Месяц назад
መሸአላ ተባረከላ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Месяц назад
የከድር ሀረካት😂😂ልክ እደህፃን😂
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Месяц назад
😂😂😂😅😅😅😅
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
ወደ ፖለቲካ አትበይ ምሳሌ ወይባ መሞቅ ራያ ብቻ አይደል አማራ ክልል ብቻ ነው ስለዚህ ወሎ በይ ያሉሽ አንድ አገር ብቻ አትጥሪ ለማለት ፈልገው ነው ፈጥነሽ ወደሌላ አታስቢ አንቺም ሆዴ ሰፊ ሁኚ በተረፈ እኔ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ አፏን በርች አይዞሽ
@kghvighhh9169
@kghvighhh9169 Месяц назад
ስት ነው ብሩ ? አድራሻ
@melektube
@melektube Месяц назад
አዲስአበባ፣ቤተል ቻይንህንፃ 3ፎቅ አለች እኮ ቢድዬ አዳምጡ
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg Месяц назад
ሀይቅ የለሽም ወይ ፋፊዬ
@ZYoutube-yi8kt
@ZYoutube-yi8kt Месяц назад
ሀይቅ ከሆሽማ እዛው ሞልቶ ልሻል እቤትሽ መሞቅ ትችያለሽ ቆራሲማውን ከፈለግሽ ከወርጣየ አቀብልሻለሁ
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg Месяц назад
@@ZRU-vid-yi8kt የኔ ቆጆ ❤❤ቃል ቃል ነው እዳትረሽ ቆራሲማ በጣም እወዳለሁ የኔ ማር ሽኩራን ስላልሽኝ
@ZYoutube-yi8kt
@ZYoutube-yi8kt Месяц назад
@@hhhhh-zl6yg አብሽሪ
@ZeyinebAdem
@ZeyinebAdem Месяц назад
ካገሬ ከመጣሁማ የአባቴ ቆራስማ አለ ምን ከሰው ቤት አስኬደኝ 😁
@user-xt2xr5el6n
@user-xt2xr5el6n Месяц назад
ሳህ እድሜ ለብሳና እና ለችፈሬ እንጨት ሞልቶል አገሬ ቦረና ስወድሺ የቦረና ልጆች ግጩኝ በላይክ ኦኬ
@halimaedris
@halimaedris Месяц назад
በረቺ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Месяц назад
ሥነትነው😊
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Месяц назад
ግን አንዱን በቀባችበት ቡርሽ ሌላዋን መቀባቷ ትንሽ ችግርያመጣል የሁሉም ቆዳ ጤናማ ላይሆን ይችላል በጇብትቀባይሻላል
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Месяц назад
ወይባ ጭስ ቤት ጀመርሺ እዴ ፋፉ
@user-qy3tm1jr2u
@user-qy3tm1jr2u Месяц назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Месяц назад
ሀይቅ አለ ፈፊየ
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 Месяц назад
ሀይቅማ ተሆሽ ቅቤዉም ቆራሲማዉም እዛዉ ትኩሱን ትሞቂዋለሽ
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l Месяц назад
​@@nafisaahmed5286ሀይቅ የት ነው እሚሰሩት ማማየ ስልክ አለሽ
@missjanat9618
@missjanat9618 Месяц назад
ሀይቅ አለ ወይ
@seadaseada3846
@seadaseada3846 Месяц назад
ተመቸሺኝ ያገሬልይ ሀይቅ ቢኖር ሀሪፍነዉ ዉዴ
@missjanat9618
@missjanat9618 Месяц назад
@@seadaseada3846 በጣም እመኛለሀ
@semiramohaned
@semiramohaned Месяц назад
እንዴ!!! አለ ​አለኮ ማማዬ በሥርዓት ነዋ ሆ @@seadaseada3846
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Месяц назад
ማሻአላ ወጥቸ ሙቄ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ፋፊየ እንካንደህናመጣሺማማየ ከድርም ስላምብያለሁ ሀገራችን እየተሻሻለይነውማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Месяц назад
እናእኛኮአርብሀገርነንለወይባአድአበባእንምጣ😅😅😅😅
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
በስውሀገር አንቀር በስላም ከተመለሰን እንሞቃለን አንች የከተማልጂከሆንሺ ጎተንም ቢሆን እንከትሻለን😂😂😂
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
ኮሜቶችየ እንዳትስድቡኝእና አንዳበተቀባይበት ሌላኛዋን ቀባያት ይህንቢያሰተካክሉ ወደግሞ የራሳችውን መቀቢያ ይዘውመሄድ ምክኒያቱም ላበት ከስውነት የሚወጣ ሰለሆነ በሺታ ሊያሰተላልፍይችልከሆነብየነው ካጠፋሁ ይቅርርርርርታታታታ🙏
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Месяц назад
​@@user-sz9el4jl8k ትክክልነሽ የብቻመሆንአለበት አዱበቀባውአዱ ኤጭ ይደብራል
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 Месяц назад
​@@user-sz9el4jl8k ዉነትሽን ነዉ እኔ እኳን ለዉበት መዳሀኒት ነዉም ቢሉኝ እደዚህ አላደርገዉም
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 Месяц назад
የት ነውው
@user-zb8yg1hj7d
@user-zb8yg1hj7d Месяц назад
ስወዳችሁ ፍፊ ከድሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ውይኔከድር ሲያስቀኝ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂🎉አቀማመጥህ ካራቲንጨርሰሀል😅😅😂😂😂😂😂
@user-lw4ld8db7c
@user-lw4ld8db7c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@seaditube4579
@seaditube4579 Месяц назад
አረ በአላህ ፈራሁልሽ አትሲሳደቢ ፖለቲካ ገብተሺ
@Addam24624
@Addam24624 Месяц назад
አብሽሪ ፋፊዬ አታስቢ....ቤተሰብ ሆኘሻለሁ። ከአንድ ቀን በኋላ ነገ ሲመችሽ መልሽ። ..........🙏🙏🙏
@zenadmuhamad8058
@zenadmuhamad8058 Месяц назад
200😂
@zenadmuhamad8058
@zenadmuhamad8058 Месяц назад
😂😂😂😂❤❤❤
@Ggg-td9uq
@Ggg-td9uq Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮
@SsYy-wn5zy
@SsYy-wn5zy Месяц назад
ሠላም
@ururyeye8194
@ururyeye8194 Месяц назад
ፋፊየ መውለጃሽአልደረሠምእደ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Месяц назад
አላልሺም ከመችዉ ነው ራያ ወይባጭስ ክክክክክክ በወሎ ነው 💯/💯