Тёмный
AVALuxurySurprisePlanner
AVALuxurySurprisePlanner
AVALuxurySurprisePlanner
Подписаться
Комментарии
@KidsnaZerihun
@KidsnaZerihun 27 дней назад
ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@azeber707
@azeber707 2 месяца назад
What is the meaning of this? you can appreciate him in different ways. Jesus said go to the poor house, to the woman who her husband died and the children they don't have parent's also go to the prison. He will ask when he coming back when I Am hungry did you feed me? when I am thirsty did you give me a water?when am in the prison did you visiting me ? This is all about Fasika Jesus Resurrection . shame on you
@azeber707
@azeber707 2 месяца назад
Matthews 25:35 read it please
@azeber707
@azeber707 2 месяца назад
Matthews 25;34-46
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 3 месяца назад
የአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ዋና አድናቂ እና አክባሪ ነኝ፡፡ ባለቤቱ ደግሞ እንዴት የተረጋጋች ኢትዮጵያዊ መሆኗን እንዲሁ ታስረዳለች፣ ተባረኩ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 3 месяца назад
ኢትዮጵያኖችንቁተረጅናሪፊውጅንአናበረታታበሀገራችሁእምቅሀምትአለስሩተነሳሱኢትዮጵያኖችእየተሸወዱነውበውድቀታችንስሜታቸውንያድሱብናልውጭምእንደመለዋወጫበብርይለወዋውጡናልንቁሁሉበሀገርላይስሩ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 3 месяца назад
እግዛብሄርይስጣችሁመስጠትምመሰጠትምደስይላልእኔግንሁሌምስንሰጥውጭያሉጥሩኑሮየሚኖሩነውየሚመስለንጥሩኑሮየሚኖሩትበሀገራቸውሀብትሰርተውየሚኖሩናቸውበውጭየሚኖሩበራሳቸውሀላፊነትምንምነገርአይሰሩምከተሰመረላቸውውጪከሆኑበአድደቂቀቃይባረራሉይታሰራሉየሚሰሩእጆችእናበረታታ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 3 месяца назад
ቢኔ አምላክ ይጠብቅህእድሜጤና ይስጥህ የዚሁሉምስ ኪንአምላክ ይርዳህ።
@Lolotesfay
@Lolotesfay 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenayimer5596
@tenayimer5596 3 месяца назад
ለቢኒያም ስራ ምስጋና ማለት ኬክና ጭፈራ አይደለምና ለአረጋውያኑ ትንሽ ገንዘብ፣ልብስ፣ ምግብ፣ ዳይፐር .....የመሳሰሉትን ይዞ መሄድ እንጅ ጭፈራና ኬክ ምን ይሉታል ? ቢኒያም የውጩን አለም ከናንተ የበለጠ የተረዳና የኖረበት ስለሆነ የናንተ ይሄ አዲስ አመጣሽ ኬካችሁ ምንም አይመስለውምና ገና ገና ይቀራችኋልና የት ለማን ለምን እያላችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነውና ይሄ የውጭን የባዕድን ያልተሟላ ቋንቋ በመናገር ስልጣኔ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋልና Surprise እያላችሁ መጎተትና ብዙ ወጭ አውጥቶ እስቴጁን በአበባ ማስዋብ ምንም አይጠቅምም ይልቅ ያን ያህል ያወጣችሁትን ለቢኒያም ክብር ብላችሁ ብትሰጡት ይሻል ነበርና እትንበጣረሩ በጣም ያሳፍራልና አይለመዳችሁ ! ሌላው ባህላችሁን ብትከተሉ ይሻላችኋል !!!የማንንም የነጭ ትራፊ የሆነ ማዘርስ ደይ ፣ፋዘርስ ደይ፣ ቫለንታይን ልደት እያላችሁ ከመዋረድ ኢትዮጵያ ጥሩ ባህል አላትና ያንን ለመውረስ አስቡ !!! የነጭ ቅራንቅቦ ስልጣኔ አይደለምና በአማርኛ ለማውራት ሞክሩ መንበላጠጥ ምንም አይጠቅምም !!! ለመሆኑ ቢኒያም አንድ ቀን ተሳስቶ እንግሊዝኛ ሲጨምር ሰምታችሁት ታውቃላችሁ ከሱ እስቲ ተማሩ ! የውጭ ሰዎችን ለማናገር ይጠቀም ይሆናል እንጅ በየሄደበት አንደበተ ቁጥብ ባህሉን ቋንቋውን አክባሪ ያለበትን ቦታ አስተዋይ ነውና ነውራችሁን አስተካክሉ። እንደመሪያችሁ ፓርክ የምሰራው የውጭ ሰዎችን ለመማረክ ነው እንዳለው ሆናችኋልና ! እውነቱ ግን ዘመናዊ ፓርክ ለውጭ ሰው ምንም አይስባቸውም ሃገራቸው ውስጥ ሰልችቷቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት ቅርሶችን ታሪካዊ ቦታዎችን እንጅ የህዝብ ቤት እያፈረሱ አበባ መትከልና መንገዶችን በአበባ ማንቆጥቆጥ ምንም አይስባቸውምና ከዛ በበለጠ የገበሬ ቤት ማየት ነው የሚያስደስታቸውና ከዚህ ተማሩ ለመሪያችሁም ንገሩት ።ይልቅ የተራበውን ፣ የተፈናቀሉትን ህዝብ ማሰብ ይበልጣልና እናንተም እንደሱ ቅራቅንቦ ባትሆኑ ይሻላችኋል !!!!
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 3 месяца назад
ለምን አኔን ሰርፕራይዝ አታደርጉኝም ? አንቺን አራስሽንም ይቻላል ። ዋናው ስጦታ መሆኑ ነው ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 месяца назад
ይቅርታ አድርጉልኝ ድርጅታቸውን ለማስተዋወቅ መሰለኝ ብዙ የደከማችሁት ለሱ ያወጣችሁትን ገንዘብ ብትሰጡት የተሻለ ነበር የናንተ እና የሱ ከመለካከት አልተገናኘም ከዝግጅቱ የወደድኩት ሰዎቹ በሙዚቃው ሲደሰቱ ማየቴ ነው 😂😳🤭 ቴዲዬ እንዳለው እያነቡ እስክስታ 😢😢😢
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 3 месяца назад
የሁለት አለም ሰዎች ሆናችሁ ዶ/ር ቢኒያም ጭብጨባ አይወድም ያሳቅቀዋል በቃ የአለሙ ሰው አይደለም እሱ ለዚች ምስኪን ድሀ ሀገራችን የተሰጠነ በረከት እና ፀጋ ነው የሚያስደስተው ግን ምን አልባት ለአበባው የተገዛበት ዋጋ ለ 100 ምሳ ወይም እራት ቢሆን ነው ወይም ለህንፃው ማስጨረሻ ቢሆነው እሱ እንኮን ደስ ያለህ የሚባልም ደስ ላለው ሰው ነው እሱ ሸክም ነው የሆነበት እኔ ሳልጨርሰው ነበር መፃፍ የጀመርኩት ግን ቨዲዬው ሲያልቅ ዝም ብላችሁ ነው የደከማችሁት ሲል ያልኩት ነገር ደግሞ ጭራሽ ሳሞ ጉንጮን ምናምን በቃ ቦታም አልመረጣችሁ የከተማው መናኝ ቤት እኮ ነው የሄዳችሁ ዳንኪራ ምን አስፈለገ ?
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 месяца назад
Benyyyeee❤❤❤❤
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 3 месяца назад
👍👍👍👍👍
@Mrs_cherrylady_
@Mrs_cherrylady_ 3 месяца назад
betam des yilal tebareku
@felenuna8034
@felenuna8034 3 месяца назад
እናንተም ተባረኩ ❤️🌷 እሱ ግን የተለየ ሰው ነው ምንም አይነት ውዳሴ አይፈልግም እግዚአብሔር የሚፈልገውን ህይወት የሚኖር ነው የደግነት ፀጋውን ይጨምርለት
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 4 месяца назад
Question was only move artist??
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 4 месяца назад
Mutane generations yetalake hagere lijoch honachehu bemanenete yemetaferu ye Ethiopian yemayemesele alebabese gene hulume yalefale
@MesiHad
@MesiHad 4 месяца назад
Batame teleke aretest edemana tana yesethi
@azebg328
@azebg328 4 месяца назад
ይኼ surpriseማለት የአማረኛ ቃላት የለዉም ይኾን ወይስ መልእክቱ የሚተላለፈዉ ለፈረንጆች ይሆናል በብዙ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የታጀበ ነዉ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 4 месяца назад
ቺኳ አስተዋዋቂ አትነፋም አችልም
@yedesdeswebetu2860
@yedesdeswebetu2860 4 месяца назад
የባለ መሰንቆው ነቆራ ተመችታኛለች "ዓትንኩት ሰርዬን አርፎ ይቀመጥ ፥ አንድ ሰው አይተርፍም ሲገለባበጥ።" ቀላል ይገለባበጣል እንዴ ሰራዊት ፍቅሬ
@selam733
@selam733 4 месяца назад
Endamarebachiu nurulen ❤❤
@mimimulu2295
@mimimulu2295 4 месяца назад
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ?
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 4 месяца назад
ጉድ ጉድ ከጉድም በላይ አሳፋሪዎች የተራቡትነ መጋቢ የታረዙትን አልባሾች። ማፈሪዎች ያውም የዘመኑ ማፈሪዎች
@Semhar-w8w
@Semhar-w8w 4 месяца назад
Are serawit abate hule neber abate yemiyadamtewu 1984 neber sitelal3f yeneberewu ye 5tegn kfl neberku
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 4 месяца назад
የጨረባ ተሥካር ነው ያቀረባችሁልን
@senaysenayet775
@senaysenayet775 4 месяца назад
ሰው በሕይወት እያለ እንደዚህ በበአልም ማሰብና ማድነቅ ጥሩ ነው ይቀጥል
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 4 месяца назад
ሀብታም ፈልጋች ነው የምትሄዱት እስቲ ተሾመ ወልዴ ወይ ሀይለየሱስ ተረስተው የተተውት ጋ ሂዱ ለሀብታም ማንሻቀጥ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 месяца назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 месяца назад
Indoor 👓 🤷🏽‍♀️
@ጋሻናጦር
@ጋሻናጦር 4 месяца назад
ሀብታም ቤት ከምትሄዱ ስንቱ ተፈናቅሎ እውላላ ሜዳላይ የወደቀው አማራ እየተጨፈጨፈ እየተፈናቀለ በአውላላ ሜዳ ሆኖ ትሬ በርሀብ እያለቀ ሰሜኑ በጦር እየታመሰ በአብይ ትእዛዝ እናተ ሀብታም ቤት ትጨፍራላችሁ አይ አርቲስት አፈር ብሉ
@ጋሻናጦር
@ጋሻናጦር 4 месяца назад
እንደ ኢትዮጵያን አርቲስት አሽቃባጭ ባዩበት ባንዳስብስብ ሀገር የሚያፈርሱ ሆዳም ስብስብ ሁሉ
@alemayalew7654
@alemayalew7654 4 месяца назад
ጊዜው የፀሎት ኢንጂ የዘፈን አይደለም ስንት በየመንገዱ የወደቁትን ብታስቧቸው በሰማይ ለነፍስ ለምድራችንም በረከት ነበር ይሄ ነው መአት ያመጣብን ያለመተዛዘናችን
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 4 месяца назад
መጀመሪያ ስለትንሳኤ ከማውራትች በፊት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ምስይ አትመናቀሪ
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 4 месяца назад
አነሱ በጣም ደስ ይላሉ አንቺ ግን በጣም ነው የምታስጠይው
@HiwotAnbese
@HiwotAnbese 4 месяца назад
I wonder why they didn't eat lunch
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 месяца назад
👍👌 💞💞💞💞💞💞💞
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 4 месяца назад
አንች አስተዋዋቂዋ አማርኛና እንግሊዝኛ ለይ። አታበላሽ። ሰርፕራይዙን እናደንቃለን ።
@astertube5406
@astertube5406 4 месяца назад
ምርጥ ሰርፕራይዝ😊😊😊
@rttr3992
@rttr3992 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☂️☂️☂️☂️☂️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜
@sabakassa2363
@sabakassa2363 4 месяца назад
ምንነው እንዲህ ገነት የምትገቡ አስመሰላቺሁትኮ በጣም አሺሞነሞናቺሁት
@ninjago9518
@ninjago9518 4 месяца назад
ከዚም በላይ ይገባዋል በእውነት ሌጀንድ አርቲስት ነው ጨዋ ሃይማኖተኛ እንዴ ሚሊንየም አንድ ፕሮግራም ላ ይ ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊያ ሀበ እግዚአብሔር እያለ ሲዘምር አይቸው አውቃለሁ አርቲስት ሰራዊት በእውነት የሀገር ቅርስ ነው::
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 4 месяца назад
መቼም የድሀ ቤት አትጉበኝም የሞቆ ወዳጀ ሁላ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 4 месяца назад
ደስ ይላል ተባረኩ የስራዊትን ደስታ ሳይ ሰውን በሕይወት እያለ ነው ማክበር እና ማመስገን ይገባዋል ስራዊት ምርጥ አርቲስት ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 4 месяца назад
አልፎ አይቼው እንኮን የበአል እለት ነው የመሰለኝ በጣም ታምራላቹ
@ElizeJosef
@ElizeJosef 4 месяца назад
SERAWIT FIKRENE EWEDEWE NEBER AHUNE GENG LE AYENE NEW YEMETELAWE! ANTE BETTEYENE YAWAREDEKE MESELOHE YESERAHEWE KIFATE SAYEYE TIZE SELEMUILEGNE TELAHUHE! MOT AYEKEREME ESKI YEKERETA BELATE ENA FIKERENE ASTEMERENE!
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 4 месяца назад
እስቲ ተዋቂውን አርቲስት ጌትነት እንየውን መንገድ ላይም ቢሆን ሰርፕራይዝ አድርጉልን።
@MedhinitKepeno
@MedhinitKepeno 4 месяца назад
ሰራዊት በጣም ነው የምአደንቅህ
@WerkaSisay
@WerkaSisay 4 месяца назад
Meangless