Тёмный

የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት 

AVALuxurySurprisePlanner
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 189 тыс.
50% 1

Prepare to witness a momentous occasion as Ava Luxury Surprise embarks on an unforgettable journey to honor an Ethiopian legend in the world of art. Join us on a captivating voyage as we orchestrate a surprise of a lifetime for this iconic artist whose contributions have left an indelible mark on the cultural tapestry of Ethiopia
.
.
.
#AvaLuxurySurprise #EthiopianArt #LegendaryArtist #SurpriseReveal #CulturalCelebration #ArtisticLegacy #HeartfeltTribute #EthiopianHeritage #IconicMoment #RU-vidSurprise #EmotionalJourney #ArtAppreciation #CelebrateCreativity

Развлечения

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@AbrhetTeklu
@AbrhetTeklu Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ተወዳጅ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ጋር በመሆኑ ጥሩ ነው ቀጥሉበት የሰራዊት አድናቂ ነኝ
@abrhagebregergs4965
@abrhagebregergs4965 Месяц назад
ሰራዊት ፍቅሬ ጭዋ ኣርቲስት❤መልካም ኣውዳመት ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤
@ninjago9518
@ninjago9518 28 дней назад
ከዚም በላይ ይገባዋል በእውነት ሌጀንድ አርቲስት ነው ጨዋ ሃይማኖተኛ እንዴ ሚሊንየም አንድ ፕሮግራም ላ ይ ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊያ ሀበ እግዚአብሔር እያለ ሲዘምር አይቸው አውቃለሁ አርቲስት ሰራዊት በእውነት የሀገር ቅርስ ነው::
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq Месяц назад
ኡፈፈፈፈፈይ ሰርሽን እና ሙላለምዬን ብወዳቸው እማይሰለቹኝ እምሳሳላቸው አርቲስቶች ናቸው በጣም ነው እምወዳቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው እንቁዎቼ 🎉💐😍😘🕯👏👏👏🙏
@sitrarame9822
@sitrarame9822 28 дней назад
ግን ከኔ አክስት አይበልጥም ከስራ ደክሟት መጥታ ሰራዊትና ሙሉአለም ሲመጡ ቀስቅሱኝ ትል ነበር ።አሁንም ድረስ ለሙላለም ያላት ፍቅር የማይሰለቹ በማስታወቅያ ስራቸው የተዋጣላቸው ይገባዋል ሰራዊትም በዛው ሙሉ አለ ምንም ጎብኟት በሌላቀን ።ይገባዋል ሰራዊት
@MilaFiker-jq7dw
@MilaFiker-jq7dw Месяц назад
እጅግ በጣም ሚገርም ጅማሮ እና ምርጥ ፕሮግራም ነው፡እጅግ በጣም በርቺልን እጅግ በጣም ከዚህ የበለጠ ፕሮግራም እንደምትሰሪ ሙሉ እምነት አለኝ በርቺልን ቃልዬ
@mettik1562
@mettik1562 Месяц назад
Beautiful, holiday for the person who Deserve our hero an Ethiopian legend Serwit Fekre!
@hanaasegid7273
@hanaasegid7273 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉 great job AVA
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 28 дней назад
ደስ ይላል ተባረኩ የስራዊትን ደስታ ሳይ ሰውን በሕይወት እያለ ነው ማክበር እና ማመስገን ይገባዋል ስራዊት ምርጥ አርቲስት ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
አሚንንንን ከሁሉም በላይ ሠላም ነው እና ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ።
@tadios.a552
@tadios.a552 Месяц назад
አርቲስት ሰራዊት ፉቅሬ ይገባዋል 🎉🎉🎉🎉
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Месяц назад
Good job, brother and sister and family.
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
Ethiopian legend serawite fikrea we love you
@GenteSofe
@GenteSofe 29 дней назад
ትክክለኛዉ ሰፕራይዝ ዛሬ አየሁ❤❤❤❤ እኮን አደረሰችሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Месяц назад
ኤጭ አዝማሪ አፈር ብይ 😢😢
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Месяц назад
Beautiful. This is the purpose of life being happy spending time and making us happy by looking at you guys.
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg Месяц назад
አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ የምርጦች ምርጥ እንወድሐለን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Месяц назад
ሲያምሩ ❤❤❤
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Месяц назад
አሪፍ ስራ ነው ማሰታወቂያዋን አሰቡባት
@MedhinitKepeno
@MedhinitKepeno 28 дней назад
ሰራዊት በጣም ነው የምአደንቅህ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
እውይይይ... ልጆቻችን እግዚአብሔር ያክብራችሁ :: ለአመቱም በሰላም በጤና አብሮ ያድርሰን ለአገራችንም ሰላም ያምጣላት ወንድማችን አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እንወድሀለን ::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
እንዲህ ስንከባበር ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b Месяц назад
ደሰ ትላለቸሁ አይለያችሁ
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 Месяц назад
wow andegna
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ሠራዊት ፍቅሬ እንኩዋን አደረስህ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ከነቤተስብህ❤❤❤
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Месяц назад
Happy holiday surprise egg
@Tesfanesh-dj8ou
@Tesfanesh-dj8ou Месяц назад
ሠርዬ ስለ አብዬ ዘርጋው ስታወራ እኔ እና ባለቤት ከት ብለን ስን ስቅ ይሄ ቲም ግን በማሲንቆ ነው ሊታነቅ ሲል ነወ የገባው።
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h Месяц назад
wowwwww❤❤❤
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Месяц назад
Happy Holiday.
@astertube5406
@astertube5406 27 дней назад
ምርጥ ሰርፕራይዝ😊😊😊
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 29 дней назад
በየመንገዱ የወደቁትን ድሆች አብን ስንት ደካማ እንልትና አባት አሉ እርቧችው ያፍሩ
@Imfano2122
@Imfano2122 29 дней назад
ሰርሽ ❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 24 дня назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 25 дней назад
አነሱ በጣም ደስ ይላሉ አንቺ ግን በጣም ነው የምታስጠይው
@selam733
@selam733 22 дня назад
Endamarebachiu nurulen ❤❤
@Davedesalgn
@Davedesalgn Месяц назад
Techelalchu bawent edanta surpise yamidarge yalm bartu katelubat 👏🏻👏🏻👏🏻
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 28 дней назад
አልፎ አይቼው እንኮን የበአል እለት ነው የመሰለኝ በጣም ታምራላቹ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 23 дня назад
ሰው በሕይወት እያለ እንደዚህ በበአልም ማሰብና ማድነቅ ጥሩ ነው ይቀጥል
@kttr-ph4zo
@kttr-ph4zo Месяц назад
My weddings days
@user-gp3sx1gn7o
@user-gp3sx1gn7o Месяц назад
ሰራዊት ፍቅሬ ለምንድነው እቤት ውስጥ በሌላም ቦታ ኢንተርቪም ላይ ጥቁር መነፅር ቢያስረዳ ሁሌ ሳየው ያስጨንቀኛል
@lidacall2815
@lidacall2815 Месяц назад
ምስኪኑ ቤት ኤዳቹ ጎብኙ የናጠጡ ሀብታሞች ቤት ከማሽቃበጥ ፅድቅም ታገኙበታላቹ 😮
@azebg328
@azebg328 21 день назад
ይኼ surpriseማለት የአማረኛ ቃላት የለዉም ይኾን ወይስ መልእክቱ የሚተላለፈዉ ለፈረንጆች ይሆናል በብዙ የእንግሊዘኛ ቋንቋ የታጀበ ነዉ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 21 день назад
ቺኳ አስተዋዋቂ አትነፋም አችልም
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 20 дней назад
Question was only move artist??
@mimigech9585
@mimigech9585 Месяц назад
እቁላል ነዉ ይዘዉ የመጡት ወይስ አይኔ ነው ?
@hanaedea4349
@hanaedea4349 Месяц назад
ወዴት እንደምትሄዱ እኮ መጀመሪያ ነግራችሁናል እንዴት እንገምት ወይ እርእሱን ግልፅ አታድርጉት
@melatdebele8501
@melatdebele8501 29 дней назад
🎉❤
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 Месяц назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን መቼ ነዉ የምሰለጥኑት የመኪና በር ከፈትክ ወረድክ በቃ ልጅቷ ላይ በሩን ለቀህ ሮጥክ ምን አለ እስኪወርድ እንኳን ብጠብክ እንከፍ
@WalletGg
@WalletGg Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@bilenhindi
@bilenhindi Месяц назад
💚💛❤
@alemayalew7654
@alemayalew7654 25 дней назад
ጊዜው የፀሎት ኢንጂ የዘፈን አይደለም ስንት በየመንገዱ የወደቁትን ብታስቧቸው በሰማይ ለነፍስ ለምድራችንም በረከት ነበር ይሄ ነው መአት ያመጣብን ያለመተዛዘናችን
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Месяц назад
ምናለ አዝማሪና ዘፈን ከኢትዮጵያ ምድር ሙልጭ ብሎ ቢጠፋ ዘፈን የሴጣን ነው ።።።
@AaAa-hq8un
@AaAa-hq8un 28 дней назад
የሐበሻ ባሃል ማድመቂያ አዝማሪ ነው አንች ከየት የመጣሽ ነሽ?
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 28 дней назад
@@AaAa-hq8un ከጎንደር 🌞
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 21 день назад
እርግጠኛ ነኝ በያዳራሹ ምትጨፍሪና ምትዳሪ ቆሻሻ ሴሰኛ እንደሆንሽ ከንንግግርሽ ያስታውቃል ጥምብ ጠባብ ዘረኛ
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 Месяц назад
🙏🏾❤️🙏🏾❤️🍾🥂
@warkwark6096
@warkwark6096 Месяц назад
😮😮🎉
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 27 дней назад
አንች አስተዋዋቂዋ አማርኛና እንግሊዝኛ ለይ። አታበላሽ። ሰርፕራይዙን እናደንቃለን ።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 22 дня назад
የጨረባ ተሥካር ነው ያቀረባችሁልን
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 20 дней назад
Mutane generations yetalake hagere lijoch honachehu bemanenete yemetaferu ye Ethiopian yemayemesele alebabese gene hulume yalefale
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Месяц назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
ለምን የት እንደምንሄድ ገምቱ አላችሁን ከላይ እኮ የምንሄደው አርቲስት ሰራዊት ቤት ነው ብላችሁ ፅፋችሃል 😅
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 29 дней назад
በ ቴሌቪዥን ስለሚያዩ ነዉ የጠየቁ ሁሉምኮ በዩቱብ አያይም
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Месяц назад
Mindnew algebagnem
@MesiHad
@MesiHad 20 дней назад
Batame teleke aretest edemana tana yesethi
@user-fd3yq8ei9o
@user-fd3yq8ei9o 22 дня назад
Are serawit abate hule neber abate yemiyadamtewu 1984 neber sitelal3f yeneberewu ye 5tegn kfl neberku
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 26 дней назад
👍👌 💞💞💞💞💞💞💞
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Месяц назад
የተጣበበ ሊሙዚን ነው ቁመት ብቻ ምኑን ተንጣለለው እግራቸው ተነካክቶ ተጨናንቀዋል
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 Месяц назад
mert sew
@fevenetio6003
@fevenetio6003 29 дней назад
ጡት ማሳየት የብልግና እና የሴሰኝነት ምልክት ነው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 24 дня назад
ተባረኪ!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 25 дней назад
Indoor 👓 🤷🏽‍♀️
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 29 дней назад
የዶሮዋን ስነ ስርአት የሚገርም ነው ጥሩ አድማጭ ናት ኩኩ😂
@user-hd3mn9ev8q
@user-hd3mn9ev8q 28 дней назад
SERAWIT FIKRENE EWEDEWE NEBER AHUNE GENG LE AYENE NEW YEMETELAWE! ANTE BETTEYENE YAWAREDEKE MESELOHE YESERAHEWE KIFATE SAYEYE TIZE SELEMUILEGNE TELAHUHE! MOT AYEKEREME ESKI YEKERETA BELATE ENA FIKERENE ASTEMERENE!
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Месяц назад
seresh ko bebetsebu yetmerek yetbarek tedaru melekam balebetu melekam sowe nowe. zemenu kene betesebu yetebarek yihunelet.🙏
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 Месяц назад
Leba hula yeken Jboooo....we don't know him💀👿👹
@MiskerBelay
@MiskerBelay Месяц назад
ፕሮግራም ሰርታችው ሞታችዋል ማፈሪያዎች ናችሁ
@yal1907
@yal1907 Месяц назад
የኢዩጵያ አርቲስና ቅልብ በሬ አንድነው ይሄም የወያኔ ቅልብ ድልብ ነበር አንድም ቀን ህዝብን አስቦ አያቅም ሁላችሁም አንድ ናችሁሆድ አደር
@nahiliabedi5801
@nahiliabedi5801 Месяц назад
wey enkone yate kelebe alehone
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 28 дней назад
ኧረ አይባልም
@Seble67
@Seble67 Месяц назад
ስርጭት ፍቅሬ ኦርቶዶክስ ነው ?
@addis927
@addis927 Месяц назад
ለራሱ ከማግበስበስ በቀር ምን የሰራው ነገር አለ ስንት ደሀ ባለበት ወቅት ላለው ማሽቃበጥ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
Lanche eyanagra nawu yameyadergawu who are you you must be a Devil's daughter stay away
@SaronbeleteSaron
@SaronbeleteSaron Месяц назад
Yena abate dengetaleh eko sewedew eko bewente
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 28 дней назад
እስቲ ተዋቂውን አርቲስት ጌትነት እንየውን መንገድ ላይም ቢሆን ሰርፕራይዝ አድርጉልን።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
Why hummer Beklo 🐎 Eyale
@user-dg3dt6ii5r
@user-dg3dt6ii5r 26 дней назад
I wonder why they didn't eat lunch
@WerkaSisay
@WerkaSisay 28 дней назад
Meangless
@sabakassa2363
@sabakassa2363 28 дней назад
ምንነው እንዲህ ገነት የምትገቡ አስመሰላቺሁትኮ በጣም አሺሞነሞናቺሁት
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 22 дня назад
ጉድ ጉድ ከጉድም በላይ አሳፋሪዎች የተራቡትነ መጋቢ የታረዙትን አልባሾች። ማፈሪዎች ያውም የዘመኑ ማፈሪዎች
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
የአማራ ህዝብ በጦርነት እያለቀ ሰው እየተራበ በሚዲያ እዩኝ ማለት ምን ማለት ነው ፈጣሪ ይፈርዳል ነገ ፋኖ ሲመጣ ወዴት እንደምትደበቁ እናያለን ህሊና ቢሶች ድል ለፋኖ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Месяц назад
ትግሬም አማራም የለም ሁሉም ጋላ ናቸዉ
@astertefera151
@astertefera151 Месяц назад
የሚያስጠላ ድፍረት ያለ ቦታችሁ
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Yeweyane kegna eko ❌
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z Месяц назад
ምን አለ መቅዶንያ ብትሄድ እና ድሆች ጋር ብታሳልፎ የማሽቃበጥ ዘመን
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 Месяц назад
ZEMENE MESHKEBABET
@blitzer9628
@blitzer9628 28 дней назад
ለሚሞተው ለአማራ ህዝቡ ድፅ ሁኑ
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Месяц назад
ለተመልካቾችማ ምንም ሰርፕራይዝ አይደለም። የት እንደምትሄዱ የቪዲዮዉ አርእስ ላይ ፅፋችሁታል። ቀሽሞች!
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Месяц назад
Please remember those poor Ethiopians who are suffering as a result of Abiy brutal regime
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Месяц назад
Do your part
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 29 дней назад
በየሀብታሙ ቤት ከምትዞሩ ጉሮሮአችው እንጀራ የማያገኙትን ድሀ በጉበኛችሁ ወሬኛ ሁሉ ሁሌ ወደ አለው መሮጥ
@fitsumMana
@fitsumMana Месяц назад
በፉሲካ በዐል ምነው አንዷ የጠንቋይ ልብስ?
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Месяц назад
የወያኔ ተላላኪ የነበረው ሰራዊት ፍቅሬ አሽቃባጮች
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
ዛሬ ም ወያኔ ላይ ናችሁ የደርግ ትራፊ።
@ahme9759
@ahme9759 Месяц назад
አዝማሪዋ ሥራዎን እረታ ታጨበጭባለች😂😂😂😂😂😂😂
@fevenetio6003
@fevenetio6003 28 дней назад
አይኗን ከሱ ላይ መንቀል አቅቷቷል
@mimimulu2295
@mimimulu2295 22 дня назад
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ?
@temesgen-zirgoa
@temesgen-zirgoa Месяц назад
ሠራዊት ፍቅሬ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ የራሱን የሆነ አስተዋፅኦ አበርክቷል ሆኖም በኢትዮጵያ ምድር ላይ በህዝብና በትውልድ አዕምሮ ዘመን ተሻጋሪ የዕውቀት ብርሃን የዘሩ ጠቢባን ነበሩን ዛሬ ግን ቤተሰቦቻቸው የት እንዳሉም አናውቅም የዮፍታሔ ንጉሤ ፣የተክለጻዲቅ መኩርያ ፣የግርማቸው ተ/ሐዋርያት ፣የአቤ ጉበኛ ፣ጳውሎስ ኞኞ ፣ፀጋዬ ገ/መድህን አንዲሁም የሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ፈርጥ የነበሩ ግርማይ መኮንን ፣ሃይሉ ብሩ ......ወዘተ ታዲያ የእነሱንም ቤተሰብ አፈላልጋችሁ ብትጠይቋቸውስ?
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 25 дней назад
እንደ ኢትዮጵያን አርቲስት አሽቃባጭ ባዩበት ባንዳስብስብ ሀገር የሚያፈርሱ ሆዳም ስብስብ ሁሉ
@tady670
@tady670 Месяц назад
ከአድርባይና ሌባ ጋር አሳፈሪዎች ስንት ሰው እያለ እዚብ ከሃዲ ጋር
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 28 дней назад
መቼም የድሀ ቤት አትጉበኝም የሞቆ ወዳጀ ሁላ
Далее
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
06:37
Просмотров 336 тыс.
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 5 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 1,3 млн