Тёмный
ዋናዉ ጤና
ዋናዉ ጤና
ዋናዉ ጤና
Подписаться
ኡፍፍ የኔ ከርታቶች
34:53
28 дней назад
ጉድነዉ ተመልከቱ
13:15
4 месяца назад
የፍቅር ቻናል ተዘጋ  ኡፍፍ
12:30
4 месяца назад
ምሣየ በላህ ብሎ ገደለዉ
19:54
5 месяцев назад
ጉጉ
12:27
6 месяцев назад
ይህም የኔ ጉድነዉ
1:43
8 месяцев назад
5 November 2023
1:44
8 месяцев назад
Комментарии
@fkerwolo3034
@fkerwolo3034 9 часов назад
ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ። ዘሀራየ። በርችልኝ። በውነት ምንኛ ደስ ይላል ማት የፈለጎትን ብረሃን አዩ
@jojomoktar24
@jojomoktar24 12 часов назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን አላህ ያገራችን ይብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ያረብ 🫶
@yenantw21
@yenantw21 15 часов назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ።እልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለማዬነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@zeyada12
@zeyada12 15 часов назад
ሰው ሁሉም ሴጣን ሆኖዋል😢😢😢😢
@mekaይቱብ
@mekaይቱብ 17 часов назад
ስላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ እኮንስላመጣሺ በጣም ደሥይላ ል ወላሂ አይናቸው በራ አላህ ክኮአይቸግርውሕ ብቻ ሥበ ብ ማድርሥነው
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 18 часов назад
አንዳንድ ጊዜ ብዙ ነገሮች በህይወት እናስተካክላለን አስተካክልን እንጨርሳለን ማንላቸው ነገሮችና ሲል ልጆቻቸው ብራናቸው ምን ሃይለስተኛ ሊሆን እንደሚያስብ ብቻ ከባላቸው ❤❤
@zemzemali6970
@zemzemali6970 19 часов назад
አሰላምአሊኩም። እራህመቱላሂ ወበረካቱ። እንኳንሰላም መጣሽልኚ ዘሀሩ። አላህኮአይቸግረውም። ከምር። ደስብሎኛል መሸአላህ። ተገለጠላቸው ማለት። ነው። ደስ ሲል። በአላህ። አልሀምድሊላ
@FatumaEbrahim-ww4er115
@FatumaEbrahim-ww4er115 20 часов назад
አሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ውዳ እንካን ደና መጣሽ ዋውውው ኣሪፍ ነው ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ ማሻኣላላህህ ማሻኣላህ እንኳን ደስ ኣለን ኣይናቸው በራ ኣልሓሙዱሊላህ ስወዳቸው ኮ ኣላህ እስከመጨረሻ ኣይናቸው ልባቸውም ብርሃን ዩሙላው ኣልሓሙዱሊሃህ ሌማትየ ውዴ በርቺ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 22 часа назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ውዴ ማሸ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ደስ ይላል ማሸ አላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሰነዋል🎉🎉🎉❤
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd День назад
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንዲት ነሽ እንካነሰ ደህና መጣሽ በያላቹህበት ሀላቹህም ሰላማቹሆ የብዛ አላህ ሀገረችንን ሰላም ያረግልን
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq День назад
እልልልልልልልልልል ማለት አሁን ነው የምር ደስ ብሎኛል አላህ ደረሰላቸው በጥም እድለኛ ናቸው ማሻአልልህ😢🎉😢🎉
@fkerwolo3034
@fkerwolo3034 День назад
ሰላም ሰላም ዘሀራየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚልና አስገራሚ ድንቅ ስረነው የእግዚ አበ ሔር የሚሳነው የለም በርችልኝ
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid День назад
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ላላህ ምን ይሳነዋል አልሀዱሊላ❤❤❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 День назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ዘሀራየ እህቴ አላህ አፉያሽን ይመልስልሽ ያረብ በርቺልኝ የኔ ውድ ❤❤❤
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur День назад
አስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እካን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን በርቺ ጠክሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TegestTesfaw
@TegestTesfaw День назад
ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ እግዚአቤሔርይመስገን ዋውውውውው በጣም ደስ ይላን ደስ ይላን የናቲቱ ውጤቷ ይስማት በጣም
@seidaTades
@seidaTades День назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ማሻ አላህ እዉነት አዩ በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ
@user-em9to8el4u
@user-em9to8el4u День назад
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት በርች ዘህራየ ጠንክር
@SelinaTube-go2vv
@SelinaTube-go2vv День назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አመሸሽ ዛህራየ ሰላም ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን አንቺም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በርቺ ጀግና ነሽ
@FatumaAmede
@FatumaAmede День назад
አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኳን ዴህና መጣሽ ዘህራየ አህለን በርችልኚ ውዴ ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ እህቴ አገራችንን ሠላም ፍቅር አድነት አላህ ያድለን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hulgez
@hulgez День назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ውድ ቤተሰቦች ላይክ ሸር በማረግ አበረታቱት🎉🎉🎉🎉
@ሀሊማሀሰን2
@ሀሊማሀሰን2 День назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልንጌታዬ ሆይ የማይመጣን ነገር እንድጠብቅ አታድርገኝ ሀዘኔን በማይፈራ ሰው ላይ ችክ እንድል አታድርገኝ ለኔ ባልፃፍከው እና ልቤን በሚጎዳ ነገር ላይም እንድንጠለጠል አታድርገኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu День назад
በጣም ደስ የሚል ነው እውነት ለመናገር ፈጣሪ ደሞ ጨርሶ ይማራቸው በጣም ነው የምወዳቸው
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 День назад
ዋወ እና ሄራን አይናቸው በራሳቸው እንዴ ኦ ፍጣሪ ሆይ ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልል ሰለ መይናገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰግን❤❤❤❤❤
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw День назад
egzabher eyemsgne btam des yelale destachew destachen new selenbern coyeta enamsgnalen
@mekedestube
@mekedestube День назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ የሚል ዜናነው እንኳንም ደሰ አላቸው የመጨርሻቸውንም ያሳምርላችው🙏🙏🙏🙏
@lekiatube7407
@lekiatube7407 День назад
ሰላም ሰላም እኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ፈቅር ሰላምን አድነትን ያድለን አሪፈ ቆይታ ነበር በርችልኝ የኔ መልካም በርቱልኝ
@hulgez-wb2vg5tr1w
@hulgez-wb2vg5tr1w День назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ እርስሽ ግን እደ አፈሽ ባረገው ብዬ ተመኘሁ🎉🎉🎉
@VjzhzhGzjsj
@VjzhzhGzjsj 4 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 4 дня назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ውዴ አላህ ይሶብራቸው ከባድ ሀዘን ነው አላህ ይቅር ይበለን ወንጀላችን በዝቷል ያአላህ🎉🎉🎉❤
@temrefentaweethiopia301
@temrefentaweethiopia301 5 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካትሁ ዘሀርዬ እንኳን ሰላምና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ❤አሪፍቆይታነበርን የሞቱትንም አላህ ይማራቸው አሟሟታችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ😢
@fkerwolo3034
@fkerwolo3034 5 дней назад
ሰላም ሰላምሽይብዛልኝ ዋናው ጤናው ❤🎉 ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ነፈቀኝ ❤🎉 አረ ሰሌም ይምጣልን
@ሀሊማሀሰን2
@ሀሊማሀሰን2 5 дней назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልንጌታዬ ሆይ የማይመጣን ነገር እንድጠብቅ አታድርገኝ ሀዘኔን በማይፈራ ሰው ላይ ችክ እንድል አታድርገኝ ለኔ ባልፃፍከው እና ልቤን በሚጎዳ ነገር ላይም እንድንጠለጠል አታድርገኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሀሊማሀሰን2
@ሀሊማሀሰን2 5 дней назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልንጌታዬ ሆይ የማይመጣን ነገር እንድጠብቅ አታድርገኝ ሀዘኔን በማይፈራ ሰው ላይ ችክ እንድል አታድርገኝ ለኔ ባልፃፍከው እና ልቤን በሚጎዳ ነገር ላይም እንድንጠለጠል አታድርገኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekaይቱብ
@mekaይቱብ 5 дней назад
ስላም እኮን ስላም መጣሺ በጣም ያሳ ዝናልበጣም እኛን እሚያ ይ በት ብዛቱ አይይ ደሞ ይሂ አድሱ ካሜራ ነው ወላሂ ከባድነውውው❤❤❤❤
@yenantw21
@yenantw21 5 дней назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ ታረቀን ይቅር በለን በእውነት ልብ ይሰብራል። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
@zeyada12
@zeyada12 5 дней назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaEbrahim-ww4er115
@FatumaEbrahim-ww4er115 5 дней назад
ኣሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ዛህራየ እንካን ደና መጣሽ ያኣላህ ያማል ኣላህ ሰብሩ ይስጣቸው ለሞቱት ኣላህ በቀኝ እጁ ይቀበላቸው ኣላህ ከድንገተኛ ምት ይጠብቀን እፍፍ በጣም ነው የሜያሳዝነው ኣገራችን በሃዘን ተናወጠች በዚም በዛም ሞት 😢
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu 5 дней назад
ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው እውነት ከልብ ያሳዝናል
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 5 дней назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ይህንን ሰሞን እየተካሄደ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል የሞቱ ሙስሊም እህት ወንድሞችን አላህ ይዘንልቸው ያርብ😢😢😢
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd 6 дней назад
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንዲት ነሽ በያላቹህበት ሀላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላሆ ሀገረችንን ሰላም ያረግልን
@jojomoktar24
@jojomoktar24 6 дней назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን አላህ ያገራችን ይብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ያረብ 🫶
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 6 дней назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ዘሀራየ ኤህቴ በጣም ያሳዝናል የኔውድ አላህ ቁጣውን ያብርድልን😢😢
@user-em9to8el4u
@user-em9to8el4u 6 дней назад
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ መሸ አለህ ሀርፍ ቆይታ ነበር አብሽር በርች
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 6 дней назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽአላህ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን በጣም ያሣዝናልበጣም ልብ ይነካል😢
@seidaTades
@seidaTades 6 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ያሳዝናል አላህ ሰላሙን ያምጣልን በጣም ይከብዳል አላህ ግስቱን ይስጣቸዉ
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw 6 дней назад
Egzabher yemsegen selam lhgerachen yamtalen selam lhzbachen yehunen yemotuten nebes yemare
@mekedestube
@mekedestube 6 дней назад
Egzabher yemsgne ehitachen encuon selam mtashe ewnat btam yasazbnale 😢fetary lotutt nebes yemar mesnanatn yestelen
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 6 дней назад
ላኢላህ አኢነሏህ እናተዘረኞች አላህ ያጥፋልን አላህ ፍርዱን በቅርብ ያድርግባችሁ አይ እናቶቻቸዉ አይይይይይይ
@hulgez-wb2vg5tr1w
@hulgez-wb2vg5tr1w 6 дней назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ የአገሪ ልጅች ላይክ ሸረ ሰብሰክራይብ በማረግ አብረን እንደር🎉🎉🎉🎉