Тёмный

የታረዱት እነዚህ ናቸዉ አይይ ዘረኝነት 

Подписаться
Просмотров 236
% 28

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@tube-ex8xq
@tube-ex8xq 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነው ዘረኝነት የሚባል ፈጣሪ ያጥፍልን ጭራሽ በስደት አቤቱ ጌታሆይ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህሌ እንኳን ደህና መጣሽ በርቼ አላህ ሰላም ያወርድልን
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 3 месяца назад
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላሒወበረካቱ አሕለን ወሣሕለን እኳንሠላምመጣሽ አላሕ መጨረሻችን አሣምርል የሞቱትም አላሕጀተልፊርደውሥ ይወፊቃችው በጣም ያሣዝነል❤❤❤❤❤❤❤
@ZuZuTube-qz3wr
@ZuZuTube-qz3wr 3 месяца назад
ሰላም ደላም እኳን ደህና መጥሽ ዘርኝነት በጣም የሚያስጠላ ነው የሀገራችን አልበቃ ብሎ በሰው አገር ደግሞ በጣም ያሳዝናል ከሌላ ሀገር ዜጋ ጋር አብርን እየኖርን ከራሳችን ጋ ችግር😢😢😢😢
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ይሄ ጊዜ ምህረቱን ይላክልን ብቻ
@HAyATTuBE-bs7vv
@HAyATTuBE-bs7vv 3 месяца назад
ሰላምማማየእንኻንሠላምመጣሺ የአላህ ቀጣምያሳዝናል አላህዘረኝነትንያጥፋልን
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw 3 месяца назад
egzabher Amlake selamn yamtalen zergntn yatfalen kemnm belay selam lhgerachen yehune
@EmuSOLiHእሙሷሊህ
@EmuSOLiHእሙሷሊህ 3 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነትና መተሳሰቡን ያምጣልን ለኛ የሚጠቅመ ነገር እበሳችን መተሳሰብ ሲኖር ነው
@yenantw21
@yenantw21 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው የሚተገብሩትንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል።
@mekedestube
@mekedestube 3 месяца назад
Egzabher ymsgne ehitachen encin selam mtashe selam lhgerachen selam lhzbachn yehun fekern yamtaln
@rahmettube
@rahmettube 3 месяца назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ምኞት ነው
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 3 месяца назад
ኮፒ ኮሜንት አትኮምቺ
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 3 месяца назад
ሰላምሸይብዛእህታለሜ፣እንኳንደህናመጣሸ፣በረች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helemat
@Helemat 3 месяца назад
ዘርኝነትን አላሕያጥፍልን
@hayatuu
@hayatuu 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉🎉
@zeyada12
@zeyada12 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@damakesie1
@damakesie1 3 месяца назад
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 3 месяца назад
ዘሀራእደትዋልሽ
@aligemalgemal9489
@aligemalgemal9489 3 месяца назад
ትናንትእንተርኔቱተዘግቶብን