Тёмный
THE WORD  ቃሉ
THE WORD  ቃሉ
THE WORD ቃሉ
Подписаться
THE WORD (ቃል) is an online video ministry.
These short 10- minutes videos seek to address questions most Christian have & to provide a forum for people to discuss
theological concept and ideas.
This Channel also encourage people to live their true calling as a born-again Christian.
I hope you'll lean and enjoy these videos share them and be the part of this ministry!
Bihan Tsegaye
one saved always saved!
19:10
28 дней назад
Комментарии
@lisanwork6597
@lisanwork6597 13 часов назад
ምናለ ይሄንን ሰምቶ እንኳን ቢመለስ አንተን ጌታ ይባርክህ
@yrgakassa7465
@yrgakassa7465 15 часов назад
Endet Yetebareke sew Neh Gin❤
@WinnerNegn
@WinnerNegn 3 дня назад
በርታ አሪፍ ነው ቀጥልበት።የያዝከው እወነትን እየጸለይክ ግለጥ።አመሰግናለሁ
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 3 дня назад
Tebarek🙏
@DiribaTesfa-ks4xn
@DiribaTesfa-ks4xn 4 дня назад
Mat 7:21 read
@iphonetastic648
@iphonetastic648 4 дня назад
ብሬ ምን እንደ ሚልክ አላውቅም በእውነት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ከአንተ አይደለም የሆነ የሆነው ሁሉ ከእግዚአብሔር ነውና ጌታን አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ ብርዬ እንዴት እንደ ሚወድክ በጌታ ፍቅር በእውነት የእውነትን ቃል ገልጣክ ስለስተመረኮው ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ተበርካሃል ቶሎ ቶሎ ናልን አትቆይብን እባክህ ብሬ እወዳለሁ❤❤❤😘😘😘
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 4 дня назад
እሺ ደስ ይለኛል በጣም አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏
@AmarechYohannes-c7d
@AmarechYohannes-c7d 5 дней назад
Tanks
@AbigiyaDaniel
@AbigiyaDaniel 5 дней назад
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!❤
@RibikaRibka-ir4ni
@RibikaRibka-ir4ni 5 дней назад
❤❤❤❤ብሩክ ነህ❤ፀጋ ያብዛልህ ሰወክ❤
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 5 дней назад
በርታ This is the biblical truth 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mintushewa1370
@mintushewa1370 6 дней назад
ameeen Thank you brother 🙏
@TigstuHailu-yo35
@TigstuHailu-yo35 6 дней назад
ብሬ ቤተ ክርሰቲያን ከተነጠቀች በኋላ ማነዉ በሰባቱ አመታት ወንጌል የሚሰብከዉ ?? የእግዚአብሔር መንግስት ናት ወንጌልን የምተሰብከዉ እና የእግዚአብሔር መንግስት ወይም ሙሺሪት ሙሽራዉ ከወሰዳት በኋላ ሰባኪ ይቀራልን ?? አመሰግናለሁ በርታ
@yaditube1860
@yaditube1860 6 дней назад
የድምፅ ጥራቱን አስተካክለህ ብትለቅ ጥሩ ነው background ድምፅ ቢጠፉ ጥሩ ነው በተረፈ በርታ ፀጋ ይብዛልህ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 6 дней назад
Yes I know Sorry I haven't 🎤 next time will be fine as usual
@Josefe4950
@Josefe4950 7 дней назад
በርታ
@sega8132
@sega8132 7 дней назад
ተባረክ🙌
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 7 дней назад
መፅሐፍ ቅዱስን በሰጠችው ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ውስጥ እምነት ከስራ ነጣጥሎ ያስተማራ አንድ ብቻ ቅዱስ አባት ጠቅሰህ ያስተማረ ከቸርች አባት አሳየን ። ከ16 ክፍለ ዘመን በፊት ባለው የመዳን ትምህርት አሁን ያመጣው መነሻው እምነት ብቻ ብሎ በተነሳው ሉተራዊ አረዳድ እንጂ በጥንቷ ቤተክርስቲያን አይታወቅም። ጌታ በሕይውና እና በሙታን ለመፍረድ ሲመጣ እምነታዊ ጥያቄ ሳይሆን ስራህን ነው የሚጠይቅህ። እንደ ስራ መጠን እከፍላሀለው አለ እንጂ እንደ እምነት መጠን አላለም። እምነት ከስራ የሚነጣጥል ጥንት ጠላት የዲያብሎስ አሰራር ነው።
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 7 дней назад
ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ በእጥፍ ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም እባክህን አሁንም በተሳሳተ መንገድ ተምረን የተረዳነውን አስተካክለህ እስተምረን መንፈስ ቅዱስ በረዳህ መጠን እና ሰብስክራይብ አድርጉ ማለት አትሰልች እንዲያደርጉና ብዙዎች እንዲማሩ ውድኮ ነው የእግዚአብሔር ቃል 🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 7 дней назад
More Grace ❤
@Hiwot210
@Hiwot210 7 дней назад
የጌታ ጸጋ በእጥፍ ይብዛልክ ።❤👏
@SelamSelam-wz4ut
@SelamSelam-wz4ut 7 дней назад
ዋው ይገርማል
@SelamSelam-wz4ut
@SelamSelam-wz4ut 7 дней назад
ተባረክ ወንድሜ እንዴት እንደተፈወስን
@MekdiSami
@MekdiSami 7 дней назад
ብዙ ትምህርት አግኝቻለው tebarek
@AmarechYohannes-c7d
@AmarechYohannes-c7d 7 дней назад
Texark
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 7 дней назад
ወዶ ፈቅዶ ወደዚህ ፅድቅ ሕይወት ያፈለሰን አብ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እኛ መቼንስ አመስግነን አንጠግብም እግዚአብሔር አምላካችን ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜንንን!🙏🙌 አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤ ከሰማይ የወረድሁት የራሴን ፈቃድ ለማድረግ ሳይሆን፣ የላከኝን የእርሱን ፈቃድ ለመፈጸም ነውና፤ የላከኝም ፈቃድ፣ ከሰጠኝ ሁሉ አንድ እንኳ ሳይጠፋብኝ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣ ነው። የአባቴ ፈቃድ ወልድን አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ዮሐንስ 6:37-40🙏🙌
@fantayeneshhailu3691
@fantayeneshhailu3691 8 дней назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነትን እየገለጥክልን ስለሆነ እናመሠግናለን አንተን የረዳ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይርዳን።
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 8 дней назад
Tebarek wandeme🎉
@TarikuMekonnen-fh7xb
@TarikuMekonnen-fh7xb 8 дней назад
Tsega yibizalh
@user-eu8fk5tb2k
@user-eu8fk5tb2k 8 дней назад
መዳን በራሴ ሳላላገኝሁት ድህነቴን በኔ ስራ አላጣውም።❤❤❤❤❤❤
@Jesus-s8g
@Jesus-s8g 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-io7io6fm5b
@user-io7io6fm5b 8 дней назад
ፀጋ ይብዛልህን ወንድሜ
@girmacharfwa1738
@girmacharfwa1738 8 дней назад
ወንድሜ እርፍ እያረከን ነው, ጸጋና ሰላም ያብዛልህ!
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 7 дней назад
በጣም ጌታን አመስግኜ አልጠግም❤❤
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 8 дней назад
ፀጋ ይብዛልህ
@kesemaylayDemena
@kesemaylayDemena 8 дней назад
💪be❤
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 8 дней назад
Dinik agelalets tsega yibizalih Zimi bilehi ketile❤❤❤❤
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 8 дней назад
Bemejemera letsegaw balebet kibir yihun antem tebarek ye geta Tsega ena Selam yibizalih
@YasseinCelll
@YasseinCelll 8 дней назад
ተባረክ ወንድማችን
@TigistHibebo
@TigistHibebo 8 дней назад
Tebarkhal bero❤
@tumitube2549
@tumitube2549 8 дней назад
ኢየሱስ❤❤❤
@user-vw2nz1mq7i
@user-vw2nz1mq7i 8 дней назад
Yessssss❤
@adanchabera1338
@adanchabera1338 8 дней назад
የድምፅ ጥራት
@TameTeferi
@TameTeferi 8 дней назад
Geta abzito yibarkh wondme
@melat2051
@melat2051 8 дней назад
ተባረክ❤❤❤
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 8 дней назад
Welcome bro we love u
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 8 дней назад
Can baptism save us please I need more explanation 🙏
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 7 дней назад
Baptism is a great and good symbol or way to that we explaining our beliefs but there is nothing to do with SALVATION. more details coming soon with this topic.More Grace
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 7 дней назад
@@TheWordwasGod1 amen in Jesus name But does it mean 1 peter 3:20_21 On baptism
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 7 дней назад
@@AbebaDamesa-wc7ls በጣም አሪፍ ጥያቄ! ነገር ግን ቁ 21 ላይ ጥምቀትን ከእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ጋር ያገናኘዋል ።አየህ ያዳነን ጥምቀቱ ሳይሆን የክርስቶስ ትንሣኤው ነው።በሞቱ እዳችን ተከፈለ በትንሣኤው የዘላለም ህይወት አገኘን።እኛም ስንጠመቅ ወደ ውሃ ውስጥ ስንገባ ሞቱን ፥ከውሃ ውስጥ ስንወጣ ደግሞ ትንሳኤውን ነው Demonstrate የምናደርገው።አሁን በዚህ መረዳት ውስጥ ሆነህ ቁጥር 20 እና 21 አንበባው። 1ኛ ጴጥሮስ 3 21: ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 6 дней назад
@@TheWordwasGod1 God bless you. I hope you will make very explanative video on this Top.
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 8 дней назад
የነ፣ልዩ፣ተባረክ
@user-xl3pu2hu1y
@user-xl3pu2hu1y 9 дней назад
Tebarek
@Deborah0629
@Deborah0629 10 дней назад
Bre bruk neh ewnet ygelet❤
@kesemaylayDemena
@kesemaylayDemena 10 дней назад
be 💪
@tadessenigusse9421
@tadessenigusse9421 11 дней назад
እግዚአብሔር አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-jb1cl3hx4c
@user-jb1cl3hx4c 11 дней назад
ቅን ወድማችን ነህ ተባረክ never give up
@user-bc5nb4xw4h
@user-bc5nb4xw4h 11 дней назад
እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባረክ ብሬ መቼ ትላቄ ብዬ በጉጉት ነው ሚጣብቆው በጣም እየጠታቃምኩኝ ሰፊ ትምህርትን ብታስታምራን በጣም አስፋላግ ነው ❤❤በzoom app አስተምራን እኔ 100 ሰዎች የምጌኙበት ዕድልን እፈጥራሎ pleas ❤