Тёмный

የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3 

THE WORD  ቃሉ
Подписаться 2,1 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3

Опубликовано:

 

30 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@TarikuMekonnen-fh7xb
@TarikuMekonnen-fh7xb 16 дней назад
Tsega yibizalih wondime endezi ayineti timirit yeme sikelun sira masanesi newu❤❤❤❤
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 16 дней назад
እኔ መጽሐፍ ቅዱስ ባነበብከ ቁጥር አዳዲስ ነገሮችን አገኛለሁ ለምሳሌ ጌታ በማቴዎስ ወንጌል ከተናገረው በፍርድ ቀን ፍርድ የሚቀልላቸው ስለ ሲዶና፣ ሰዶም ገሞራ ቀደም ብለው በእግዚአብሔር ላይ ስላመፁ ሰዎች ይናገራል ይህ ማለት በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን መቻል ማለት 100% መዳን ማለት ነው።
@Deborah0629
@Deborah0629 12 дней назад
Wow wow endih new meredat
@Eluuser-dx5ui5uk3f
@Eluuser-dx5ui5uk3f 17 дней назад
Much Grace and peace Brother Bire❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 20 дней назад
ድኛለው በእየሱስ የተረጋገጠ ድነት ነው ያለኝ 😮❤❤❤❤❤❤
@user-mb8hn4jr4e
@user-mb8hn4jr4e 21 день назад
100 ድነናል ዋስትናችን ጌታ ኢየሱስ በአብ ቀኝ አለልን ።
@johngona505
@johngona505 20 дней назад
አሜን አሜን ጸጋ የብዛልክ በርታ
@KaludaAssefa-jf3vq
@KaludaAssefa-jf3vq 19 дней назад
ተባረክ ወንድማችን🔥❤።
@user-jb1cl3hx4c
@user-jb1cl3hx4c 19 дней назад
ትክክል ነህ ወድምነት አንዴ በክርስቶስ አምነን ድነናል፡፡
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 21 день назад
Wow betam desi yilal agelaletsih ketilibet timihirtoch mar nachew wuddddddddddddd ena tolo tolo likeki video eshi tebarek ye geta Selam ena tsega yibizalih
@HENOKHL-uq5yv
@HENOKHL-uq5yv 20 дней назад
ፀጋ ይብዛልህ በርታ❤❤
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 21 день назад
Tebark 🙏
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 20 дней назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በርታ
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 21 день назад
Mamush.Fata Teregagina.Isit.tseliy Geta Matsahaf Kidus Be.Awud Yabirahal 😮😮😮😮Kidusanochn Tasfa.Atas.kuret.😮😮Wodimachin Tebarek❤❤❤
@yaditube1860
@yaditube1860 19 дней назад
ወዳጄ ተረጋጋ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ የተናገሩት ትክክል ነው አንተም ያንኑ ነው ያብራራኸው እርሱ 4ቱን ነገር ተናግሮ ነው ዝም ያለው ጥቅስ ሳይጠቅስ አንተ ደግሞ በጥቅስ ተናገርከው so የሱ ንግግርና ያንተ ምንም አይለያይም ወንድሜ ተባረክ🙏🙏🙏
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 18 дней назад
@@yaditube1860 አይደለም አንተ እራስህ ተረጋግተህ መልእክቱን በደንብ መስማት አለብህ ።ሲጀምር አንተ ሶስተኛ ሰው ነህ እንዴት ነው ስለሌላ ሰው በዚ አይነት እርግጠኝነት ትናገራለህ ? ወይስ እኛ መስማት ያለብን በአንተ ጆሮ ነው? ለማንኛውም ራሱ ኃጢአተኛ ሆኖ ሀጥያት ከሰራህ ከመንገድ ትቀራለህ ( ደህንነትን ታጣለህ) እያለ የሚያስተምርህ: እሱ የጨዋ እና የቅድስና ሰባኪ ሌላው የባለጌ ሰባኪ እያደረገ ያልተባለ ይላሉ እያለ በደህንነት ጉዳይ ላይ ያልተረጋጋ አስተምሮ ያለው ሰው ነው ።ስለዚህ እንደዚ አይነት የተወነባበደ ትምህርት በ ሚድያ ላይ ከተለቀቀ በሚዲያ ላይ ይተቻል ማስተካከያ ይሰጥበታል።ወደፊትም ይቀጥላል።
@TarikuLemessa-dc9ge
@TarikuLemessa-dc9ge 20 дней назад
Timikil neh wendimie , gin tilalik sewochin bezih melku sayihon tikikilegna akuamachewun bedemb meteuekna mawek tiru yimeslegnal. Tebareklin bro.
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 20 дней назад
@@TarikuLemessa-dc9ge ጥሩ ኮሜንት ነው ሰውን ሁሉ ምናውቀው በክርስቶስ ነው ሁላችን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ልጆች ነን እንጀት ትልቅና ትንሽ ሰው የሚባል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የለም ነገር ግን እነዚህን አይነት ሰዎች ለብዙ ዓመታት ብዙ አስተምሮአቸውን ስለማውቀው ነው።ሌላው ደሞ ከታዋቂ ሰዎች ወደ ህዝቡ የሚወርድ የተሳሳተ አስተምህሮ በጊዜ መስተካከል ስላለበት ነው በግል ስላላስተማሩት በግላቸው እነሱን ማውራት ያው አይቻልም ወይም ጥቅም የለውም። ፀጋ ይብዛል
@belayassefa5221
@belayassefa5221 21 день назад
እየዳንን ነው ???? ከሃሰት ትምህርት ለይቼ አላየውም ።
@AtnafuAlena
@AtnafuAlena 19 дней назад
በእዉነት ወንድሜ ታባረክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉን ያብዛልህ!!!
@amhabekele1939
@amhabekele1939 19 дней назад
Brother, you explained the same thing in another way as our soul and body not perfected currently and reserved for future (as per your explanation)
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 19 дней назад
Not the same but 👍
@user-gq1ib2nz8z
@user-gq1ib2nz8z 20 дней назад
ወደብ አልባ እዉቀት፣ቮይስ ኦፍ ባቢሎን እረፍት የማያመጣ መረዳት!!መልኩንና ዘሩን የሚያጠፋ አባት የለንም።
@AmbayeKassa
@AmbayeKassa 21 день назад
ዴማስ አማኝ ነበር? ከነበርስ ድኗልን?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 20 дней назад
@@AmbayeKassa ጳውሎስ ስለ ዴማስ ምን አለ? ጠፍቷል አለ? ወይስ ከዛ በኋላ ወደነ ጳውሎስ ተመልሷል? ክዷል? We don't know 🤷
@tomisaq5255
@tomisaq5255 20 дней назад
ተዘራ disconnect አደርጋቹሃለሁ ያለውስ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 20 дней назад
@@tomisaq5255 🤷 hhhh እንግዲህ እስካሁን disconnect አልሆንም ኔትወርኩ ጥሩ ነው
@tomisaq5255
@tomisaq5255 19 дней назад
የሙዚቃው ጉዳይስ የት ደረሰበገናውን ደርድረው እንጂ
@user-hn3ko1pi6m
@user-hn3ko1pi6m 19 дней назад
ኢየሱስ ክህነቱ ተቋርጧል ወይ?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 19 дней назад
Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን 17: አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ይመሰክራልና።
@user-hn3ko1pi6m
@user-hn3ko1pi6m 19 дней назад
እና የክህነቱ ተግባር ምንድነው? ለዳነው ሰው ምንድነው ፋይዳው?
@robitomtom
@robitomtom 18 дней назад
ወንድሜ ብሬ አንተው ራስህ በተናገርከው መሠረት ራሱ ብንሄድ እኮ መዳናችን ገና አልተፈፀመም። ምክንያቱም ስጋችን የሚድነው በመጨረሻው ቀን ጌታ ሲመጣ(በትንሳኤ ቀን) እንደሆነ አንተው ራስህ ከቃሉ አረጋግጠህልናል። ዶ/ር ማሙሻም ሆኑ ሌሎች መሰሎቹ "ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን" የምንለው በዚሁ ምክንያት እንደሆነ ገብቶሀል ግን? መፅሐፍ ቅዱስ ድነት ብሎ የሚጠራው አንተ እንዳልከው የመንፈስን መዳን ብቻ አይደለም።
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 17 дней назад
@@robitomtom ወንድሜ ገና አንተ ራሱ አልገባህም ቀጥሎ ባለው ቪዲዮ ላይ ተመልከተው የደህንነት ዋስትናን ራሱን የሚሰጡህ እነሱ ናቸው።በአጭሩ የዘላለም ህይወት የሚባል ነገር አልገባችሁም። የዘላለም ህይወት is a person 1ዮሀ1:1-2 አየህ የዘላለም ህይወት ሶስት ጊዜ እየተቆረጠ የሚይሰጠን ነገር አይደለም። ስለ ስጋችን የማይበሰብሰውን መልበስና ስለ ነፍሳችን ከግማሽ እውቀት ወደ ሙሉ እውቀት መሸጋገር ማውራት ያለበት መጀመርያ የዘላለም ህይወት ምን ማለት እንደሆነ የገባው ሰው ነው። ሃጢያተኛ ሆኖ ኃጢአት ከሰራህ የዘላለም ህይወትህን ታጣለህ እያለ ከሚያስተምር ሰው ጋራ በጭራሽ አንድም ያውም አይደለም።
@user-jb1cl3hx4c
@user-jb1cl3hx4c 19 дней назад
ትክክል ነህ ወድምነት አንዴ በክርስቶስ አምነን ድነናል፡፡
Далее