Тёмный
Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Подписаться
I'm sharing my life style. Subscribe and follow me Thank you. ተሞክሮዬን እንከፋፈላለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ::

እንኳን አደረሰን
5:49
11 месяцев назад
Комментарии
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn День назад
በርች እህት
@user-pf6vi8zo1x
@user-pf6vi8zo1x День назад
በጣምአረዘምሽው
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn День назад
በርች እህት በርች
@EyerusGebre-b1e
@EyerusGebre-b1e 2 дня назад
Geta ybarksh
@PakPak-vf4oy
@PakPak-vf4oy 2 дня назад
ወዶች ሁሉም ባልልም አህዬች ናቸው አይገባቸውም
@legesepetros5330
@legesepetros5330 3 дня назад
exactly what I feel. Go ahead I thank you very much
@menitube-3685
@menitube-3685 2 дня назад
Thank you Bro🙏
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 3 дня назад
መኒየ ቆይታሽን ሰማሁት በልቤ ያለውን ነው በሙሉ ያልሽው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረሽ ተባረኪ እኔ እንደውም ድብን ያለ የክፉ መናፍስት ስራ ነው እላለሁ እህቱ እንዴት ተጠያቂ እንዳልሆነች አስተውለሻል ያኔ ቤት ነበረች ልጆችን ይዛለች ከወንጀሉ በኋላም ለመደባበቅ የሄደችበት ነገር አለ እና ባጭሩ እንደ እናት ተቃጠልን ግን ተረጋግተን መፍትሄውን እንዳንፈልግ እንደሀገርም ከፍተኛ ለውጥ እንዲመጣ መፍትሔ ላይ መስራት አለብን😢
@menitube-3685
@menitube-3685 2 дня назад
አመሰግናለሁ የኔ ብሩክ💞🙏💞
@mekdesademe
@mekdesademe 3 дня назад
ኢትዮጵያ ሁሉም አለ እንዴ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 4 дня назад
❤❤❤
@menitube-3685
@menitube-3685 2 дня назад
💞💞💞
@TigistTesfaye-e9e
@TigistTesfaye-e9e 4 дня назад
አንች ትክክል ነሽ ነገር ግን ለገንዘብ ብሎ እዉነተኛፍቅር ያለዉ መስሎ በጥበብ ገብቶ የአባወራነት ስሜት የማይሰዉ እንዳሁም ያለምንም ወጭ መኖር እና ካገኘዉ ጋር የማጋደም ወንድ ምንም ብታረጊ ንቀት ነዉ የሚያሳየዉ በዚህ ጊዜ ከትዕግስት በላይ ሲሆን አስፈላጋዉን እርምጃ መዉሰድ ተገቢ ነዉ እላለሁ እህት
@MameEyasu
@MameEyasu 6 дней назад
tikur ruzi tiru new?
@Gjf-p4p
@Gjf-p4p 8 дней назад
ውነትሽነው
@Gjf-p4p
@Gjf-p4p 8 дней назад
💔❤
@EsetK
@EsetK 8 дней назад
Wefret yechemral enda
@SaraSeid-b6o
@SaraSeid-b6o 8 дней назад
ስልክ ቁጥርሺን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤የተቀመጠ አይወድቅም ልክ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 дней назад
wow , it's best issue, የወንድማችንም ሀሳብ የበለጠ የነበረሽን ሀሳብ አጠናክሮታል 1:09:59 እና መኒየ እኔ ምለው ዛሬ በምድራችን የምናያቸው የምንጠቀማቸው አብዛኞቹ አንድ ቀን በአንድ ወሳኝ ሰው የተጀመሩ ናቸው።ተባረኪ ይብዛልሽ ከዚህ በላይ ተዘርጊ🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 9 дней назад
ሰኒዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ💞🙏💞
@I-can-do-that-1
@I-can-do-that-1 10 дней назад
የሮቤል ሃሳብ እጅግ በጣም ጥሩ ሌላ ጊዜ ብትጋብዥው ቤተሰብ ከሆነ:: በተረፈ ሰናይ መርሃግብር ነው በርች...
@bsbs3536
@bsbs3536 10 дней назад
በአናቱ የተከለ👊
@saidasaid467
@saidasaid467 11 дней назад
ትክክል የሰው ልጂ ጥሩ ነገር ካልበላ ይጎዳል እኔ ስራ ቦታየ ምግብ የለም ልጂ አዚዛኝ ትወጣለይ መውጣት አልቺልም ልጁ ደሞ አይተኛም ገዝቸ ለመስራትኳ እናም በጣም ይረበኛል ሳልበላ የምውልበት አለ አሁን በጣም ከስቻለሁ ዲጋሜ ሰውነቴን መመለስ አልቻልኩም እህቶቸ ቅዲሜ ለራሳቸሁ ጠፍታቸሁ የምሰሩ
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 11 дней назад
Thanks meniy
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 11 дней назад
Thanks meniy
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 11 дней назад
Thanks meniy
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 11 дней назад
በዝሕእድሜየ ሸበትብቻሁኛለሁ ገናትንሽነውእድሜየ ግንግራገብቶኛልየሽበትመድሀኒትአምጭልኝማ
@HH-mk8om
@HH-mk8om 12 дней назад
አይ ምክርሽ በጣም ጡሩ ነዉ በርች ግን ወንድ ሆዱ ከሞላ ያገኝይ ጋ ነዉ😅 ክብር አይወድላችዉም እራስን ጠብቆ ሲንቅ መናቅ ነዉ የምር ስንከባከባችዉ እናታችዉ አድርገዉን ቁጭ ይላሉ 😅😅
@SaraKebede-x9w
@SaraKebede-x9w 16 дней назад
መኒዬ
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 17 дней назад
መኒየ ድንቅ ሀሳብ ነው ያነሳሽው👌👌👌 ጸጸትን ለመቀነስ የምናደርገውን ምክንያታዊ ሆነን ማድረግ አለብን ያም ሆኖ በተለይ ባህላችን ሰዎች በእኛ ነገር ሲናገሩ መጠንቀቅ ብዙ ጊዜ የለም ግን ለእኛ ከገባን በቂ ነው👏በተረፈ ያላችሁት ሁሉ ጥሩ ነበረ ፍጹም አይደለንምና ሁሉ ሁሌ ሙሉ ሊሆን አይችልም ግን በቻልነው ሰሜታችን እረፍት እንዲያገኝ ጊዜአችንን መጠቀም ጥሩ ነው😊
@menitube-3685
@menitube-3685 17 дней назад
thank you seni💞🙏 በትክክል🙌🙏
@user-eq5oi3wx7y
@user-eq5oi3wx7y 17 дней назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😅😅😅
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 17 дней назад
ማማየ የኔ ቆጆ ልጀን መሰለችኝ ይቅርብሽ ሚድያ ላይ አታውጫት አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
@menitube-3685
@menitube-3685 16 дней назад
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ💞🙏💞
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 18 дней назад
ሰላምእደነሽ ቆጅት እኳሰላምመጣሽልን❤❤❤
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 18 дней назад
Thank you for sharing, Meniye ❤❤
@alobelt816
@alobelt816 19 дней назад
ትክክል ነሽ አንቺ ያልሺዉ ሁሉም በህወቴ ነበር አሁን ሲበዛብኝ ተዉኩት አልተሳሳትኩም አደል
@genetayele-t1k
@genetayele-t1k 19 дней назад
እባክሽን እርጂኝ ትዳሬ ሊበተን ነዉ ይጠጣል ገንዘቡን ያጠፋል የሆነ አዲስ ነገር ሲኖር እናቱ ጋር ነዉ የሚማከረዉ ቤት እንዳለዉ እንኳን የሚያዉቀዉ ሲመሽ ነዉ ከፈለገም ላያድርም ይችላል
@user-tj1we6rq9x
@user-tj1we6rq9x 21 день назад
Amen. Thank u
@user-wu3js3qi4p
@user-wu3js3qi4p 22 дня назад
Thank you for sharing. ባለሙያ ❤
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 22 дня назад
ሰዎችን ብንመርጥ መግባባት ከምንችልባቸው ጋር ቢሆን ጥሩ ነው : የማንም ዜጋ ይሁን ኬሚያቸው ከገጠመ ይህ ይመረጣል ብዬ አስባለሁ
@menitube-3685
@menitube-3685 22 дня назад
በትክክል🙏
@user-gf8cw4sx3b
@user-gf8cw4sx3b 23 дня назад
ስልክ አሰቀምጨ ይቅረታ
@user-gf8cw4sx3b
@user-gf8cw4sx3b 23 дня назад
ሰለም አትይም ምኖ
@Faithbemnet
@Faithbemnet 23 дня назад
ብቸኝነት እጅግ መልካም ነው ከ እበሻ ጎደኝነት!!
@Faithbemnet
@Faithbemnet 23 дня назад
በጣም ስለጎዱኝ ከእግዚአብሔር ስላምታ በቀር ከእበሻ ጋር የዘለለ ነገር እንዲኖረኝ እልፈቅድም!!!
@rahelwolde146
@rahelwolde146 23 дня назад
❤❤❤ መኒዬ
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 24 дня назад
አብዛኛው ወንድ ወራዳ ቆሻሾች ነፅህና የላቸው ነገማ ካልሲው ነሳጋራ ሽታ መጀመሪያ እራሳቸውን ይጠብቁ ሁልጊዜ ሴታን!!!
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 24 дня назад
ሰላም ከፈለግን በጣም ጥቂት ከሆነ ሰው ጋር መሆን ነው::ብቸኝነትን ደግሞ አንፍራ በራስ የመቆም ጉልበታችንን ያበረታል::ጥሩ ሰው ቢገኝ ጥሩ ነው::በብዛት ጥሩ ሰው ስለማይገኝ ምንም ሳይሰማን በራስ መጣር ነው::የተወሰኑ ሰዎችን ለመቅረlብ ሞክሬ ነበር::ነገር ግን ደህና ሰው ማግኘት አልቻልኩም::ብዙ ሰው የአይምሮ ቀውስ ውስጥ ገብቶአል::ለምን ማለት አንችልም::የምያዳብደው የአሜሪካ ኑሮ ላይ የኛው ሀገር ቀውስ ሲጨመርበት "በአበደ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ::" ይሆናል ነገሩ::የኛ ማህበርሰብ ደግሞ ብዙም ለማህበታዊ ኑሮ አይመችም::ችግር ይበዛበታል::እንደ ሌላው ማህበርሰብ አንድ ላይ ሆኖ ተባብሮ ለማደግ አይሰራም::ቢበዛ ለቅሶ ና ሰርግ ወይም ሌላ ድግስ ነው ያለው::ስለዚህ አይስብም::ስለዚህ ብቸግንነት ከተለመድ ጥሩ ነው የአይምሮ ሰላም ይሰጣል::አለምን የቀየሩ ብዙ ሰዎች ብቸኛ ነበሩ::ለፈጠራ ስራ ይመቻል ብቸኝነት::
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 24 дня назад
Meni,💜I feel asleep watching last night! I’m listening now it was interesting topic.
@menitube-3685
@menitube-3685 24 дня назад
Annaye thank you for every things💞🙏💞🙌
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 24 дня назад
Good topic 👍
@sarabirhane6357
@sarabirhane6357 24 дня назад
እኔም ከብዙ ሰው መተዋወቅ አልፈልግም በጣም ጥቂት ሰው ነው የማውቀው፤ ብዙ ሰው ትመርጫለሽ ይሉኛል ቢሉኝም ደስተኛ ነኝ ለምን ከሰው ስጠብቅ ወይም ሲጠብቁ መጋጨት ይመጣል ካንቺ ሃሳብ ጋር እስማማለሁ ፡፡
@menitube-3685
@menitube-3685 24 дня назад
በትክክል Thank you❤