Тёмный

ቤት ቁጭ ብሎ ልጅ ለማሳደግ ቅድመ መስፈርት / To be stay home Mom/Dad criteria  

Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Год назад
እረ መኒዬ ትዳርን እንድትጠይው የሚያስደርግሽ ብዙ ድራማ ነው በትዳር ውስጥ የምትሰሚው:: ንብረት ከሰው የበለጠበት ጊዜ ላይ ደርሰናል::
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
በትክክል ሩሀማዬ😍😘🙏
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
መኒ እህታለሜ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ ጠንካራና ልባም ሴት ነሽ🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አመሰግናለሁ ጌራ😍🙏💕
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እኳን ሰላም መጣሽ የኔ።ልካም ክበሪልኝ እወነት አገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤ ልክነሽ አሪፍ ቆይታነበር
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Год назад
ጥሩምክር❤እህት ቀጥይበት
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Год назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@merondegu6017
@merondegu6017 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@merondegu6017
@merondegu6017 Год назад
Meniya Tebarekilge anchi hayale set
@AbduGet
@AbduGet Год назад
መኒዬ ተምረንበታል👌
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አመሰግናለሁ አብዱዬ🙏
@merondegu6017
@merondegu6017 Год назад
Zemeneshe yebareke bewenete
@merondegu6017
@merondegu6017 Год назад
Hayale set adese video lekekalhu ebakeshe comment share aregew yabata lje Tebarekilge
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Год назад
ጥሩ ምክር በርቺ
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አመሰግናለሁ እናኑዬ❤
@bona2318
@bona2318 Год назад
Tebareki ewinetishin new
@Hara-tube12
@Hara-tube12 Год назад
እውነት ነው ባልና ሚስት መሀል ልዩነት መኖር የለበትም ደሞ እኮ ያለው ሰላም መተማመን በሁሉም ነገር ላይ እኩልነት ካለ እቤት ሰላም ነው እቤት መሆን በራሱ ከባድ ነው ግን ፍቅር ካለ ምኑም አይሰማንም ብር ላይ ችግር ካለባቸው ሁለቱም ቢሰሩም ገንዘብ ላይ ካልተማመኑ ችግር ነው ተባረኩ እድግ በይ ተማሪዋ
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አመሰግናለሁ ቃልዬ ተባረኪ💕🙏💕🙌 አሜን ብላለች
@betelhemadamseged5744
@betelhemadamseged5744 Год назад
Meni mekari neberku ye bezu sewoch tedar adegne yene gen adega west new dekemeeeeeegn
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር የዘረሽውን ነው የሚያሳጭድሽ😍🙏
@betelhemadamseged5744
@betelhemadamseged5744 Год назад
@@menitube-3685 beteseb ketedar agar sibelt wey genzeb sibelt what do you do????
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
መታገስና መፀለይ ከቻልሽ ስራ መስራት ከዛ እግዚአብሔር አይኑን ያበራል አንቺ እንደምትበልጪ✅ ሳትጨቃጨቁ የመነጋገር እድል ስታገኙ ሰው እናትና አባቱን ትቶ ከሚስቱ እንደሚጣበቅ ማስታወስ:: ቢቻ መፀለይ መፀለይ እግዚአብሔር ሀይልና ፀጋን እንዲሰጥ🙏
Далее
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17