Тёмный
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Подписаться
Subscribe to Fikir TV's youtube channel for a captivating array of limitless entertainment, talk shows, and reality shows. Our content is thoughtfully crafted for Ethiopians and the global Ethiopian community, promising an immersive experience like no other. Join us for an enriching journey through culture, conversation, and compelling stories.
Комментарии
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 8 часов назад
ሁለት ሰአት ተኩል ሁሉ ተቀምጣችሁ ስታወሩ እና ስትቀርፁ መቀመጫችሁ አልደነዘዘም❓❓እንኳን ልጨርሰው እስከ 5 ደቂቃ ራሱ በግድ ነው ያየሁላችሁ 1 እይታ ልጨምርላችሁ ብየ😂😂😂😂
@God-de8yo
@God-de8yo 13 часов назад
Endee ....how it could be women sourse fo Peace and confilict lol😂😂😂 Men sourse of conflict ....bcz they loook at our world .... Newu zmm belchu tekebelu newu
@AbduMan-uj4zk
@AbduMan-uj4zk 22 часа назад
አቅራቢዎቹህ በጣም ተመቹኛለቹህ እና ሚገርመው ነገር ገብቼ ቼክ አደረኩ ከለር ኤዲት ፍለጎት ነው አንቀፅ 39 ላይ
@amentube4897
@amentube4897 День назад
ፋንቱ ማንዶየን ነበር የጠበኩት
@moabtube21
@moabtube21 День назад
የቲክቶክ አካውታቸውን ስም አስቀምጡልኝ
@yekoyeassefa4000
@yekoyeassefa4000 2 дня назад
እኔ እራሱ ፈራሁህ ሆሆሆሆሆሆ
@revolution1636
@revolution1636 2 дня назад
ሰአቱን አጠር አርጋቹ ማኔጅ አርጉት ረጀም ነው
@revolution1636
@revolution1636 2 дня назад
ተደማመጡ ወሬ አታቋርጡ ከ አንድ በላይ ሰው ሲያወራ ለተመልካች ይረብሻል ፕሮፌሽናሎች መሆን ትችላላቹ ትንሽ ብያስተካክሉ
@cochtube8832
@cochtube8832 2 дня назад
Bravo kk😊
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 дня назад
This kids are the best TikTokers … I love them
@hasanc.t1915
@hasanc.t1915 2 дня назад
እኔስ ተቃጠልኩኝ ባል ይሆነኛን ብየ ያገባሁት ወደትዳር ከገባን ቦሀላ እማላቀው ሰው ሆነብኝ እስከፍች ደረስን ግን ፍትቸውም አላስቀመጠኝ አለ ከዛ ተሰደድኩኝ ተከትሎኝ መጣ አሁን ደግሞ እየርበሸኝ ነው ወደኔ እሚቀርቡትን ሰወች እያስፍራራ ካጠገቢ በማራቅ እመጣለሁ ስራ ቦታሽ እያለ ያስፍራራኛን እዳላሲዘው አልችልም ግን አቃጥሎ ሊገለኝ ነው ምን እደማድርግ አላውቅም ከማልቀስ ውጭ😭😭😭😭
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 2 дня назад
አቀማመጣቹ ግን ጋዜጦቹ እራቅ በትሉ
@DawitAraya-bt6lh
@DawitAraya-bt6lh 2 дня назад
አንዷ ጠያቂ መንቀንቀል አበዛሽ
@AaA-ec9fj
@AaA-ec9fj 3 дня назад
ቁጥር መገኛ ካለቹሁ
@AaA-ec9fj
@AaA-ec9fj 3 дня назад
ላገኛቹህ ፈልጌ ነበር
@SelamHagos-z6m
@SelamHagos-z6m 3 дня назад
ስርዓት የላቹም ወሬ አታስጨርሱም
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 4 дня назад
የዩቲዩብ ፍርፋሪ ለመለቀም ከአስቂኝ ቲክቶከሮች ጀርባ ምን አለ? ምን ሊኖር ይችላል? ከሁላችንም ጀርባ እነዳለው ነዋ!
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 2 дня назад
እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-fx2kn7np7k
@user-fx2kn7np7k 4 дня назад
ላየው ነበር ደቂቃው በዛ ስለዚ ወጥቻለሁ😂
@MekidsMola
@MekidsMola 4 дня назад
ስወዳቸሁ
@MekidsMola
@MekidsMola 4 дня назад
ስወዳችሁ
@ashenafibirhanu6971
@ashenafibirhanu6971 4 дня назад
what un episode Fikir TV it was great ✌
@DrNegewo
@DrNegewo 4 дня назад
Wow temachtognal
@AwiAbudi
@AwiAbudi 4 дня назад
ቀይ ሰው መልክ አይፈጅም ይህ ከአባባል ያለፈ እውነት ነው
@Certified_Yapper27
@Certified_Yapper27 5 дней назад
2:36:33 አብሮ መጥባት 😂 😅
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 5 дней назад
Mercyዬ❤
@user-nu9qp8un2y
@user-nu9qp8un2y 5 дней назад
በምድነዉ እማገኛቺሁ ባአላህ
@yesufseid-h3r
@yesufseid-h3r 5 дней назад
This is the best podcast so far❤
@Filaandkk
@Filaandkk 5 дней назад
we r so grateful to have fun with you guys thanks for inviting us us 🥰🥰🥰
@enjoyentertainmentinethiop8621
@enjoyentertainmentinethiop8621 5 дней назад
Gn detail biyawerubet tru neber
@enjoyentertainmentinethiop8621
@enjoyentertainmentinethiop8621 5 дней назад
I love them❤❤❤
@hewihewi8308
@hewihewi8308 5 дней назад
Amazing Thank u
@mmekdeswolde5128
@mmekdeswolde5128 7 дней назад
Wow betam emitgerm nat betam desi bilognal!!! Bizu temirebutalhu . Thank you!!!
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 7 дней назад
አንድ ልጅ የማቃት ሁልጊዜ የሚገርመኝ የምትዛቸው ወዶች ስካራን በሽታ የሚያስነሱ ካሎኑ ወንድ አይመስላትም አደገኛ መንገድ ነው ያደገችው ለራስ ግምት ዝቅ ያለነው
@Bellaeb3
@Bellaeb3 8 дней назад
Thank you!
@freaketema8362
@freaketema8362 9 дней назад
betam arif tmehert nw❤
@haileabaraya564
@haileabaraya564 10 дней назад
Des telalachu
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 10 дней назад
ፌሚኒስቶች አንድ የዘነጉት ነገር አለ እርሱም እኛ ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ነፃነታችንን እንፈልጋለን ታዲያ በአንፃሩ ሴቶችም ነፃነታቸውን ይፈልጋሉ ይህንን ነፃነት ደሞ በኛ በወንዶች አማካኝነት ነው ሚያገኙት ታዲያ ወንድ ልጅ የራሱን ነፃነት ለመቀዳጀት ማለፍ ያለበት የራሱ የሆነ መሰናከሎች አሉት የሴት ልጅ ሲጨመርበት ሌላ ሸክም ኢሄ ጫና የተረዱት ምእራባውያን በ ግሎባላይዜሽን ሽፋን ለሴቶች ምቹ የሆነ አለምን በመፍጠር የወንዶችን አለም ነፃነት ማወጅ ችለዋል በተጨማሪም ድብቅ የሆነ የአለምን ህዝብ ቁጥር ወዳሰቡት መጠን ለማድረስ እየተጠቀሙበት ነው ለምሳሌ እርሻን ብንወስድ በትራክተር ወንድም ሴትም ማረስ ይችላሉ ምን ማለቴ ነው ሴቷ ምን ምታስብ ይመስላችሁዋል በተፈጥሮ መመገብ መጠበቅ ጥበቃ መስጠት የወንድ የስራ ድርሻ ሆኖ ሳለ ቤተሰብ ለመመገብ ዘመኑ ባፈራው ማሽን ማረስ ከቻለች ለቤተሰቦቿ ጥበቃ ለመስጠት ሳትታገል ጠብመንጃ ከተጠቀመች በተዘዋዋሪ የወንዱን ተፈጥሮአዊ የስራ ድርሻ ሴት ከቀማችው እሷም የራሷን ፅንፍ መያዝ ትጀምራለች ውጤቱም እማይረባ የእኩልነት መንፈስን በመፍጠር የትውልድን ቀጣይነት አደጋ ውስጥ ይከተዋል በምን ካላችሁ ወንዱም ሴቷም ፈርጣማ ከሆኑ ይገፋፋሉ እንጂ አይሳሳቡም ፈርጣማ የሆነው ወንድ ለስላሳ የሆነች ሴትን ነው ሚፈልገው 👉 ስለሴቶች ጥቃት መደፈር ላወራችሁት ነገር አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድ ልጅ ሴትን ከመድፈሩ ከማጥቃቱ በፊት በሴቷ ወሲብ ቀስቃሽ አለባበስ ምክንያት ለደረሰበት የአእምሮ ጥቃትስ ማነው ሚሟገትለት ኧ????? ወንድ ልጅ በማየት ሴት ልጅ በመስማት ይሳሳባሉ ዘማዊ ማንነቷን አየ ተሳበ በአንፃሩም ወንዱ ከሴቷ አጠገብ ቆሞ በስልክ የቢዝነስ ወሬ ቢያወሯ ሴቷም በአንፃሩ በወንዱ መሳቧ መማለሏ አይቀሬ ነው የፕሮግራሙ ባለቤቶች ለጥያቄዬ መልስ ????
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 10 дней назад
ምርጥ ትምህርት❤❤❤
@bethelehemrobel7043
@bethelehemrobel7043 10 дней назад
Love this show, as much as some of you believe in people making mistakes, it’s highly Important to not promote that because a lot of men and women can learn from this. Cheating should never be considered as a mistake and children are blessings and it’s important to think around the new baby it’s very hard to just ignore that part and to tell her family years after they are married. In my opinion, my advice is to RUN not even walk because the betrayal of holding the lies this long is the problem and if there was not a baby will her really tell her he cheated? The world is full of good me, work on ur self, heal and move on.
@LovelyBread-lo6rf
@LovelyBread-lo6rf 11 дней назад
❤❤❤❤
@user-qe3oo1oh7g
@user-qe3oo1oh7g 11 дней назад
እዉነት ለመናገር ያለችበትም ሀገር የፍቅር ጊዜ ለማሣለፍ አይመችም መዉጣት ሢኒማ መሄድ የተለያዩ ነገር ከሡ ጋር ጊዜ ለማሣለፍ አይሆንም ከባድ ነዉ በዛላይ ምናልባት ህገወጥ ሥደተኛ ልትሆን ትችላለች ሥለዚህ በወር ወይም በሁለት ወር 3 ቀን ነዉ ከሡ ጋር የምትገናኘዉ ከባድ ነዉ
@sofiahussein6691
@sofiahussein6691 11 дней назад
Loved today's episode such a sensitive yet nt well addressed issue highly appreciated
@Haymibura
@Haymibura 11 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Bfdj2tJIPsc.html
@JoJo-uy3gr
@JoJo-uy3gr 16 дней назад
Yenae konjo Nice word to say Temsgen❤
@ZdbintahmedZdbintahmed
@ZdbintahmedZdbintahmed 17 дней назад
አመሰግነለሁ የቻልኩትንአደርጋለሁ ኢሻአላህ. ለምክራችሁ አመሰግናለሁ
@Sengerush
@Sengerush 24 дня назад
እዚ የምንሰማው ነገር ሁሉ የሚታደስ ነው ስለዚህ ወገን የማይታደሰ ው ን የ እግዚአብሔር ቃል የህይወት መመሪያችን ቃል ይሁን
@zainabahmad3758
@zainabahmad3758 26 дней назад
❤❤👍👍👍👍👍
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z 28 дней назад
እውነት ለመናገር ቤላ እንድ እኔ ነሽ እውነት እኔ በጣም ሰው እረዳለው ከተረፈኝ ሳይሆን ካለኝ ነው እማካፍለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሳካፍል አይምሮዬ ደስታን ይሰጠኝ ለዚህም ነው ማነቴን ማሳወቅ እማልፈልገው ቲክታክ ላይ እግዚአብሔር ሁላችንንም አካፋይ ያርገን 🙏
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 28 дней назад
Saron " enkhanem Ayehush" I miss your Noro be neshger " media .
@PositiveHabesha
@PositiveHabesha 28 дней назад
selam endet nachu? programachu betam new mwedew ketlubet. Sle marrying divorced man video sruln? ene le 8 wer mihon maweraw sew has 2 kids aged above 6 years ena , Bagebaw ideal partner new biye asbalew , he was 29 and not married sijemer lj happen siyareg gn abrew ke mistu gar 4 years asalfewal , keteleyaye demo 4 years honew. so i like the fact that he is hard working, respectful, take care of his kids and himself. gn still bale ljoch ena over all divorced mehonu wede megabat dereja medres alchalkum. ene demo 31 amete new. he is 37. i would like to hear your thoughts on marrying a divorced man, Thanks.