Тёмный
No video :(

ወንዶች ምን ዓይነት ሴት ይወዳሉ?  

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏 @Silefikir
*****
#podcast #relationship #ethiopia በጣም #habesha #dating #entertainment yefikir music ሳውዲ #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu ዱባይ #seifufantahun ሴት #seifuonebs #ebsworldwide #ethiopiantiktok #ehudinbeebs /high school life/ ሀይ ስኩል ላይፍ #kidame_keseat #feker #fikir #fkr #dubai #fekeryelkal #ephremtamiru saudi #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv አሜሪካ #ethiopia #podcast #feker #dstv #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu
Disclaimer:
This content is designed for awareness purposes and is not intended as professional advice. Individuals are encouraged to seek personalized guidance based on their specific circumstances.

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@Lola_Lili
@Lola_Lili 4 месяца назад
የዲዲያን ስለ ግል ፍቅረኛዋ እየጠየቃችሁ ባታስጨንቋት ጥሩ። እራሱአ ስትፈል እሱን ምሳሌ አድርጋ ታውራ። እናንተ ግን በምትናገረው ነገር ሁሉ "ያንቺ እንደዛ ነው" ምናምን ባትሉ ጥሩ ነው። ምቾት እንደማይሰማት በጣም ያስታውቃል። በተረፈ ሸጋ ነው ሴቶችዬ።
@user-rk9xi3sc5h
@user-rk9xi3sc5h 4 месяца назад
ማርያምን ደስ ስትሉ ቀሲ ያላቸው አውሮ አንድ በአንድ እወዳችኋለሁ እህታችሁ ነኝ ከሰሜናዊት ኮኮብ መቀሌ ❤😊
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
እንዴት እንደምናከብርሽ ማን በነገረሽ ፤ አንድ ቀን በእርግጠኝነት እኛ ቤት ወይም አንቺ ቤት እንገናኛለን 🥰
@madesign21
@madesign21 4 месяца назад
መኃልላይ ያለችው አለባበሷ 😍 Ma Design (ቀሚስ አፍቃሪው 😅)
@alexandraparri
@alexandraparri 4 месяца назад
Sasi bedenb aderga betekekel new yegeletsechew hasaben 💯 Bertu betam des yilal yemetawerut topic 💕
@user-po7eh2sz9n
@user-po7eh2sz9n 4 месяца назад
ቆንጆ ሴት ማያምር ሀብታም ወንድ ታገባና ምኑን አይተሽ አገባሸዉ ስትባል ጥላዉን ልትል ትችላለች😂😂 የብር ፍቅር ይላል
@tsedallove
@tsedallove 4 месяца назад
ስወዳችሁ በተላይ ማህለኛዋ ስታምር❤❤❤
@teddymand4686
@teddymand4686 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ኢነርጂያቹ!! እኔ ግን እናንተን ለማየት ነው የገባሁት😅😅😅😅 ቀጥሉበት ደስ ትላላቹ!!!! ግን አደራ ኮመንት እያያቹ!!! ግን በሆዳችን ረገጣው ከብዷል😂😂😂❤❤❤!!!
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
ቤተሰብ ስለሆንን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
@mdagne18
@mdagne18 4 месяца назад
I like the vulnerability and honesty.
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад
በርቱ❤❤❤ እሽ ምርጥ ሀሳብ ነው የምታነሱት❤
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
ከልብ እናመሰግናለን ፤ ቤተሰብ ስለሆንን በጣም ደስ ብሎናል
@salimassefa656
@salimassefa656 4 месяца назад
Dess mitulu nachihu bertu qetilubet .....Beteshale melku 🙏🙏
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q 4 месяца назад
እኔም ለክ እንደ አባቴ አይናት ነው ምፈልገው አባቴ ሁሉ በሁሉ ነው በቃ ፍቅር ነው ሁሉ በሁሉ ❤️! እውነት ነው እኔን መሪነት ሃለቅነት አለብሽ አንቺም ወንድነሽ የሉኛል ደገሞ ለፍቅር የምቀርቡ ወንዶችም ይፈሩኛል ምን ለአድርግ??/ ቆንጆ ወንድ ሲቃይ ነዉ በእውነት ነው uuuu በጣም ተችግሬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ትዳር ከመጊባት በፊት በቃ ተሰነበትኩ ከሴት ጎደኛቼ ጋር በጣም ከባድ ነበር በእርሱ ምክንያት
@TheScandicFamily
@TheScandicFamily 3 месяца назад
ሚስት እንደ እናት መሆን የለባትም ሚስት ሚስት ናት እናት እናት ናት
@user-mb3hw2mp9k
@user-mb3hw2mp9k 4 месяца назад
እባካችሁ መደማምመጥ
@nejatali7088
@nejatali7088 4 месяца назад
Yemitifeligut aynet wond betizaz yimeretilachihal.
@user-po2vb2eb7f
@user-po2vb2eb7f 4 месяца назад
Personal Testimony: I left Ethiopia at the age of 11. Also did not take seriously when my mom tried to teach me on how to cook. But it also depends on the mom. She was 2nd to the last born so she learned cooking by just watching so she wasn't much of a teacher. Gin I take full responsibility. Becha at the end, magbat ayekerem. Agebahu. 😂 Habesha newu yagebahut. We both learned how to cook aberen. Without knowing it I found out that I am passionate about cooking. So now I can make enjera, and anything and everything. My mom rasu gera gebetoata, are you really the same daughter of mine tilegnaleche. Ena tesfa ale lele newu le bale tarikachin. Becha meshat yenurish. I still need to grow in bezu negeroche... gin I am way better than when I started. 1st time I made doro, I managed to break into two the ፈረሰኛ. eskezare yemigeremegne gudaye newu. Becha I am happy to hear these ladies conversation.
@mek14913
@mek14913 2 месяца назад
That gives me hope thanks for sharing
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ ሁላችሁም መልከ መልካም ናችሁ❤ መሀል ያለችው ግን ላግባሽ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 месяца назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እደጉ ልን ❤❤❤
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад
በኣሁን ሰኣት ብዙ ወንዶች እግር አፍቃሪ ሆነዋል ለምንድነው ሚስጥሩን ንገሩን?
@ገፀህይወት12
@ገፀህይወት12 4 месяца назад
መሀለኛዋን ያዙልኝ የኔ ነች❤
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 4 месяца назад
እኔ ቀድሜ የ❤ ማመልከቻ አስገብቻለሁ
@ገፀህይወት12
@ገፀህይወት12 4 месяца назад
ምንም ይፈጠር የኔ ነች
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 4 месяца назад
​@@ገፀህይወት12Mercy አመለካከቷ የምትሰጣቸው ሃሳቦች በጣም ነው የሚስማማኝ አንተ እንደኔ የምትንከባከባት አይመስለኝም እሷን ለኔ ተዋት
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 4 месяца назад
ፀይማን አደራ ነብር አየኝ ትበል
@ገፀህይወት12
@ገፀህይወት12 4 месяца назад
እኔ ጨረቃን ስጦታ እሰጣታለሁ ። she is my honeypot ,if u can to do this, u can...
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 4 месяца назад
beauty make sense your eyes ! but total beauty is better than artificial beauty.
@user-vd9sh7ln2u
@user-vd9sh7ln2u 4 месяца назад
Yemanachu lsma awazegbachugn chigre yelewm ende fikregna ayshalew
@ErdachewLiranso
@ErdachewLiranso 3 месяца назад
Yene challenge stagure erj kal hone alwodem melik chiger yelem
@mekdelawittilahun2769
@mekdelawittilahun2769 4 месяца назад
I lovee mercyyy desss sitiyyy ufeyyyyyy ❤
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 месяца назад
መሀል ያለሽው ልጅ ልብሽ ንጹህ መልክሽም ውብ ነሽ። ምናልባትም እያፈርሽ ግን እፍረትሽን ለመደበቅ ይመስለኛል ( ሚድያ ያለውን ጫና እረዳለሁ ) ትንሽ የፕሮግራሙን ኳሊቲ እንዳትጎጅው እፈራለሁ። ሰው ሲናገር ጣልቃ መግባት ፣ ቁምነገሩን ቀልድ ማድረግ አይቼብሻለሁ። ቀልድ ቢያስፈልግም ሁሉንም ወደ ቀልድ ከለወጥነው ግን ሰዎች ቁም ነገር የሌለው ቀልደኛ ሰው አድርገው እንዲስሉን ያደርጋልና ትንሽ ሲርየስ ብትሆኚ። አይዞሽ የኔ እናት ሚድያ እየለመድሽ ስትመጪ የተሻለ አቀራረብ እንደሚኖርሽ አቅምም እንዳለሽ ያስታውቃል ። ሮም በአንድ ጀምበር አልተገነባችም። አይዞሽ በርቺ
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
እንደራሳችሁ አድርጋችሁ ስለተጨነቃችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ፤ የእርስዎ አስተያየት እጅግ ጠቃሚ ነውና ሁሉንም እናስተካክላለን
@user-vd9sh7ln2u
@user-vd9sh7ln2u 4 месяца назад
Mentser yargchw kmem nech ketechal alehu
@HabibaAbiyot
@HabibaAbiyot 4 месяца назад
አንድነ ልጠይቃችሁ እኔ አርብአገርነው ያለዉት ፍቅርኛየም አልለውም ምክንያቱም አሁንግን በአመት አንድጌዜ ይደውልልኛል ስደውልልኝ አነሳለታለው ግንከልቡ የምወደኝ አይመስለኝም ግን ስለምወደው አወራለሁ ምን ትላላችዉ መልስ ከናተ እጠብቃለው❤❤❤❤❤
@bdriao996
@bdriao996 25 дней назад
ተመችታቹኛል ❤
@salimassefa656
@salimassefa656 4 месяца назад
egna wendochi minfelgew Beqa yelem rega yalechi ....tiru amelekaket yalat
@tamratermi5717
@tamratermi5717 3 месяца назад
ዋው ደስ ትላላቹ ነገር ግን እኛም ወንዶች ከሴቶች ምንወደው ነገር አለ እሱም ቂ ጥ ወይም መቀመጫ ይባላል i like that 😂
@userrr22244
@userrr22244 4 месяца назад
koy ande smugn ... sasi is so deep and betam idea yalat nat
@user-fs1ls2dl7b
@user-fs1ls2dl7b 4 месяца назад
ብዙ እሴቶች ምን አይነት ወንድ ይመችሻል ስትባል ወንዳወንድ ይላሉ ወንዳወንድ የምትሉት ምን አይነቱን ነው ዘርዘር አድርጉት
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 4 месяца назад
በጥፊ የሚያጋጭ ጡንቻው የፈረጠመ ድቅቅ አድርጎ የሚ*ዳ በሴቶች ሀሳብ የማይመራ ማለት ነው። የኢትዮጵያ ሴቶች እንደ አህያ ናቸው። ካልተጨቆኑ ባል ያገቡ አይመስላቸውም።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 месяца назад
መሀል ያለችው ደስ ስትል አያቴ እዲ ይላሉ ትላልች❤
@user-xs9bj2wo1n
@user-xs9bj2wo1n 4 месяца назад
Betam des yeml hasab newu ene gin ke mnim belay ye set liji terkezi newu yemayehu. terekezu lomi yehonech kayehu be fitsum alekatim betam ye seti liji dibki wubeto newu
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 17 дней назад
Im cook everything
@user-ro5bm9qm2j
@user-ro5bm9qm2j 4 месяца назад
ስታምሩ ወዳችኋለሁ ጀ ነኝ ከሪያድ
@EnziraCarol
@EnziraCarol 4 месяца назад
Handsome is internal.
@user-pq6qm1oq9v
@user-pq6qm1oq9v 4 месяца назад
ገንዘብ ካለ ሁሉ ኣለ ኣለቃ።
@yosephrobi3176
@yosephrobi3176 3 месяца назад
እኔም እደናቴ አይነት ሴት ነው የምፈልገው
@zostapaw2964
@zostapaw2964 4 месяца назад
እኛ ወንዶች የምንወደውን በዝርዝር ልንገራቹ፣ የት ገባ የትወጣ የማትል፣አስር ጊዜ አፈቅርሀለው በለኝ የማትል ይሄን አርጉ ስንባል አንወድም፣ለኔ የምስቀውን ሳቅ ለሌላው የማታሳይ፣ በትንሹ ሸሮዋ የሚጣፍጥ ያው ዶሮማ በምን ገንዘብ ሁሌ ላበላት😮 ሌላውን ፕሮግራማቹ ላይ ከጋበዛችሁኝ እነግራቹሀለው ደሞ ይሄ ረጅም ወንድ ሀብታም ይመቸናል የምትሉ ሴቶች ጭንቅላታቹ ተንሻፏል
@mahletadmasu731
@mahletadmasu731 4 месяца назад
it not wired yene konjo my weakness dimts
@WonderfulCardGame-lw5hh
@WonderfulCardGame-lw5hh 4 месяца назад
ሴት ልጅ ከዝንጅሮ ሳይሆን ከማርያም መለስ ያለ መልክ ሊኖራት ይገባል😊😊
@YkaweMichale
@YkaweMichale 4 месяца назад
ere sent msale eyale kegerwa tat enkwan ymiders ylem
@Malefi_A
@Malefi_A 4 месяца назад
መካሪ በዛ
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад
የመኃለኛዋ ስሟ ማን ነው ንገሩኝ please?
@user-fs1ls2dl7b
@user-fs1ls2dl7b 4 месяца назад
ይገርማል እኔ አጭር ነኝ
@minilikteklab2454
@minilikteklab2454 4 месяца назад
Saron you are so sweet ❤
@wederas9944
@wederas9944 4 месяца назад
እኔ በግሌ፣ ምታዳምጥ፣ሳዳምጣት ደስሚላት፣ አይኗ ማይቅበዘብዝ፣ support ምታደርገኝ፣ ሰነፍ ያልሆነች፣ ምትስቅ
@kidistbelay9072
@kidistbelay9072 4 месяца назад
Egzibhern ene erase beka fkr wust sehon end enat naw emehonew guwadegnaye erasu tolo enat atehugni naw emetelegn yihen gin betewowu dess yilegnal .... wondoch wusha emiyadergachewun naw emiwodut enj betam enkebekabe ayiwodummmmmmm?😢😢
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
ምናልባት ሁሉም ላይሆኑ ይችላሉ የሚል ሀሳብ ላይ አትስማሚም?
@bezamengesha3014
@bezamengesha3014 4 месяца назад
John 3:16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.
@fanihailu4213
@fanihailu4213 4 месяца назад
A wife has her her own place, and a mother has her own place. It's actually cringy to feel like his mom.
@Robeldesalgn2773
@Robeldesalgn2773 4 месяца назад
Andenereger yayehutene lenegerachue betam selemewedachue new yemenegerachue yemeteserute make up ayamerebachume yededeya keye kemise lebesa yeserachutene make up ayamereme please belela negere endatewesedubegn betam selemewedachue new yemenegerachue Yenatew wedeme
@MhretKhsay
@MhretKhsay 4 месяца назад
ስታምሩ
@Happyhappy12348
@Happyhappy12348 4 месяца назад
The middle one didn’t understand what it means to be wife and husband , one thing about men in relationship they don’t like much treatment you have to have balance or other wise too much treatment will make him feel like your his mother and will not seduce him hime at all soo balance guys ! Take care of your self and your kids and he will cath on to match with you
@HabibaAbiyot
@HabibaAbiyot 4 месяца назад
❤❤❤❤
@tsegawminyilshewa2052
@tsegawminyilshewa2052 4 месяца назад
ወደድኳቹ። 🙏🙏🙏 የሃገሬን እሴትና የሃይማኖትን መሠረት የማይነካ ሃሳብ ስለምታቀርቡ ደስ ትላላቹ። በግራ ያለሽው ጠይሟ ስለ ድንግልና ያወራሽው እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@tesfayedemile
@tesfayedemile 4 месяца назад
ታሪኬን እዴት ነዉ እምነግራችሁ
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
በትክክለኛው የኢንታግራም ገፃችን ያናግሩን instagram.com/sile.fikir እናመሰግናለን
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 месяца назад
ዛሬ ተነስቶባቹዋል ወረዳቹብን😅 እኔ የምለው ለምን አትደማመጡም 2 ተኛ የሚመጣውን ጥያቄ በሰፊው እንመጣበታለን ትላላቹ ግን የለም
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
ቤተሰብ ስለሆንን በጣም ደስ ብሎናል ፤ እናንተን ለማስደሰት ሁሌም ጥረታችን ይቀጥላል
@Roro.84387
@Roro.84387 3 месяца назад
እኔ በበኩሌ ተመችታችሁኛል።
@MohammedAhmed-ym1pv
@MohammedAhmed-ym1pv 4 месяца назад
Story time eyalachu yesew moral tgelalachua......guys do not send any history they just wanna have fun with it u aint get any solution.
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 4 месяца назад
😲
@MohammedAhmed-ym1pv
@MohammedAhmed-ym1pv 4 месяца назад
@@blessingofgod1044 what
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 4 месяца назад
መልክ ግድ ነው
@balayneshe5300
@balayneshe5300 4 месяца назад
ቆንጂ ውንድ በጣም። ከበድ ነቸው ወሰጣቸው ዜር ነው ከዚያ ውድያ ቆንጂ ውንድ አልውድም
@joniapp
@joniapp 4 месяца назад
ስትመርጡ አስካሁን አላገባችሁም 🤔🤔
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 4 месяца назад
ሴቶችን ያለ ባል እንዳታስቀሯቸው 😀
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад
በዳር❤❤❤ ያለችው. ጥቁራ አፍንጫ ትበልጣቸዋለይ😂
@user-cl8ks2og1y
@user-cl8ks2og1y 4 месяца назад
Des setelu❤❤❤
@MamushKidanemariam
@MamushKidanemariam 4 месяца назад
❤❤❤❤Queen 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@fistumtekel670
@fistumtekel670 4 месяца назад
አይ ግዜ ተላጡብን ለነገሩ ስልካችን ነው ጠላታችን
@holyjustice1
@holyjustice1 4 месяца назад
Age factor - women's nightmare.
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад
እረ ስማችሁን ንገሩን
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 3 месяца назад
😂😂😂
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 4 месяца назад
ቡኒ ጃኪት ያረገችው ሶሹብል አይደለችም በጣም አቴሽን ሲከር ናት ደሞ
@ephitech5984
@ephitech5984 4 месяца назад
ያመነችበትን በመናገሯ ነዉ
@abel8835
@abel8835 4 месяца назад
ስራ ፈት የእብድ ፈስ ዱርዬዎች እስቲ መጀመሪያ ቁጣችሁን ማፅዳት ተማሩ ሴት ለመሆን😂😂😂
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад
እረ መኃለኛዋ ገደለችኝ uuuuf
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 месяца назад
🥰🥰🥰
@user-pk7fe9en3t
@user-pk7fe9en3t 4 месяца назад
❤❤❤
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 4 месяца назад
🎉❤❤
@MhretKhsay
@MhretKhsay 4 месяца назад
በተራ በተራ ኣውሩ እንዴ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ከቁም ነገራችሁ መበላጠጣችሁ በለጠ።
@FunnyDachshund-cz3ri
@FunnyDachshund-cz3ri 4 месяца назад
Saron is not smart!!
@yim416
@yim416 4 месяца назад
ere gud atabzuta
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 месяца назад
ምን አጠፋን ውድ ቤተሰባችን ካጠፋን እናስተካክላለን
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 4 месяца назад
Btamgbzoxnaxu ktlbet❤❤❤
@ErdachewLiranso
@ErdachewLiranso 3 месяца назад
Yene challenge stagure erj kal hone alwodem melik chiger yelem
@HabibaAbiyot
@HabibaAbiyot 4 месяца назад
❤❤❤❤
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад
እረ መኃለኛዋ ገደለችኝ uuuuf
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 117 тыс.
እንተዋወቅ
14:03
Просмотров 2,6 тыс.