Тёмный
YetenbiTube የተንቢ
YetenbiTube የተንቢ
YetenbiTube የተንቢ
Подписаться
የኔ ይቱብ ቻናል ከፖለቲካ ከሀይማኖት ከዘር ነፃ ነው
አማቹኝ አሉ ሰመዋቹ 🤓
12:00
3 месяца назад
Комментарии
@ህይወት-ቸ9ቈ
@ህይወት-ቸ9ቈ 3 часа назад
ደስ ትላላችሁ ግን ጥሩ ነው መአድ እኮነው የሚቀለድበት አይደለም
@ህይወት-ቸ9ቈ
@ህይወት-ቸ9ቈ 3 часа назад
ግን ጥሩ አይደለም በእል መቀለድ ጥሩ አይደለም
@GenetTayu
@GenetTayu 4 часа назад
ዘመናችሁ ይባረክ ኢትዮጲያ አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚያቤሔር ጨዋታዉ በጣም ደስ ይላል
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Haremota Nww 2sate leize haremota. GanezaBone. Tekafale. Telaii
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Tefetaww
@ዀጡ
@ዀጡ 4 часа назад
🙏
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Takafela. Telaii tefetaw
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Tefetaw
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Tefetaww
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 часа назад
Tefetaww haremota. Nww aiwodateme bewadate. Kaso lala saratage. Aizeme. Nabara
@faavv3751
@faavv3751 4 часа назад
ግን ይመስለኛል ሰራተኛዋ ጋር ሲውል ሲያድር ልቡ ሄዶ እንጂ መጀመሪያ ተስማምቶ እሷ እያመጣች እሱ እየሸስጠ እየሰሩ አልነበር እንዴ ችግር ካለባት ይሄሄን ነገር አስተካክሊ ካላስተካከልሽ አገባለሁ ብሎ ቁጭ አድርጎ መምከር ነበረበት ከወደቀ በሗላ በሷ ከማሳበብ ሲቀጥል እስልምና ሁለተኛ ሚስት ፈቅዷል እንጂ በዝሙት ተርመጥምጣችሁ አስረግዙ አላለም ቢጎድልበት ራሱ ይህ ሰውየ እንዳውም ባለትዳር ሆኖ ዝሙት ስለሰራ ተቀጥቅጦ መገደል ነበረበት እንደሸሪአ እና ጥንካሬው ካላት ታራግፈውና ሌላ የበለጠ ይሰጣታል አላህ አይቸግረውም ከዛ እሱ በቁጭት ይቃጠል
@faavv3751
@faavv3751 4 часа назад
አላህ የመረቃቸው ሲቀሩ ግን ወንዶች ምን አይነት ናቸው እቤት አዳሪ ከሱ እጅ ከጃይ ሲያገኙ ንቀው የምትሰራ ገንዘብ ያላት ይፈልጋሉ የምተሰራ ሲያገኙ እንደዚህ
@zharaadrees2637
@zharaadrees2637 4 часа назад
ባች ነው መሆን ያለበት
@LeylaBedru-k5o
@LeylaBedru-k5o 6 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@AliAbdi-b4g
@AliAbdi-b4g 6 часов назад
አራ በሪች እኔንም አስቸግሮኛል❤❤❤
@ሀያትዩቱቢ
@ሀያትዩቱቢ 6 часов назад
ሰዎችየ ዩቱቢ መስራት እፈልጋለሁ ግንን ደግሞ ተቀባይነት አላገኝም ብዮ እፈራለሁ እስኪ ተባበሩኝ በሃሳብ ምን አለበት ያረቢ ለሚን ከኔ ጋ ብታገናኘት እና ብታበረታታኝ የእውነት ለሚን አረብ ሀገር እያለች ጀምሬ እከታተላታለሁ እደሷ የመሆን ፍላጎት አለኝ ግንን ኒቃቢስት ስለሆንኩ ከሰዎች ጋ ሀሳቤ ተቀባይነት አይኖረውም ብዮ እፈራለሁ እስኪ አበራቱኝ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 7 часов назад
የምን መዘላዘል ነው ተፍታውና ሂወቷን ትኑር ደሞ ለወድ በግባሩ ይሂድ ቱ ንብረትም ሰሪታ ታገኝዋለች ዋናው እሷ ጤና እሺ ለሚ የባስተር ቼሬ ቁጥር አለኝ በውስጥ እልክልሻለሁ ጎበዝ እረጃት መልካምነት ጥሩ ነው lik
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 7 часов назад
ለምለምዬ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ጠካራ ሴት በመሁንሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tarafu111
@Tarafu111 7 часов назад
❤❤❤
@MisganeWorku-i1c
@MisganeWorku-i1c 7 часов назад
❤❤❤❤kali yelagnimi
@GdDh-u6f
@GdDh-u6f 7 часов назад
የተቢ ጀግና❤❤❤❤❤
@Sofia.Fekeri.Gilema
@Sofia.Fekeri.Gilema 7 часов назад
አብሽሪ,እህቴ,የቆየም,ይሁን,አዲስ,ባገኘሁት,ሰአት,ነው,ኮሜንት,ያረኩት❤❤❤😂
@seadamuhammad
@seadamuhammad 8 часов назад
ዉዴ ስንት ነው መጨርሻላይ ያሳየሽን ብሩ
@Sofia.Fekeri.Gilema
@Sofia.Fekeri.Gilema 8 часов назад
ይገባሻል,እህቴ,የኔ,ወድ❤❤❤
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 8 часов назад
እሷም ጥፋተኛ ናት ብር ሰታባርር ትዳሯን አጣች. ከሰዉየዉ መለያየት ነዉ ግን ለሌላዉ ትዳሯ ትማርበት ሰዉ ሞት እኮ አለ ልጅ እኮ የራሱ እርዚቅ አለዉ
@RhvdDhcfc
@RhvdDhcfc 9 часов назад
❤❤❤❤❤
@SamSa-io5ii
@SamSa-io5ii 9 часов назад
ለም ቦተዉ ይትነዉ
@Fntie
@Fntie 9 часов назад
የተቢ ትልያለሽ እህቴ
@Fntie
@Fntie 9 часов назад
የኔ እናት
@طيفالعنزي-ط7ب
@طيفالعنزي-ط7ب 10 часов назад
Amine❤❤❤❤❤
@ሸምስኢክሩዬንነፈቂ
@ሸምስኢክሩዬንነፈቂ 10 часов назад
መሸአለህ ለሙዬ ሁልነገርሽ ውብ ነው ግቢሽ ሲየምር
@mahiነኝወሎየዋ
@mahiነኝወሎየዋ 10 часов назад
ደምሩኝ እመልስስለሁ በናታችሁ
@HayahHayah-m1y
@HayahHayah-m1y 11 часов назад
በመጀመሪያ መልካም ጉዞ ብያለሁ ሳካካ ጆፍ ነኝ ግን ለየት ሀገር ይቀርባል በናትሽ እዳታልፊኝ ችግር ላይ ነኝ ንገሪኝ አድስ ነኝ ምንም እማቀው ነገር የለኝም ባለ ኮሜንቶች እዚህ ሀገር ያላችሁ ካላችሁ ንገሩኝ
@RewdySeid
@RewdySeid 11 часов назад
ምንም አይከብድም ልጅ ካልወለደች ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል ብሏል ዘፋኙ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 11 часов назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zeritutube
@zeritutube 11 часов назад
የልጅቱ ታሪክ ከባድነወ 😢😢ልክስክስ ወዶች ግን አፈር ያስበላችሁ
@ወዮ
@ወዮ 11 часов назад
❤❤❤❤❤
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 11 часов назад
🎉🎉🎉
@ወዮ
@ወዮ 11 часов назад
😘😘😘😘😘😘
@ወዮ
@ወዮ 11 часов назад
ስወድሽአንቺልጅ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 12 часов назад
እግዚኦ😢😢😢አይ የኛ ሰዉ አረቦቹ ስትጅ ይሻላሉ እኮ😢😢😢የተንቢ እግዚአብሔር ያሠብሽዉን ሁሉ ያሣካልሽ❤❤❤
@ወዮ
@ወዮ 12 часов назад
የኔውድ የኔጀግናምላርግሽእንዳው ላለማ አስቤ ነበር ማንን ልጠይቅ እያልኩ ነበር መሬት አለን ላለማነው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 12 часов назад
ያአላህ በጣም ያሳዝነል ወላሂ
@ربيعهالعائله
@ربيعهالعائله 12 часов назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@InatuNedi
@InatuNedi 13 часов назад
😮😮😮😮😮wow wadeee good job 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢
@LiyBBo
@LiyBBo 13 часов назад
አሁንም መጀመሪያ ሙስሊሞች ሴቶች ባአላአቸውን ለምን ሌላአሚስት ማጅ አግባት አትችልም ማአለት አይችሉም አይማኖታአቸው ይፈቅዳአል ቢያገባትም ኢትዮጵያዊት ወገኖአን ነው ያአገባአው ሁለቱንም እኩል ማስትዳአደር እና ጊዜ መስጠት ከቻአለ
@LiyBBo
@LiyBBo 13 часов назад
ጅሳአም አበዛቹ ለምን አብሮ እያአመጡ አይነግዱት እስላአም ከሆነ አራት ሚስት ማአግባት ይችላሉ
@ifg3536
@ifg3536 14 часов назад
Miriti gadaya miriti ihiti❤😢
@bbnn709
@bbnn709 14 часов назад
👍🙏🤝🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bbnn709
@bbnn709 14 часов назад
❤❤❤❤❤🤲🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲