Тёмный

እኔ ከማንም አታገናኙኝ ስለራሴ እጂ በቃ ስለ ሌላ ሰው አይመለከተኝም 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 421   
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 месяца назад
እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል ትንሺም ቢሆን የራሳችሁን ስራ ፍጠሩ
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i 2 месяца назад
@@SewmehonTubeሠውመሆን ፣እናመሰግናለን
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 2 месяца назад
እሽ❤
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Месяц назад
በርቺ ጎበዝ
@hybye345
@hybye345 22 дня назад
በትክክክል❤❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 2 месяца назад
የለሚ አድናቂዎች የት ናቹ🥰የኛ ጀግና
@Gurage4
@Gurage4 2 месяца назад
በሰው አገር ያላቹ እህት ወድሞቼ የአላህ እዝነት አይለያቹ አይለየን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲አሚን ብደምሩኝ ደሰ ይለኛል❤🥀🇪🇹
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 2 месяца назад
አሚንንን እሺ
@يختيحت
@يختيحت 2 месяца назад
አሚን ውድ🤲🤲 ያረብ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 месяца назад
ለሙዬ አዲስአበባ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እኔም አዲስአበባ ስለሆንኩ ሁሌ እንቺጋር መጥቼ ነው የምገዛው❤
@Chereqa1357
@Chereqa1357 2 месяца назад
የየተንቢ ጀግንነት ጉብዝና እንደኔ ደስ የሚለው ማነው ጠንክሪ የኔ ጀግና😍👍👍
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaiatHaiat-wy3zs
@HaiatHaiat-wy3zs 2 месяца назад
በጣም ጀግና ነሽ እና ደሞ ስለማንም ካላገባሽ ላይቪ ላይ ጉብ ብለሽ ስለሰው አታውሪ ስለረስሽ አውሪ በተረፈ በርች
@nabiyaberaderibe8215
@nabiyaberaderibe8215 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ለምልምዬ ቆጀእድሚይሰጣሸ
@Hawiti_31
@Hawiti_31 2 месяца назад
ማሻ አላህ በጣም የምራል😊ጀግና ጎበዝ ሴት በርቺ❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
የተቢ ጃግ ነች ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤🎉😊
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 2 месяца назад
ከቃላት በላይ ጀገናናት +/++++++❤️❤️❤️
@hewangudina7425
@hewangudina7425 2 месяца назад
በጣም ጀግና ነች 🥰🥰🥰
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
❤❤❤❤❤
@RehanaRehana-yy9uq
@RehanaRehana-yy9uq 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂እንድ፣ዩቆረቆደ፣ቤት፣ዬላቸውም፣እነ፣ናስር😂😂😂😂😂
@hanankm4587
@hanankm4587 2 месяца назад
ለሙ አቦ ይመችሽ የኔ ውድ እንዳቼ አይነት መካሪ አዛኝ እንደራሷአይታ ሁሉን የምመክር የምትቆጣ ምርጥ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥ ጀግና የኔ ውድ ተባሩኪ
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz Месяц назад
በጣም ከማደንቃቸው ሴቶች ውስጥ አንዷና ውዷ የተንቢ ናት አላህ ሂዳያ ይስጣት ❤❤❤
@ቅድስትሙሀመደ
@ቅድስትሙሀመደ 2 месяца назад
እኔም በተሰቦችን ከማስደሰትበላይ ሌላ አያስደስተኝም ግን አቅሞ አልችልእያልኩ የብሩነገር 1000ብቻነዉ ደሞዜ ቋቋ ብችል ጠፍች ሰራች በተሰቡችን ዘና አረጌማኖር ምኞቴነበር 😥ፈጣሪሆይ እረዳኝ ሳላደቅሽ አላልፍም ጎቀዝነሽ ጠካራሴት እወዳለሁ🥰🥀
@Tigistkassaw2321
@Tigistkassaw2321 2 месяца назад
አይዞሽ❤❤❤❤😢
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude 2 месяца назад
እስቲ ያተቢ አድናቂዎች 👍👍
@Hajira.33
@Hajira.33 2 месяца назад
እያጠበይ ታሰጣችሗለት መልሳችሁ እዛው
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 2 месяца назад
የኛ ጀግና ነሽ የመዳም ቅመሞች❤
@naatytube
@naatytube 2 месяца назад
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏❤😔
@maymoona2094
@maymoona2094 2 месяца назад
አሪፍ ነው ገን የቤቱን ገርገዳ ቀለም አስቀብታው ቢሆን ጥሩ ነበር ጀገናናት ለቤተሰቦች ማስዴሰቷ
@MissBaiyus
@MissBaiyus 2 месяца назад
Kalru dabzaza slhona new enji takbtowali
@maymoona2094
@maymoona2094 2 месяца назад
@@MissBaiyus ስሩ የጠቆር መሰለኝ ለዛ ነው ሶሪ
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 2 месяца назад
ለሙዬ የኔ ጀግና ሤት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatadm5085
@hayatadm5085 2 месяца назад
ምጣፋን ከምታጥፍት እዳይበላሽ ከወዳና አወድህ ከከነቡ ስር አስገቡት በተረፈ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 2 месяца назад
አችኮ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሉች እርምጥምጦች ሰለሚቀኑባችሁ ባችና በበተሰቦችሽ እኝኝ እሚሉ ጎበዝ ነሽኮ ልዩ ❤❤❤❤❤
@sabalegesse2959
@sabalegesse2959 2 месяца назад
ጥሩ ስራ ነው የምሰሪው ግን ስለራስሽ ብቻ አውሪ ስለሌላው አያገባሽም አንዳንዴ ብዙ ማውራት ስተትን ይፈጠራል በተረፈ በርቺ አግዚአብሔር የላብሽን ዋጋ ያብዛልሽ ❤
@Seadiphone9776
@Seadiphone9776 2 месяца назад
,መች አወራች ስለሌላ ሰው
@Nuratube826
@Nuratube826 2 месяца назад
ቀናሁባት ማሻአሏህ የቤሀሰቧ እደዚ ማስደሰቷ ደስ ሲል
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 месяца назад
ጎበዚ. በሪች. በጣም ጠካራ. ሴት ነሽ ለምለምዬ. በሪች. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 2 месяца назад
ለሙዬ የኔ ጀግና የምትሰሪው ስራ ፈጣሪ ይባርክልሽ የኔ መልካም አንቺ ጥሩ መልካም ሰው ነሽ የቸገረንን ስንጠይቅሽ ትመልሻለሽ የኔ ውድ ማዘር መንታ አድርጋ በወለደችሽ እኔ እንጃ እንዴት እንደ ምወደሽ የኔ ግልፀኛ ሴት
@LifeisShort-x8q
@LifeisShort-x8q 2 месяца назад
ማሻ አላህ በርቺ የሴት ጀግና ሰርቶ የሚታሰራ አላህ ያግዝሽ👌❤😍
@thhhyh5996
@thhhyh5996 2 месяца назад
ይህን የገዛሽ ልጂ ቤቱን አስቀቢው በጣም ያምራል
@خيريهساني
@خيريهساني 2 месяца назад
ለምለም በርቺ እየለፋሽ ስለሆነ አላህ ያግዝሽ
@KemeryaRashed
@KemeryaRashed 2 месяца назад
ለሜዬ ጀግነነሽ አላህይጨምርልሽ ለሜዬጀግነነሽአላህይጨምርልሽማሻ
@LovelyBeachChairs-oo6ru
@LovelyBeachChairs-oo6ru 2 месяца назад
ጀግናነሽ 🎉🎉🎉ሀቀኛ መሆን ለራስ ነው አይምሮሽ ጽድት ይላል ❤🎉በርቺ
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 2 месяца назад
አቺ,ጀግና,የሆንሽ,ልጅ,ስወድሽ
@Ekru-l9t
@Ekru-l9t 2 месяца назад
የመዳን ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@hirut7396
@hirut7396 2 месяца назад
ለሙዬ የሴት እንቁ ነሽ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ውድድድ የኔ ማር ❤❤❤❤
@ZahraMuhammed-rk8op
@ZahraMuhammed-rk8op 2 месяца назад
የኔ ቁሙነገረኛ ሴት አስተዋይ ነሽ አደንቅሻለሁ ከስደት መልስ ጠንክረን ስንሰራ እንዲህ ነዉ የምናኮራው ጎበዝ በርቺ እኔም እጠልባለሁ
@de4xi
@de4xi 2 месяца назад
እግዚአቢሄር ከዚ በላይ ያሠድግሺ ❤❤ካረብ ሐገር ከሠሩት ጀግና አችነሺ አላማ ያለሺ ❤
@arditube7340
@arditube7340 2 месяца назад
ጀግና በጣም ጎበዝ በርቺ ለማበረታታት እኔም ሀገር ውስጥም ባልኖር መጋረጃ አዝዛለሁ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 месяца назад
እኔ የጨርቅ ምርጫዎችሽን ስወድልሽ በርቺልኝ የኔ ጎበዝ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 месяца назад
የተንቢ በእውነት በረቺ ጀግና ሴት😍😍😍❤❤
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 2 месяца назад
ጀግናቺን ዕዳቺ ያሉ ሴቶቺን ያብዛል❤❤ በርቻ
@almaznigatu3967
@almaznigatu3967 2 месяца назад
በርቺልን ለሚ ለአረብ አገር ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ለሚ ጭቅላትሽ ቢዚ ነው ፊዚካሊ ሜንታሊ በዛ ነው አቅም ያነስሻል ስለዚ ባለሽ ግዜ ማሳጅ ማድርግ አለብሽ እራስሽን ጠብቁ አዲሳባ ትንሽ ከባድ ነው እኔም የአዲስ አበባ ስለሆንክ ነው እድናቂሽ🎉
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 месяца назад
Wowow የኔ ቆንጆ አንች አንደኛ ነሽ ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰 ጃግና ሴት ነሽ 🥰🥰🥰
@halimatube6731
@halimatube6731 2 месяца назад
ጀግናች ለሙ አላህ ይጠብቅሽ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ጠንክሪ እምነትሽን አጠንክሪ ሁሌም እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ🎉🎉🎉
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 2 месяца назад
Asossa telakale bizu nawo mefalgu wude???
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 месяца назад
በርቺ የእኔ ጀግና ለምለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 месяца назад
ለሚዬ የኔ ጀግና እህት ታታሪ ዋው ማሻ አላህ ሲያምር በርቺ አቺ ሳይ እኔም ተስፋ አረጋለሁ ሞላሬ ይጨምራል❤❤❤👌👌👌❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 месяца назад
እሙየ አች ጀግና ነሽ ማርያምን❤❤
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 2 месяца назад
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው ምንጣፉን ሶፋ ውስጥ ቢተስገቢ ይመረጣል ከሚታጥፍ የኔ አስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር ማንንም ማስቀየም አሎድም❤❤🙏
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 2 месяца назад
ግን ለሳሎን እኔ ለማሰራት ፈልጌ ነበር እርዝመቱ6.5ነው ከረኑም እምፈልገዉ የዝህ አይነት ነው ግን ቅጥል አልፈልግም ስንት ይወስዳል መኳይ3ሰው ትወስጃለሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 месяца назад
ጎበዝ ጀግና ግን ዕቃ ስትጭኚ ለምን በላስቲክ አትሸፍኚውም? ለዝናብም ለአቧራም ይከላከላል ዕቃውን አራግፈሽ ላስቲክሽን ሰብስበሽ መውሰድ ደጋግመሽ መጠቀም ትችያለሽ::
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 месяца назад
ዝቹ ግን ቶሎ አይበለሽም እንዴ ይሄን የክል ብር አውጥቶበት
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 месяца назад
ለሚ የተቢዬ የትኛውም አረብያን መጅሊስ ዚፕ ከኋላ ነው
@Simeraadnan
@Simeraadnan 2 месяца назад
ለሙ ዋሳፕ ሚያወራው አንቺ ነሽ ወይስ ሌላ ሰው
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад
ግን ይቅርታ አርጊልኝና ባለፈው በቲክቶክ አጥረገረግሽን እኛን የመዳም በወር ከምታገኙት በለያ ዩቱብ ይከፍለኛል ይክፈልሽ ተመፃደክሽ በሰላም ነው ሆ
@fatimamuham
@fatimamuham Месяц назад
ለሙየ ለምን ወደወሎ አታደስሽም
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ወንድ የምታስንቂ ጀግና እግዚአብሔር አብዝት ጉልበቱን ሃይሉን ይስጥሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraMaka
@SamiraMaka 2 месяца назад
ለሙ በርቺ የሴት ጀግና ❤️❤️❤️
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 месяца назад
ለምለምዬ አቅም ያነሰሽ ስለወፈርሽ ነው ውፍረት ቀንሽ።
@salem4086
@salem4086 2 месяца назад
ደግ ልጅ ነሽ ፈጠር ይባርክሽ.
@HadadHadad-gb6ee
@HadadHadad-gb6ee 2 месяца назад
Betam gobez lij yesetoch araya yemtehogni sit nesh welahi yesitoch wuha lek belesh aygermegnim enim kanchi new emaseraw jegna sit❤❤
@Achamwoloyewa
@Achamwoloyewa 2 месяца назад
የተንቢየ እኔ ልጄን እና እናቴን ትቸ ከተሰደድኩ 10 ቀን ሁኖኛል አሁን እየናፈቁኝ ዉስጤ ይረበሻል እንደዉ ምን ይሻለኛል
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 2 месяца назад
ለምለምዬ.የኔውድ.እባክሽ.ለኔም ሱቅ.ክፈችልኝ.በጣም.የሚገርመኝ ብርከየት.ነው.የምታመጪው እስቲህ.ሹክ.በይኝ.እኔም.ልጠቀም😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂ለማንኛውም.አንቺ.ለኔ.ጀግናዬ ነሽ.ውዴ
@Nanny-i8k
@Nanny-i8k 2 месяца назад
ዩቱብ😂😂😂
@GenetMeresa-u8y
@GenetMeresa-u8y 2 месяца назад
የተንቢ ላንቺ ትልቅ ክብር ነበረኝ ብርቱ ሰው ነሽ አሁን ግን በጣም አዘንኩብሽ ፍቅር እና ፉፋ በእምነት የማይመሳሰሉ ሰዎችን ለምን የማይሆን ምክር ትሰጫለሽ አንቺ በህይወትሽ ያላረግሽውን በሰው ህይወት ትፈርጃለሽ ይሔን ነገር ከማን ተማርሽ አንቺ ስለዚች ነፍስ ተጠያቂ ነሽ እግዚያብሔር ይቀቅር ይበልሽ።
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 месяца назад
የኔ ውዴ ቆሼ ስትዩ የእዴት ደስ እደምትዪኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጀግና ነሽ
@GenetHeylu
@GenetHeylu 2 месяца назад
🧐🧐🧐
@aminayoussef6580
@aminayoussef6580 2 месяца назад
ማሻአላህ መጅልሡ አሪፍነዉ ግን ለዴሴ ኮቻ ቅርጫፍ ቢኖርሺ እገዛነበር
@ኣባኖብ
@ኣባኖብ 2 месяца назад
በርቺ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@Cope-f1z
@Cope-f1z 2 месяца назад
ሰለሰው አታዉሪ በቃ ሰራሸን ሰሪ ❤እኔ በፊትም እወድሻለው በሰራሽ ለሰው ክብር ይኑርሽ ሰደተኛ እህቶችሸን አትሳደቢ አድማቂዎችሽ ናቸው
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 2 месяца назад
ግድግዳውን ቀለም ትቀይረው የበለጠ ያምራል❤❤😊
@FFbBነኝየአለህበሪያ
@FFbBነኝየአለህበሪያ 2 месяца назад
አህሌን ለሙዬ ዉድ ስዋድሺ ❤ማሽ አለህ ስያር መልሱ ስንት ነዉ አስረ ሁለት ሜትር???
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 2 месяца назад
ጀግና ነሽ ለምለም በርች❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Месяц назад
ለሚዬ እደት ነሽ ማር እኔም አዝሻለሁ ኢሽ አላህ የኔ ቆንጆ ቤቴን ፏ ታደርጊልኛለሽ ማር እሽ
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 месяца назад
ለሙ በርች የዛሪው ጉልበት ለነገ አይገኝም እኔም በጣም ነበር እቃ ሳነሳ ከውንድ አልተ ናነስም ነበር አሁንግ ካርቶን እራሱ የግድ ነው በተለይ ከወለድኩ ወድህ ባሰ እናም ውለጂ ለሙ
@899-r9n
@899-r9n 2 месяца назад
ማሻ አላህ በሠላም የምትኖርበት ያረጋት አችም በርች❤❤❤❤❤
@uaeS-f4t
@uaeS-f4t 2 месяца назад
ማሻአለህ የታቢ እኔም ፈሊጋለዉ እናነግርሻለዉ❤❤❤❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 месяца назад
ለሚ በርችልኝ
@Hajira.33
@Hajira.33 2 месяца назад
ወይኔ ይች ሴትዮ በባለፈ ተናድጀባታለሁ ባፍሽ ሰው ላይ መፀዳዳት ጥሩ አይደለም እሺ ስድብ አልወድምጅ ዛሬ ባጠብኩሽ ነበር
@HammedFazyia
@HammedFazyia 2 месяца назад
ማሻአላህ ጤና ዕድሜ ይሰጥሸ
@aaaa1766
@aaaa1766 2 месяца назад
ማሻአላህ ያምራል የኔ አሰታዎይ ተለያለሸ ዋው ያምራል
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 месяца назад
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርች አህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 месяца назад
ቤቱ ቀለም ቢቀባ ደግሞ የበለጠ ያምራል።
@uae-t3n
@uae-t3n 2 месяца назад
he is the spirit of his family
@HawiiSara
@HawiiSara 2 месяца назад
የኔ ልዩ ❤❤ ስራሽ ይባረክ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 месяца назад
ለኔም ለናቴ ቤት ታሰሪልኛለች ለሙዬ ኢንሻላህ❤
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 2 месяца назад
Good job, you are incredible leady you are keep going. What do. For got about pople what every they said aways you do good or not pople said some thing always. Thank you. Have a nice blessed one. God blessed all countries.
@tgnegn3879
@tgnegn3879 2 месяца назад
እ?
@haahaa8922
@haahaa8922 2 месяца назад
Asossa telkaleshe wude ????
@mamatube9715
@mamatube9715 2 месяца назад
ሰላምሰላም ማሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤❤ የለሚ በተሰቦች ማማን አሳድጓት
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i 2 месяца назад
የኔእህት እግዚአብሔር ይግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmahhussain2473
@fatmahhussain2473 Месяц назад
ጎበዝ ጠክሪ ጀግና ነሽ
@ጀናቢንትባባ
@ጀናቢንትባባ 2 месяца назад
ስራሽ ቆንጆ ሆኖ ሳለ እራስሽን ከፍ ማድረግ ትወጃለሽ ሌላውን ደሞ ዝቅ ማድረግ ቱ
@Asuutubeአሱቱዩብ
@Asuutubeአሱቱዩብ 2 месяца назад
Gobaz nesh wolayi ❤an baye SI diqisifadha jabadhu yene wudu ehit❤
@Dyyggy
@Dyyggy 2 месяца назад
ሰላም ታድየ ስፉራው ምድነው
@zamzam9324
@zamzam9324 2 месяца назад
የታብዬ የኔ ጀግነ እንሸ አለህ እኔም አዘለዉ ከሁለት ወር ቡሀለ ልክ በዝ ዲዘይን እሽ የኔ ታታር በርች
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 2 месяца назад
ቀለሙ እኮ ብዙም አል ነበር ግን ምንአስጨነቀኝ እኔን ከሰራሽአይቀርብዬነው ባለቤቲቱ እዳትቀዬሚኝ
@مريمعليك
@مريمعليك 2 месяца назад
ገነ አንድ ልጅ ሰትዋልጂ ጉልበት ቀነስኩ እያልሽ ነዉ ጉድ
@m....m57
@m....m57 2 месяца назад
ግዜ ቁሞ አይጠበቅም እኮ እማ😢
@seblezerfu4331
@seblezerfu4331 2 месяца назад
የተንቢዪ ሁሉ ነጋዲ እንደ አንቺ ቅን ቢሆን ልዑል እግዚአብሄር በላይ በላዩ ይጨምርልሽ ከእድሚ ጋር 🙏🥰
@samerasamera4475
@samerasamera4475 2 месяца назад
የተንቢዬ ጎበዘ ታማኝ እኔ አዲሰ አበባ ነኝ ግነ ሰመጣ ባንቺ ነው ማዘው ፣ኢሻአላህ ከመጣሸ አዲሰ አበባ
@GiasBd-ub7gl
@GiasBd-ub7gl 2 месяца назад
ጀግነ ነሽ ለሙዬ በጠም ነወ ምወድሽ ወዴ በጠም ደስ ብሎኛል እጅሽ ይበራክ
@Fafi26
@Fafi26 2 месяца назад
እኳን ደህና መጣሽ ጀግኒት 😊❤
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy 2 месяца назад
ጀግኒት አንችን እኮ አለድ ነቅ አይቻልም❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 месяца назад
ቢገርምሽ እዳች መጅሊሱን ፉታተው አያሳዩም.
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 2 месяца назад
አወ አይሰዩም ጡሩ ቢሆን ይሳዩ ነበረ
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 2 месяца назад
በርችልን እህታችን የምር ትለያለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fhhfgh2620
@fhhfgh2620 2 месяца назад
አረ ጎበዝ ነሽ ሰንት ብር ፈጀ
@hadyatadese
@hadyatadese 2 месяца назад
ወሎ ታደርሻለሽደ ለምየ ንገሪኝ
Далее
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
ከሄሉ እራቅ ሄሉን ለኔ ተውልኝ
21:28
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21