Тёмный
Siifan family
Siifan family
Siifan family
Подписаться
hi guys welcome to my channel. Thankyou for watching life is so hard but everything happens for reason. Keep upp with me thankyou guys
Комментарии
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 22 часа назад
እሱ ነው ፔሬድ ያየው😂😂😂😂😂
@ErgibeBully-qc4dw
@ErgibeBully-qc4dw 22 часа назад
ቢ ዝነስ
@riskoware1166
@riskoware1166 23 часа назад
ደነዝ😝😝😝
@JamilaAbedrzaj
@JamilaAbedrzaj День назад
አቦ ዝም በይ
@JamilaAbedrzaj
@JamilaAbedrzaj День назад
7:29
@JamilaAbedrzaj
@JamilaAbedrzaj День назад
አቦ ዝም በይ
@kenebeker8651
@kenebeker8651 День назад
ወሪኞ ነሽ አመዳም
@GaladOsss
@GaladOsss День назад
ሲጀመርም እሷ ደንዝዛለች ዘበኛ ጋር ይቀመጡ ትላለች ለልጆች ግድ የላትም
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr День назад
ማንም በማንም መፍረድ አይችልም የሷን ይሰጥሸ የሰው እንከን ሰትፈልጊ መከራ ና እቤት እያልሸ ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 День назад
Kitane yehonale yaregate yachie yegetere legetane segerewa keweta zeme bela asalfeche weyeme tenshe selhoneche ekawe telekobate newe kaka yaregechewe belga agejechewe bidere bemdere aleee yagerie sewe
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 День назад
Ewenteshene newe ehetie seteyewa yegane agejechewe echie balegie fite lefitie sete snefa zeme birrrr selelewe balehabete seleho le birr bela newe zeme yalechewe le birrru 14:19
@user-gv2ui8ef2o
@user-gv2ui8ef2o День назад
I agree ☝️ with you 💯 percent I’m so mad 😡 she is the evil one 😈 they both they should go to jail she saw in her own eyes 👀 still she didn’t do anything about it so she is guilty of charge May God heal all those poor kids and women being abused in his hands what kind of mother is she very selfish and heartless I’m glad you made a video about her thank you 🙏
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 День назад
😢😢😢😢😢😢😢
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv День назад
ሲፉየ ያአላህ በስንት አመቴ አየውሽ❤❤❤❤❤
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 дня назад
አረ ግፍ አትናገሪ ምንም አይነት ባለጌ ቢሆን በሞላ ሴት የገዛ ልጁን ያውም የ6 አመት ህፃን ምንም ያደርጋታል ብላ አላሰበችም ። ደሞ ሰውየው የሆነ መድሀኒት አድርጐባት ሊሆን ይችላል ።ሚስጥሩን እንዳታወጣበት አፍዝዟት ሊሆን ይችላል ። የቤት ሰራተኞች ደግሞ ብር እየሰጣቸው በፍላጐታቸው ነው የሚያደርጉት ። ስለዚህ ሙሉ በሙሉ በሴትየዋ ላይ መፍረድ አይገባም ።
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 дня назад
ትክክል ነሽ እሱዋም ግፈኛ ናት በራስዋ ሲደርስ ነዉ የምትለፈልፈዉ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 2 дня назад
ሁለቱም አዳይት ናቸው
@SelsmTesefaye
@SelsmTesefaye 2 дня назад
Menewtegmaems
@Sara-mk5sl
@Sara-mk5sl 2 дня назад
Anchi tikikil nesh setyiwa wishetam balege net
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 дня назад
በጣም ጀዝባ ነው አንቺ ማን ፈራጅ አደረገሽ
@hana.6956
@hana.6956 2 дня назад
እውነትሽን ነው የማይገባት ደነዝ ናት በአንድ ጥፋት ማባረር ስትችል እሱም እኮ ንቋት ነው።
@helenbisrat6353
@helenbisrat6353 2 дня назад
ለፖሊስም ቢሆን ማቨታለች ምንም አላደረጋትም ወርቅ ሰርቃኀ ነዉ ብላ
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 дня назад
የሰው. አኸያ. ናት. ደደብ. የሆነች. እናት. ልጇን. ያስደፈረች. ጨካኝ. አንድም. ሴት. አውቃለሁ. ልጇን. አስደፍራ. ለወንድሟ. ይቅርታ. አረኩ. የሚሉ. አረመኔዎቾ.
@saradesta3038
@saradesta3038 2 дня назад
ይቺ ሴት ወዱ አይመሰለኝም
@seada-gn2xv
@seada-gn2xv 2 дня назад
ያውም የቁሙን እያረገ እያየች ይች ጅል ናት እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ
@fatumaibrahim7295
@fatumaibrahim7295 3 дня назад
Anchii ke isuwsa gaar nooreshaal min awukesh new yemitawariw new yesawuyew zamad nesh?
@user-gx8wr8lh3m
@user-gx8wr8lh3m 3 дня назад
Nonsense discussion !!! Only for getting RU-vid followers
@user-xt3fd6ld6o
@user-xt3fd6ld6o 3 дня назад
እህት በናትሽ ማዳት አሠቃየኝ እባክሽ እርጅኝ ምድን ነው መዳኒቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmuyeB-wb2ci
@EmuyeB-wb2ci 3 дня назад
መጀመርያ ሰዉ አክበሪ ባክሽ አንቺን ሞን ፈራጅ አርገሽ
@user-eq4kf5sw6l
@user-eq4kf5sw6l 3 дня назад
😢😢😢😢😢😢
@MekdesBitew-bo5ec
@MekdesBitew-bo5ec 3 дня назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@MekdesBitew-bo5ec
@MekdesBitew-bo5ec 3 дня назад
በጣም ትክል ነሽ እህቴ🎉🎉🎉
@fathiahamzah
@fathiahamzah 3 дня назад
እደዝብ፣፣ምነው፣ጥልቅ፣ጥልቅ፣፣ትያለሽ፣፣አቺ፣፣ማሥጠሎ፣
@fathiahamzah
@fathiahamzah 3 дня назад
ምን፣አገባሽ፣፣አቺ፣፣አጁዛ፣፣፣፣ምን፣፣አገባሽ
@fathiahamzah
@fathiahamzah 3 дня назад
አትፍረጂ፣፣ነገ፣ይፈረድብሻል፣ግራ፣ገብቷት፣ይሆናል፣በሚዲያ፣ፋቷን፣፣ገልፃ፣አትመጣም፣፣አች፣የቸገረሽ፣፣እድሜነው፣፣ወረኛ፣ዝምበይ
@BatyAtk-tz2nl
@BatyAtk-tz2nl 3 дня назад
ሰራተኛ ሲደፍር አያደርግም ብላ ከዛ የራሶን ልጅ ሲደፍር ደሞ አወራች ብቻ ሰትየዋም ጤነኛ አትመስለኝም የስነልቦና ሀኪም ቢያት ጥሩ ነው 😢
@mujl5424
@mujl5424 3 дня назад
minagebash yesewuyew zemed nesh yehone never asertobat bihonis lemon tifejalesh
@AaA-nl9fj
@AaA-nl9fj 3 дня назад
ችግሩ ከውስጥ ነዉ ንደት አለብኝ እኔ
@centralperk7062
@centralperk7062 3 дня назад
Yeah she is lying about her age .betneshu 40 nech. Beamet amet yeweldechew gizewa endayalef nw mihonew.
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 3 дня назад
ትክክል ነሽ ይችኮ 50 አመት ይሆናታል😂😂😂😂
@hiuhu6358
@hiuhu6358 3 дня назад
አላህ የተመረቀውን ይስጣችሁ ያረብ
@user-yq3ck1qh3p
@user-yq3ck1qh3p 3 дня назад
Ibachachun deriso feraji anihun huluni yemiyakewi ALLHI ALIMIGHTY haqun yawita
@TIGISTHURASATIGISTHURASA
@TIGISTHURASATIGISTHURASA 3 дня назад
😢😢😢😢😢
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 3 дня назад
አልሰማሽም መሰለኝ ያለችውን ዳኛዋ ያለቻትን
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 3 дня назад
ወሬ በጣም ትወጃለሸ ማለትነዉ አነፍናፊ
@merishanaol6959
@merishanaol6959 3 дня назад
አንቺ ልክ ነሽ ልጇን ያስደፈረች እራሷ ናት ገልቱ ናት ከአባቷ እኩል እሷም ልጇን ጎድታለች
@user-uk3xo5zf1p
@user-uk3xo5zf1p 3 дня назад
ትለያለሸ ዉዴ
@AlemAbebe-d2b
@AlemAbebe-d2b 3 дня назад
አዉነትሽ ነዉ እኔም በጣም እየገረመኝ ነዉ ምን አይነት ትግሰት እንደላት በሰራተኛ ለይ አይታ ዝም ማለቷ በገዛ ልጃ ላይ ደረሰ የሴት ጥቃት ብላ ያኔ መቋወም ነበርባት እሱ ግፈ በልጃዋ ለይ ደረሰ በጣም ያሳዝናል ግን እሷ ራሷ ኖረማል አይደለችም ዝም የሚያሰብል ነገር አረጎባት ነዉ የመሠለኝ እንጂ ወዳ አይደለም የሄ ሁሉ ትግስት
@Abeba1985
@Abeba1985 3 дня назад
ቅዘናም ቆሽሻ ነሺ እሲዋ በአይንዋ ያየቹሁ ኖውቭየተናገረቺ ኣኮ
@user-yv4id9cb5z
@user-yv4id9cb5z 3 дня назад
በነገርሽ ላይ ፣ያለልቤ subscribe ኣደረኩሽ 😂😂😂😂😂 ይመችሽ