Тёмный

የስጦታው ምስት ምላሽ ሰጠች 🧐 / ማንም ያልሰማው አሳዛኝ የስጦታው ምስት ታሪክ /  

Siifan family
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

Приколы

Опубликовано:

 

4 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 2 месяца назад
የዉስጥ አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад
በረካሁኝ ፅፊ ስጨርስ አየሁት ቴክስትሽን የሚናገሩትንኮ አያቁም እዳዉ
@mekdeswoldemeskel9080
@mekdeswoldemeskel9080 2 месяца назад
እኛ መፍረድ አንችልም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ሚፈርደው ።ምክንያቱም እኛ አላየንም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
ትክክል
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 месяца назад
አሏህን ፍሪ የዉስጥ አዋቂ አሏህ ብቻና ብቻነዉ እኔ የሩቅ ሚስጢር አዉቃለሁ የሰዉን ዉስጥ አዉቃለሁ ገይብ የሆኑ ነገሮችን አዉቃለሁ የሚሉ ጠቆዮች ናቸዉ ይሄማለት ደሞ ከስልምና ያስወጣል ይሄን የሚል ተጠቀቂ በርግጥ ተረድቻታለሁ ብትይ ያምራል ፡፡የዉስጥ አዋቂነኝ ይባልም ለግዲሁሽ፡፡
@bizzib8724
@bizzib8724 2 месяца назад
psychology yigebangal maletwa new atakabgi
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 месяца назад
ለመጨቆን ስለሚመቸው ነው ይችን ያገባው ያልኩት ወድጄ ነው😂😂😂 ይታከም ቅድሚያ ትዳር ከመያዙ በፊት
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 2 месяца назад
Ewnte new yetakem
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 месяца назад
የጃጎ ልጅ ደህና ነሽ እህት አለሽ ወይ
@fgty4821
@fgty4821 2 месяца назад
እዉነትም ወንድ አምላኪ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 месяца назад
ወላሂ በጣም ታሳዝናለቺ ደግሞ ሰው አልተረዳትም ለሱ ነው የሚፈርዱት እኔ ገና ሳልሰማት ነው እሱን ሰምቼ እንደተበደለቺ የገባኝ
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 2 месяца назад
ልጁታ በጣም ተጎድታለች በአረብ አገር እንዲህ አልተሰቃየችም አሰቀሠያት በጣም ታሳዝናለች
@ehte6276
@ehte6276 2 месяца назад
በጣም ታሳዝንአለች ባልየነዉ የሚደያሰዉእዴሱብትሆን ታሳምንነበር ግንዉስጧተጉድቷልበዉነትሲጀመርቲክቶኳን ደልተነዋል በሎተናግሯል ሰለዚህ ከሰወጋር እዳትገናኝ የፈለገዉ ገናሲአሰገባት የዋህነችመቃትነበረባት።
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 2 месяца назад
Dhugaa jeete
@samirakhider4444
@samirakhider4444 2 месяца назад
❤❤,👍👍
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርች
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 2 месяца назад
አንቺኮ ትለያለሽ ሲፉዬ😢መጀመሪያውኑ. እኔ እኔ በሱ ነው የታዘብኩት ሴት ሚስኪን ነች😢😢😢😢😢
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 2 месяца назад
😢😢😢😢😢ይ አላህ ይፍረድበት
@user-dl1mi4xp3z
@user-dl1mi4xp3z 2 месяца назад
ስፋነይ በስው ላይ መፍርዲ ክባድነው😢😢
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 2 месяца назад
ለምዲነዉ በር የሚዘጋባት አሥባችሁታል የኛወዶች በአብዛኛዉ ግፈኞች ናቸዉ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 месяца назад
Yasalew hewet chekagn adergotal
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 2 месяца назад
Min lay new interviw yadergechw
@kiditube1592
@kiditube1592 2 месяца назад
እኔ ሲፈንዬ የዛለታ አልቅሶ ሲወጣ እውነታ እንዳለው ለማሳመን ነው እኔ አስተያየትም አልሰጠሁም ነበር እሳ እስክትናገር ግዞት ላይ ነበረች በጣም ነው ያሳዘነችኝ ቢያንስ እሱ የተማረ ነው ግን ሲናገር የተረዳሁት እሱን ገብጋባ ከስው እንዳትገናኝ በዛላይ ካሜራ ገጥሞ በጣም ባለጌ ነው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 месяца назад
የመጀመሪያ ቀን ተረድሻታል በመጀመሪው ቪዲዮሽ
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 2 месяца назад
Mulu niggruan lemesmat yetvenagew
@whya5801
@whya5801 2 месяца назад
ከባድ ነው እውነቱን አላህ ነው እሚያቀው
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 месяца назад
7:08
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 2 месяца назад
በሁለቱም ወገን ሳንሰማ ለመፍረደ የተሻለ ይመስለኛል
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t 2 месяца назад
ኧረ በጣም ነዉ ምታሳዝነዉ አንጀት ነዉ ምትበላዉ ሳናዉቅ ፈረድንባት እሱ አቴንሽን በጣም ይፈልጋል ሁሌ እንዲታዘንለት ይፈልጋል ኢትዮዽያ ዉስጥ ያለቤተሰብ ያደገዉ እሱ ብቻ አስመሰለዉ እኮ ኮመንታተሮች ልቦና ይስጠን እኔ ስሰማዉ አዝኜ ነበረ ግን ኮመንት አልፃፍኩም ባብዛኛዉ ሴት ሆነን በሴት መፍረድ እኖዳለን
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 месяца назад
ከባድ ነው 😢
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 месяца назад
Ye Azo enba new yemiyalekesew
@lenaib7947
@lenaib7947 2 месяца назад
Ke kolefebat 📷 men yaregal
@user-ew3rr6pw1j
@user-ew3rr6pw1j 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 месяца назад
Enkwan weteta tenagerech
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 месяца назад
የማይታመን ጉድ።ይህ እውነት ተምሮአል ለሴት ቤት ቁልፎ እየደበደበ ጉደኛ ነው እውነት ሳያዮ መፍረድ ስህተት ነው ተማርን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
እኔ አሳዘነችኝ በፋት የነበራት መልክ ጠፋ ገረጣች በዛላይ ልጅ አልሆነላትም ትጎዳለች በጣም አሳዘነችኝ😮
@lorenllama9493
@lorenllama9493 2 месяца назад
Sedan yet Ayrshi wergen yalibelashin atikeki Harare now
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 месяца назад
😂😂😂ሲፈንምንአለችልሰማ😂😂
@ns8691
@ns8691 2 месяца назад
እሱም የአስተዳደጉ ተፅኖ ኖሮበት ነጭናጫ ወጣ ያለ ባህሪ ይኖረወል እሷ ብበድለኖሮ ቤቱን አይለቀም ነበር አከራወቻቸው እውነታውንያውቁ ይሆናል
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
ትክክል
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 месяца назад
የውስጥ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ። አንች አይደለሽም ❌ ደሞ የፍስሽን መሄጃ የማታቂ የውስጥ አዋቂ ነኝ አላልሽም ድልብ መሀይም ሰው አጭ ስላለት ስታስመስል ይሆናል ካሜራስ ያደረገበት ምክናየት ምንድነው እሱ ሲሄድ ወንድ እያመጣች ይሆናላ ካሜራ ያደረገባት እስስት ነገር ናት የዛን ጊዜስ ሊቪ ላይ ስታፌዝበት አይተናል ወሬኛ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 месяца назад
አረብ ቤት ለቅጥር ስንገባ እንዲህ ነው የሚያሰቃዩን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
ሲፈን አትፍራጂ እሷም እኮ ወሽታም ሊሆን ይችለላል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
ብቻ አላህ ነው ሚያውቃው 😢
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t 2 месяца назад
@@alyayasenshewmolo3632ወጥቶ በሚዲያ ይናገር አለች እኮ
@Rabi3575
@Rabi3575 2 месяца назад
የሱን ብቻ ሰምቶ ነው መፍረድ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
@@Rabi3575 በትክክል
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 2 месяца назад
ተይ የኔህት ከመቶ አምሥት ፐርሠት ናቸዉ ጡሩወቹ ወዲልጂ በዳይነዉ ሤትልጂ በምን አቅሟ እሡን ቦላደል የህደችዉ
@zed8788
@zed8788 2 месяца назад
ከአነጋገሯ👉 እሱ ያለማመን ችግር አለበት :::ያሳለፈው ሂወት ደግሞ ለዚህ ይዲርጋል:: ሰለዚህ ልጄቷን አትስደቧት:: እሱ ስላለቀሰ እውነት ነው ብሎ ማመን ?ከመፍረድ እንቆጠብ :: ሲጀመር ፈጥነው አብረው መኖር አልነበረባቸውም ::🙏🙏🙏
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 2 месяца назад
አትስደቡዋት የምር የውሰጥዋን ምታውቀው እሷዋ ናት😢😢😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
ቶርች አርጎታል
@Rabi3575
@Rabi3575 2 месяца назад
ትክክል በደፋናው ለሱ ሲፈርዱ አጅቦኛል ያለለቀሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 2 месяца назад
Hin faradina dhugaa isan gidu jiru waaqa fi isanif namota gibii kessaa jiru beka innis wan jiru dubate jira demi gara isatinis dhagefadhu sifu
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 месяца назад
አሁን ትልቅ ትምህርት ተማትኩ ልጅላይ ትልቅ ችግር አለበት እስርባት ከተታት ልጅትዋን እኛንም አሳሳተን ውይ ውይ ይህ ልጅ ይህንንያደርጋል ብሎ ማመን ፈፅሞ ይከብዳል ልጅትዋ ፈረድንባት ምንገድ ነው እንደ ገጠር ልጅ ለእሱ አዝነው አረብ አገር ያሉልጆች ሊያሳስሩዋት ነበር ይህንን ጉድ አምነው ልጅትዋን የመሰለኝ ቅቤ እራስዋን ሲቀባ እየተንከባከባት መሰለኝ ልጅ አሁን ገባኝ የአስተዳደጉ ተእፅኖ ልጅትዋን ወረድንባት እስር ታስራ እህቴ ይቅርታ እንደዝህ ያደጉ ልጆች በጥራሽ ከእብረተሰብ ጋ መኖር አይችሉም እህቴ ልክነሽ አሳሳተን
@AbbebaGetachew
@AbbebaGetachew 2 месяца назад
በጣም ነው የሚገርመው ደደብ ነው እንዴ ዬሄነው አሁን አስተማሪ በስመአም አንቺ ተገላገልሽ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
እና አመንሸት ????
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 месяца назад
እውነታውን አላህ ብቻ ነው የሚውቀው ከሷ ይሆን ሀቁ ከሱ ግን እሱ መምህር መሆኑ በጣም ገርሞኛል ይህ ስሜቱን መቆጣጣር የማይችል እንደት አስተማሪ ሆነ?!
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 месяца назад
ሀቁን የሚያውቀው አላህ ነው ኦፍፍፍሚድያእየመጣችሁ አታለቃቅሱብን
@tigeadam1992
@tigeadam1992 2 месяца назад
ምን አገባቹ እንኳን ስጠች ስርታቹ ብሉ ስውን አታባሉ ሁለቱም ችግር አለባቸው በትዳር ላይ ማንም ፍፁም የለም ይቱብን ዘግቶ ይሄ መንግስት በገላገለን ስታስጠሉ
@AdissAssefa
@AdissAssefa 2 месяца назад
ዝም ያለነጃወጣ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 2 месяца назад
ቆሻሻ ነው የወንድ ፠አልጫ
@kiditube1592
@kiditube1592 2 месяца назад
በጣም ባለጌ ነው እኔም ሲናገር በደንብ ነው ያዳመጥኩት እቃዬን አትንኪ ሻንጣዋን ሁላ ሲበረብር ነበር ካየሽው የዛን ለት ቀድሞ የወጣው እራሱን ለመከላከል ነው ልጅቱ ግን ታሳዝናለች ገላገላት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 месяца назад
ሁለቱም አንድ አይነት ፀባይ ያለቸው ይመስላል ንግግራቸው ግን ፍቅር አለ ሁለቱም ጋር
@tawakan9600
@tawakan9600 2 месяца назад
ዚም ያለ ነፀ ወጠ
@ehte6276
@ehte6276 2 месяца назад
በጣም ታሳዝንአለች ባልየነዉ የሚደያሰዉእዴሱብትሆን ታሳምንነበር ግንዉስጧተጉድቷልበዉነትሲጀመርቲክቶኳን ደልተነዋል በሎተናግሯል ሰለዚህ ከሰወጋር እዳትገናኝ የፈለገዉ ገናሲአሰገባት የዋህነችመቃትነበረባት።
Далее
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
01:52
Просмотров 896 тыс.
УГНАЛИ КОРАБЛЬ (СНОВА) 🤭
0:55
Просмотров 2,2 млн
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00