Тёмный
Dagmawi Assefa
Dagmawi Assefa
Dagmawi Assefa
Подписаться
Комментарии
@FkreFkremane-ce7ww
@FkreFkremane-ce7ww 7 часов назад
ተባረኪ እህቴ
@imanabdellah8126
@imanabdellah8126 11 часов назад
በትክክል ለራሰ ሰላም ሲባል (ይቅርታ ግዴታነው )እናመሰግናለን በርታ አላህ ይጠብቅህ በቀል በውስጥህ ካለ ምስቅልቅል የሚያደርግህ እራስህነው ከምትበቀለው ሰውይቀድም
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 16 часов назад
ሰላም ልጄ ሰላም ፈጣሪ ሕይወትህን ይባርክልህ ዕውቀትህን ይጨምርልህ ይህን ያንተን ትምህርት ሰምቶ ሕይወቱን አደጋ ላይ የሚጥል በጣም የተሳሳተ ነው አንት እኮ ልጅነትህን ነጥቆሀል እካልህን ጎድቶታል ይህ ለማንም ትልቅ ትምህርት ነው እሱ ግን እድሜ ልኩን ሲፀፀት ይኖራል ቀሪውን ሕይወትህን ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@Radet-bt4sv
@Radet-bt4sv День назад
, 👍
@alemdagim699
@alemdagim699 День назад
በጣም አመሰግናለው❤
@wondaist
@wondaist День назад
The man walks the talk❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 День назад
በትክክል ወንድሜ እኔ እልህ አለብኝ እራሴን ከሚባለው በለይ እየጎደውት ነው ለመተው አስባለሁ ግን አያስችለኝም መጥፎ ነገር ካየው ከሰመው ሰዎች ደበራችውን ሲዘሉ ካየው ዝም ብየ ማለፍ አልችልም በምን መንገድ እራሴን ከዚህ ነገር ማውጣት እዳለብኝ አለውቅም
@DesalegnHailu120
@DesalegnHailu120 День назад
መጸለይና መወሰን
@saragetahun4692
@saragetahun4692 День назад
Betekekele
@דסטהקסהון-צ8ק
@דסטהקסהון-צ8ק День назад
ሰላም ሰላም ወንድም በርታልነ አይዞህ በጣም ትክክል ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@edeneden8311
@edeneden8311 День назад
ዳግም የሰው ልክ እናመሰግናለን 🙏
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab День назад
ትክክል ዳጊዬ❤❤❤እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@selamwitzeru
@selamwitzeru День назад
❤❤❤
@lulatadese5445
@lulatadese5445 День назад
ዳግምዬ ❤️🙏
@MekdesKasa-dt9xo
@MekdesKasa-dt9xo День назад
❤❤❤❤❤
@abayabay690
@abayabay690 2 дня назад
ጀግና ነሽ! እንኳን ጌታ እረዳሽ❤️
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 3 дня назад
አሜንንን።አሌን።እግዘብሔር።መስግን።👐👐👐🙏🙏🙏🙏
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 3 дня назад
አሜን ንንንንንንን👐👐👐🙏🙏😘😘😘
@AlmaasAshber
@AlmaasAshber 5 дней назад
Wademaa❤❤❤❤
@Radet-bt4sv
@Radet-bt4sv 5 дней назад
❤❤❤❤👍💪💪💪
@Radet-bt4sv
@Radet-bt4sv 5 дней назад
@Radet-bt4sv
@Radet-bt4sv 5 дней назад
👍
@BisuneshDubai
@BisuneshDubai 6 дней назад
ዳጊተባረክ እህታችን ጀግና ነሽ
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 7 дней назад
በጣም ገርሞኛል ምን አይነት የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛለት ቤተሰብ ነው ተባረኩ
@מלכהגויאדה
@מלכהגויאדה 7 дней назад
❤እናመስግናለን ብዙ ቀኖች ነበሩ አሉ ግን አንተ ለብዙ ብርታት❤ ነህ ፈጣሪ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሜን አሜን
@BettyMitu
@BettyMitu 8 дней назад
አርባ ምንጭ ህክምናዉ አለ በግል ዶክተር🙏
@HiatHiat-d1n
@HiatHiat-d1n 8 дней назад
እናመሰግናለን ዳግም ሰላምላገራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SebeleAden
@SebeleAden 9 дней назад
እውነት አንተን ሊታደግክ እግዚያብሔር ልኮ እውነት የእውነት ልበ ቅን መልካም ሴት ብዬሻለው ተባረኪ ካንቺ የተነሳ ምድሪቷ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ዳጊዬ አንተንም ለምስጋና ስለበቃክ ብሩክ ነክ🎉
@NahomDessye
@NahomDessye 10 дней назад
ዳጊ የአንተ ቅን ልብ በምድራችን ላሉ ሁሉ እንደ ፀሀይ ያበራልና በብርሀኑ መመላለስ ለምድራችን ሰላምን ያበዛል እና ዳጊን ከልምዱ እንድንማር እንጠይቀው!!!ቅን ነው ብርሀኑን ይሰጣል
@demekedessie
@demekedessie 11 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ ❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 11 дней назад
ሙናዬ በጣም ጥሩ ተፈጥሮ ነው አላህ ይስጥሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአላህ የተስጠሽ ነው
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 12 дней назад
Betikikil
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 12 дней назад
Ameen Ameen Ameen
@ethiolighton9245
@ethiolighton9245 13 дней назад
ፈጣሪ ይባርክህ❤
@MedhanitTigabu
@MedhanitTigabu 14 дней назад
ክበሩልኝ ለካ እንደዚ አይነት ሰዎች እያሉን ነው እስከዛሬ.... እውነት ቦታዋን አግንታ በትክክለኛ ሰው ስትነገር እንዴት ትጣፍጣለች
@belaystotaw-v1h
@belaystotaw-v1h 14 дней назад
ተወዳጁ ዳግማዊ አሰፋ እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ።
@aman7077
@aman7077 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 14 дней назад
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እናትሽ መምህሬ ነበረች እህትሽ ደግሞ የቅርብ ጓደኛየ ነበረች ወላጆችሽ ለሀገራችን አንችን የመሰለ ሴት ስላበቁልን አመሰግናቸዋለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MejunaPep
@MejunaPep 14 дней назад
ሂወቱ አስተማሪ ነው እውነት በእውነተኛ ሰው ሲነገር ደስ ሲል ልብ ይሞላል አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና አንተ ነህ ዳጊ ክበርልን❤
@demekedessie
@demekedessie 14 дней назад
የዘመኑ እዮብ ❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 14 дней назад
ውድ የምወድህ ልጄ እንክዋን አደረሰህ ቀሪውን ሕይወትህ ስላምና ጤና የበዛበት ይሁንልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተጨማሪ ሕይወት አላህ ሰጥቶሀል ይቅርታን እንድታስተምር እድሜ ጨምሮልህል አላህ ለሁሉ ነገር ምክንያት አለው ይህ ይቅርታ በማድረግህ ነው እኔ እንድወድህ ያረገኝ ከልቤም ያልጠፋኽው ይህ ነው ምክንያቴ ኢንሽ አላህ ተሳክቶልኝ ከመጣሁ አይሀለሁ ላንተም ለኔም እድሜ ከጤና ሰጥቶን ለመገናኘት ያብቃል ስላንተ ለልጆቼ ነገርክዋቸው ምን ያህል ልብህ ደግ እንደሆነ አላህ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሚወዱህ ቤተሰቦችህ በሰላም ኑርላቸው ለኛም ለምንወድህ ኑርልን አሜን ።
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 11 дней назад
@@OmAnwar-dd9kx amen yene enat
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 14 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 14 дней назад
እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ያድለን
@Alem844
@Alem844 14 дней назад
Temsgen 🙏Egzeabeher yimesgen🙏🥰🥰🥰
@dawoodosman9945
@dawoodosman9945 15 дней назад
❤❤❤❤❤ዳግምመልካምሰው
@lulatadese5445
@lulatadese5445 15 дней назад
ዳግምዬ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ፡፡እንኳ ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰህ ❤🙏
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 15 дней назад
@@lulatadese5445 Lula Enkuan abro aderesen
@טישניוודגו
@טישניוודגו 16 дней назад
ዳግማዉይ አትጥፋ ሁሉ ሰዉ እዳት የሁን
@melihiqtube7700
@melihiqtube7700 17 дней назад
So sweet time
@የኔእናቴማሪያምናት
@የኔእናቴማሪያምናት 17 дней назад
እናመሰግናለን❤
@ShshjdbfBJMDBD
@ShshjdbfBJMDBD 19 дней назад
@TemesgenAlemayhu
@TemesgenAlemayhu 23 дня назад
Azoni wodime 🥰🥰🥰🥰