Тёмный

በውጪ ሀገር ዘመድ ያላችሁ ልትረዷቸው የሚገባ 4 ነገሮች 

Dagmawi Assefa
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

በውጪ ሀገር ዘመድ ያላችሁ ልትረዷቸው የሚገባ 4 ነገሮች
#ethiopia #ethiopandiaspora #family #dagmawiassefa,#ethiopia #abbaytv #amharic #seifufantahunshow #motivation #yebrhanmnged #ethiopian , #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
#የብርሃንመንገድ #abaytv
• Facebook - / dagmawi.assefa .
• Tiktok - / dagmawiassefa0

Опубликовано:

 

17 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 576   
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 13 дней назад
gofund.me/d93d0840
@mare7241
@mare7241 13 дней назад
Dtnuwndmaqanbslammtau❤❤❤
@mare7241
@mare7241 13 дней назад
❤❤❤❤
@aynabelete
@aynabelete 13 дней назад
እግዚአብሔር ሁሉን ያከናውን አመሰግናለሁ ወንድም ዳግማዊ ። አላወኩም ነበር ጎፈንድሚ እንዳለህ፤ የድንግል ልጅ ሁሉን ያደርጋል ይሳካል ይሆናል ይከናወናል።
@brktiabraha2643
@brktiabraha2643 8 дней назад
It's true brather
@user-du2ik3vn6e
@user-du2ik3vn6e 7 дней назад
እኔ አንተን ስሰማ በእውነት እበረታለው አንተ ይቅር ካልክ እንዲህ የጎዳህን ሰው እኔ እያመመኝ ሁሌም ፈጣሪን አማርራለው ነገር ግን ያደረገልኝን መልካም ነገር ብዙ ሆኖ ሳለ ተመስን አልልም አማርራለው እግዚአብሔር ባንተ እራሴን እንዳይ እረድቶኛል የኔ ጀግና ነህ ተመስነግ ማለት ጀምሬአለው ዛሬም ተባረክ ድነህ ቆመህ ለመሄድ እግዚአብሔር ያብቃህ እውነትነው ያረባገርሴት ማለት ለፈተና የተፈጠረች ናት ድካሟን ከፈጣሪ በቀር የሚረዳት የለም
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 15 дней назад
በቲቪ ይተላለፍ ይሄ ምክርህ በይቱብ ላይ አይሰሙ ይሄንን ቲቪ ቢሆን ወደዱም ጠሉ ያውታል 😭😭😭😭😭እኔማ እሚረዳኝ ሰው አጣሁ ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 14 дней назад
እውነትሽን ነው ውዴ በተለይ እሚገባቸው ከሆነ ከተሰጣቸው ውጪ አምነናቸው አደራችንን ለሚበሉ ቀማተኛ እህት ወንድሞች ቢገባቸው ይህ መልክት ቢሰሙት ጥሩ ነው በቴሌቭዥን ቢተላለፍ አይዞሽ ውዴ እራስሽን እወቂበት ከሰው በላይ የሆነው የምታምኝው አምላክ አይተውሽ ሰው ከሰው ይልቅ ገንዘብ ያስቀደመበት ዘመን ላይ ነን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ይስጣቸው
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 14 дней назад
@@user-zp2cf6yi6k ኧረ እህቴ ለወሬ አይመችም ቢወራ ሀያት ነው ስደትን ሁሉም ይቅመሰው
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 14 дней назад
ውነት ነው 😂😂
@MaMarbager
@MaMarbager 14 дней назад
Same here brother/sister. ብዬ ብዬ ሲሰለቸኝ የራሴን ኑሮ እየኖርኩ ነው። መፍትሄው ይሄው ነው።
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 14 дней назад
ትክክል ነሺ😢😢
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 13 дней назад
መች ይረዳሉ የለኝም ብትል እራሱ አያምኑን እምንቸገረ አይመስላቸውም ፈጣሪ ብቻ ይሁነን
@Bet1771
@Bet1771 7 дней назад
በጣም
@DebruaDelelegn
@DebruaDelelegn День назад
😢😢😢😢Enen
@DebruaDelelegn
@DebruaDelelegn День назад
Ewnet new lemisale Ene Saudi Arabia new yelehut yemin 15 seat kome yemadribetim ken Ale sile ewnet new yemilew Enkilf Eyamaregn leand dekika Kuch malet Eyamaregn new yemasalifew gin betaaam yegeremegn neger lebetesebis yihun endih leftew Andand setoch lewend yemilku Alu Alama bis yehonu bayhon lenesum mikir biset bay negn🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg День назад
@@DebruaDelelegn እኔም እዛው ነኝ አይዞሽ በርቺ
@DebruaDelelegn
@DebruaDelelegn 23 часа назад
@@GgGg-zi5mg Eshi wude
@rozayallou5348
@rozayallou5348 15 дней назад
ኢትዮጵያ ያለ ሰው ብትነግረው አይሰማም በርገርህን እየበላህ ተመችቶህ እየኖሮክ ነው የሜሉህ ወንድሜ አንተ ስለተረዳህውነው
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 14 дней назад
ስንት አለ የማይነገር አለ ሰለስደት ስደተኛ ብቻ ያቀዋል ህመሙን 😥ዳጊዬ ተባረክልኝ ❤🙏
@Lid757
@Lid757 14 дней назад
ባክህ ተወኝ ወንድሜ አንተ አምላክን የምትፈራ ጨዋ ሰዉ ነህ አብዛኛዉ ግን ግፈኛ ባለጌ ስንቱ ነዉ የሚያለቅሰዉ በገዛ ቤተሰቡ ግፍ እየደረሰበት ቤት ይቁጠረዉ።ላይፋቸዉ የሚበላሸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BT-om1zl
@BT-om1zl 13 дней назад
💔😭😭😭
@MaMarbager
@MaMarbager 14 дней назад
መልዕክቱ 100% ትክክል ነው ። ኢትዮጵያ ያሉ ቤተዘመዶች እና ወዳጆች ግን ምክንያቱ ግልፅ ባይሆንም ይሄን እየነገርካቸው እንኳን አያምኑም ። ለማስረዳት በመሞከር እድሜን ከመፍጀት ቆምጠጥ ብሎ የራስን ኑሮ መኖር ነው 'ሚሻለው።
@mare7241
@mare7241 13 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 13 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉
@Eyob797
@Eyob797 12 дней назад
መከረ(ኛ)ው የዓሜሪካ ፊልም ዕየ(ሸ)ወዳ(ቸ)ው ነው።
@tisi3500
@tisi3500 14 дней назад
እንዲህም ሰርተን ልባችን ኢትዮጵያ ነው። ከድካማችን በላይ ለሃገራችን ህዝብ ሰላም ሆኖ በበላልን የኛ ድካም ይለቀን ነበር። ሰላም ለሕዝባችን❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso 12 дней назад
ደግዬ ከአሜሪካ የመጣ ጎደኛ እዉነተኛ ሃቅ የሆነ ነገር ነው የነገረክ የእኔን ታሪክ ነው የነገረክ text በጣም ነው የምቆሩጡት 14 ሰአት ዉጭ ነኝ በጣም ለፋተህን ነው ብር የምናገኘው አገር ቤት ያለው ቤተሰብ አይረደኑም አንተንም እግዚአብሔር ይባረክ ደግዬ አንድ ታረክ ልንገርህ ዘሬ ቅድሜ እራፉትህ ነው ሌልት 11ሰአት ሥራ የምሄድ መሰሎኛ ከእንቅልፍ ብድግ አሉኩኝ ቦኃላ እንዴ ዘሬ እረፍት ነው ብዬ ተመልሸ ተኛው እንደዚህ ነው ኑራችን 🎉🎉
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 12 дней назад
ዳጊ ካንተ ትምህርት ይልቅ ከታች የተፃፉትን ኮሜንቶች ሳነብ ለካ ይሄ ችግር ያለው በየቤቱ ነው ብዬ ተገረምኩ ምክንያቱም የኔ ቤተሰቦች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር እና በጣም አዝን ነበር😭
@aynabelete
@aynabelete 14 дней назад
ስለተረዳህን እናመሰግናለህ አንተም ተረድተህ ሌሎች እንዲረዱ መጣርህን ሳላደንቅ አላልፍም እሚያስተውል ባይኖርም።
@alemabebe2674
@alemabebe2674 14 дней назад
እረ ኢቢኤስ ላይ ወተህ ንገርልን እሱን ነው አፍጥጠው የሚያዮት፡ እንዴት ወገባችን ተንቀጥቅጦ፡እግራችን ተቃጥሎ፡አላርም እየቀሰቀሰን፡እረ ስንቱ😢😢 ከግድግዳላይ ምንስብ ነው ሚመስላቸውኮ፡ደግሞ አይረኩም😢😢😢
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, never satisfied & never say thank you, too!😢 they're losers!!
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 13 дней назад
አገር ቤት ያለ ሰው በብዛት አይረዱህም እንደውም በጭራሽ ይህችን ነው የሚልክልኝ ብሎ ያኮርፍሃል ። አሁንማ ቢጨንቀኝ ለማንም ሰው መላክ ሳቆም እረፍት አገኘው።
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, me too!!
@ethiopia8988
@ethiopia8988 15 дней назад
በትክክል ወንድማችን የኛ የስደተኞች እጣ ፈንታ ይህ ነው መዝናናት ሳያምረን ብራንድ ልብስ ሳንለብስ ከወጪ የምትተርፈንን ቆጥበን ነው ተጠይቀን እንኳን አንድ ቀን ባናደርግ እንዘጋለን። የሚያሳዝነው ደግሞ ስንሞት እንኳን በመዋጮ ገንዘብ ነው ወደሀገራችን የምንላከው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 13 дней назад
ዳጊዬ ልፋታችንን ሰምተህ ድካማችንን ተረድተህ አመስግኑ ስትል ደስ አለኝ የሰዉ ልጅ ዛሬ ሰተህ ነገ የለኝም ብትለዉ ይሰድብሀል ብድራታችንን የሰማይ አምላክ ይከፍላል
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 11 дней назад
እዉነት ነው አሜሪካ መቀመጫ የለም እኔኳን ከማቃቸው ብዙ ሰዎች ወገባቸውንና እግራቸውን ታማሚ ናቸው 👈
@user-vp4pj9ci9c
@user-vp4pj9ci9c 15 дней назад
😢😢😢አይ ወንድሜ ምስጋናው ቀርቶብን ባይ ሰድብን ጥሩ ነበር በሰው ሀገር ዋጋ እየከፈልን 24 ሰዓት እየሰራን ህመም ነው ተርፋችን 😢😢😢😢
@MakidasMakidass-zz8yy
@MakidasMakidass-zz8yy 14 дней назад
😢😢😂
@zehraissa5162
@zehraissa5162 14 дней назад
ልክ ብለሻል ወለሂ, አብሩ ቢለሻቻወም ክብር አይሰጡንም ሁሉም አይዴለም ግን
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 14 дней назад
Ayzoachihu
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 14 дней назад
😢😢😢
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 13 дней назад
እረ ልክ ነሽ እኔስ ስልክም ጀሮየ ላይ ይዘጋብኛል😢
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 14 дней назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ዳጊ ትክክል 100%✅ ምስጋናው ቀርቶብን ብር ልከንም ብርቅሽ ነው እንዴ አሜሪካ አይደል እንዴ የምትኖሪው? መባሉ ያማል! ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን ዋናው ጤና ነው!
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 14 дней назад
Egziabher yitebikachihu
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 10 дней назад
Awo birkew new beaches enante atinekum ende
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 15 дней назад
ሰላም ዳጊ ብርቱው ወንድሜ እጅግ አርጌ አመሰግንሀለሁ።
@user-nu5ny4ks3v
@user-nu5ny4ks3v 13 дней назад
ወንድሜ በትክክል ያልከው ሁሉ እውነት ነው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ግን በብዛት አይረዳህም የሚረዳም ቤተሰብ አለ እንደዚህም ሆኖ ልባችን አገራችን ነው ❤❤❤አገሬ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 14 дней назад
መቶ በመቶ እርግጠኛ ነህ ወድሜ 👍👍👍👍🙏🙏❤❤❤
@Me.me1239
@Me.me1239 12 дней назад
10 አመት ሙሉ ከድህነት አውጥቼ ፈግቼ ስው ካድረግሑዋቸው በሁዋላ የትረፍኝ ስድብ እና ምስጋና ቢስነትንው. እርሴን ሳልንከባከብ እነሱን አስቀድሜ አሞኝ ከባድ ሰርጀሪ ሆኜ በዛ ላይ እርጉዝ ነበርኩ ግሪን ካርድ ያላት እናቴ ዞር ብላ እላየችኝም, በጣም ክፉ ናቸው እኔ ለነሱ ባንክ ነን ባንክ ትዝ የሚለው ብር ሲፈልግ ነው .. እና እራሳችንን እናስቁድም ጋደኛ ይኑረን
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 10 дней назад
Atilaki rasishin akuwakumi, lijochishin future build adrigi manm ayidersilishim sitichegeri kerasish beker. May be go fund me new bitena yemikefitulish
@user-gf8nw4ol9l
@user-gf8nw4ol9l 7 дней назад
ማርያምን እኔ እህቴ አራስ ሁኘ ልጄ ሙቶ በአራስ ወገቤ ሰርቼ ሲያንሰኝ ተበድሬ ሳውዲ አረብያ አምጥቻት እኔ ስራ ላይ ጥሩ ስራ እንድትሰራ በሰራችው ላይ የራሴን ብር እዬጨመርሁ ጥሩ ደረጃ ላይ ስትደርስ አይንሽን ላፈር አለችኝ በሰርጀሪ ወልጄ ልታርሰኝ ስትመጣ እንኳን ብሯን እጓደኞቿ ላይ አስቀምጣ 10 ቀን ተቀምጣ 1 ኬክ ገዝታልኝ ኸደች ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም አለፈ እናም ከሰው ምንም አጠብቁ😢😢😢😊😊
@dina_9732
@dina_9732 7 дней назад
አይ ሰው መቃጠል ነውኮ
@Me.me1239
@Me.me1239 7 дней назад
@@user-gf8nw4ol9l በጣም ያሳዝናል , አይዞሽ እህቴ ልጆቻችን ይባረኩልን ከላይ እናገኘዋለን
@Me.me1239
@Me.me1239 7 дней назад
@@emuye-shinbira8268 እውነት ነው ከዚ በሁዋላ እራስን ማስቅደም ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 15 дней назад
ወንድሜ ዳጊ በእውነት ምንም ሐሰት የለበትም በተጨማሪ ሥራ ለመሄድ አላርም ሞልተህ አድረህ እንቅልፍህን ሳትጠግብ ዘለህ ተነስተህ ወደ ሥራ ለመሄድ ብርድ ከሆነ ተወው ቅዝቃዜው አጥንት ይሰብራል ቤትለብስ አይሞቅህ ቀጋ ከሆነ ሙቀቱ ሁለት ፀሐይ የወጣ እስኪመስልህ ሥራ ስትፈጋ ውለህ እቤት ስትመጣ ምግብ መሥራት ቤት ማፅዳት ልብሶ ማጠብ ልጆች ካሉህ ከትምህርት በኋላ ልጆቹ የሚሳተፉበት ቦታ መውሰድ መመለስ ያንተው ሥራ ነው ከዛ ሁሉ ድካም ላይ ማህበራዊ ህይወት ሰው ሲሞት ሲታመም ወላጆች ሲመጡ ሲወልድ ልደት ምርቃት በነዚህ ሁሉ ማዋጣት ቦታው መገኘት ግድ ይላል በተጨማሪ ሥለ አገራችን ስለወገንቻችን ሲታመሙ ታመን እኔሶ ብሆን ብለን ካለን እናካፍላለን ሞቱ ተፈናቀሉን ስንሰማ ቀኛ የደረሰ ያክል ይሰማናል እኛ በሰው አገር ላይ በክብር እየሰራን ከአገሬው እኩል እየኖርን ለምደን ወገንህ ላይ ከዚህ አይደለህም ዉጡልኝ በማለት የሚፈፀመው የግፍ ግፍ ስንሰማ ቤታቸው ፈረሰ የኑሮው ማሻቀብ ከዚህ ሁሉ የሚያመው በለተራ ነን ብለው በየቦታው የምታየው የምትሰማው ግፍ በውነት እራስ ዬዞራል በዚህ ሁሉ ላይ ተጨማሪ የገዛ ዘመዶችህ የሚፈፅሙብህ ክህደት ቅስም ይሰብራል አንተ ናፈቀውህ ልትጠይቅ ብትሄድ አርገህላቸው አይበቃቸውም ብቻ አስቱ እንደ ዘፈነችው ካገሩ የወጣ አገሩ 😢😅 እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ 🐎 😢😅 ወይም የቴዲን እያነቡ እስክስታን እየዘፈንክ የህይወት ድግግሞሽህን መቀጠል ነው 💚💛❤️ ✌️
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 15 дней назад
ኡፍፍ ስሜትሽ በጣም ይጋባል:: እግዚአብሔር አቅም ይሁናችሁ::
@hawamekonen9083
@hawamekonen9083 14 дней назад
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 15 дней назад
በትክክል ነዉ ዳጊ የዉጭ ሀገርሥራ በጣም ከባድ ነዉ ::
@hanatesfay7460
@hanatesfay7460 13 дней назад
ገና ሰደዉል ጥሩ ሰላምታ ሳይሉህ በአል ደርሶል ላኪልን ኑሮ ተወዶል በዛ አርገሽ ላኪ ከወር በሆላደግሞ አሞኛል ለህክምና የሚሆን ላኪ እፍ ብቻ ይቅር ለምን አትሰሩም ስትላቸዉ በሚልየን ገንዘብ ይጠይቁሀል ብቻ ይቅር!!!!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 дней назад
ለምን አራት አራት እግራቸውን አይበሉም ከፈለጉ ኖሩ አልኖሩ ምንድነው ጥቅማቸው እነዚህ ውሾች ?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 10 дней назад
እናንተ እራሣቹሁ ናቹሁ የምታበላሿቸውና የምታጨማልቋቸው ምን ልትሆኑ ነው የምትደውሉላቸው ሲጀመር ? እናንተን ሣይሆን እኮ የሚፈልጉት ገንዘባቹሁን ነው ሁሉም እጅና እግር ያለው በሙሉ የተፈጠረው ሠርቶ እንዲበላ እንጂ በሰው ጀርባ ላይ ታዝሎ እንዲጦር አይደለም ሌላው መርሣት የሌለባቹሁ ነገር እናንተ በህይወት ኖራቹሁም አልኖራቹሁም እነሱ መኖራቸውን አያቆሙም ስለዚህ የምመክራቹሁ ነገር የደከማቹሁበትን ገንዘብ አጥብቃቹሁ ያዙ ከሌለሽ ማንም አይወድሺም አትድከሚ አንቺን ማናገር የሚፈልግ የለም አትሸወጂ የራስሺን ኑሮ አርፈሽ ኑሪ ነገ አካልሽ ጎሎ ወይም ታመሽ አገርሽ ብትገቢ ዞር ብሎ የሚያይሽ የለም እንዳውም ታስጠያቸዋለሽ እንደማያቁሽ ነው የሚሆኑት እሄን ስነግርሽ ዝምብዬ እንዳይመስልሽ በማቃቸው ሰዎች ላይ የደረሰውን ስቃይና መከራ ስላየሁ ነው እሄን ሁሉ ሰምተሽ በየጊዜው ስልክ እየደወልሽ የነሱ ሙድ መያዣ ሆነሽ ገንዘብ ላኪ በተባልሽ ቁጥር የምትልኪ ከሆነ ዲንጋይዋ አንቺ ነሽ እንጂ እነሱ አይደለም ድምፅሽን አጥፍተሽ የራስሽን ኑሮ መኖር ብቻ ነው የሚያዋጣው
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 4 дня назад
መርዳትሽ በራሱ እነሱን ያሰንፋል 24ሰአት ቡና እየጠጡ ሲያወሩ ወሩ ይደርስብሻል ቴኬር
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 13 дней назад
ትክክል ነህ እኔ ብዙ አመት ቤሩት ዱባይ ሳአውዲ ሔጃለሁ ገንዘብ ቤት የለኝም እድሜን በከንቱ የጨረስኩት ዛሬ ሳጣ ለልጄ ዳቦ መግዣ እንኳ ያጣሁ ሆኛለሁ ቤተሰብም ከሌለህ የለም ከባድ ነው ።
@zj2164
@zj2164 10 дней назад
እውነት ነው ወንድሜ እኛ አሜሪካን የመጣን ዘመን ሥራ የምቀጠሩት በሰዓት $7.45 ሳንትም ነው የትም ቦታ የጉልበት ሥራዎች ቆመው መሥራት ነው። አሜሪካ የልጅነት ጉልበታችንን በላች። የኛ ሕዝብ በተለይ የቤተሰብ ሕይወት ለመቀየር ብሎ ይሯሯጣሉ። እግዚአብሔር ያስብልን። ተባረክ ወንድማችን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 11 дней назад
ዳጊዬ ሁሌም አስተዋይኮ ነህ ተባረክ ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢያስብና ቢረዳን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 15 дней назад
እውነት ነው ዳግዬ የሚረዳን የለም አባቴ😢
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 14 дней назад
እግዚአብሔር የልፋታችንን ዋጋ ያስብልን እጂማ ሰው መቼም አይረዳም ካላየው ❤
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 12 дней назад
This is absolutely true and I hope many more ppl listen to this msg.
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 14 дней назад
በእውነት የሄ ሊሰመርበት ይገባል በጣም ምንም የማይመስላቸው አሉ ሌላው ይቅር እንደ ግዴታም የሚያስቡ አሉ አመሰግናለሁ ለማለት እንኳ ን የሚከብዳቸው እኔ እኮ እላለሁ አንዳንዴ የወላጆቻችም ግዴታ ነው ነው ያለብን ስራ እንኳ ን መስራት የማይፈልጉ አሉ በየወሩ የውጪውን ብር ብቻ የሚጠብቁ ስራ እኮ ሰው ሙሉ ጤንነት ካለውመስራት ምን ይከብዳል እንጨት እና ሰው ተሰባሪ ነው ሁሉም ነገር ሊቆም ይችላላል እንኳ ን አነሳኸው ዳጊ እናመሰግናለን
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 14 дней назад
ትክክል ብለሀል። እውነተኛው የውጭ ኑሮ ነው። አሜሪካ ያለ ሰው። የሁለተኛ ስራ እድል አለው Europe የሚኖር ስደተኛ በተለይ እንግሊዝ አንድም ስራ ከተገኘ በቸሩ መድሀኒያለም እርዳታ ነው። የሚያሳዝነው። ምንም ቅርስ ሳይኖረን እድሚያችን ይገፋል ጤናም ይታወካል። ውጭ ያለ ሰው እንደሻማ እየቀለጠ ለቤተሰብ ነው የሚኖረው። ለዛውም እጅህ ሲያጥር ከሚኮንንህ ከተሳካለቸው ስደተኞች የሚያወዳድርህ።
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 3 дня назад
አይዞሽ
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 14 дней назад
ውይ ዳጊ እግዚያብሄር ይስጥህ በጣም ትልቅ ጉዳይ ነው።በተለይ አረብ አገር ያሉ እህቶቸ ቤተሰቦች ተረዷቸው ማሪያምን።ቢያንስ እኛ አንራብም በእጃችን ስለሆነ።የአረብ ሀገር እህቶቸ ግን በአብዛኛው እየራባቸው ነው ሚሰሩት
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 14 дней назад
Tikikil bileshal
@Tube-ph4hv
@Tube-ph4hv 15 дней назад
በተለይ አረብ አገር ላለነው ጡሩ ምክርነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 14 дней назад
ውይ ፈጣሪ ይባርክህ እንደው ማንን አልገባውም በተለይ አሜሪካ ሲባሉ ገንዘቡን እንደ ቅጠል በጥሰህ የምታመጣው ነው የሚመስላቸው ይሰጡናል ይወስዱታል ጆሮ ያለው ይስማ ነው ባጠቃላይ በስደት ላይ የሚመጣ ገንዘብ ቀላል አይደለም ።
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 14 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጤና የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ስደት ከቃሉ በላይ ነው ሲታሰብ ለማያዉቁት ቀልድ ይመስላል ድካም ህመም ብቸኝነት እኛ በአረብ ሀገር ያለን እናዉቃለን ፈጣሪ የእረፍት ቀን ይስጠን
@elaybright8884
@elaybright8884 12 дней назад
በሚገርም ሁኔታ ጤንነት እራሱ የለንም በሙሉ በሽተኞች ነን በብዛት ሀቢቢ ማንም አይረዳንም በተለይ በምእራብ ሀገር ለሰከንድ ንቅንቅ ሳትል ነው የምትሰራው ከአለም ህዝብ ጋር ተወዳድረህ በቻ መቅኖየለዉም እነሱም በድህነትና በጭንቀት ነው የሚኖሩት ጨካኝና ረጋጭ የስራ ባህል ነው ያላቸው።።።
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 13 дней назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ድካማችን ህማማቸው አይገባቸውም የእነሱ ጎዶሎ ብቻ ነው የሚያስታውሱት በብዛት ተመቆም የተነሳ ውስጥ እግሬ ውሃ ይቋጥራል በዛ ላይ ያገራችን ሰላም ያለመኖሩ በጣም ያስጨንቃል ጭንቀቱ ናፍቆቱም ድካም ተባብሮ አቅምህን ነው የሚያሳጣው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 13 дней назад
ውንድሜ ዳጊ አንተ የኔ ብርታቴ ነህ ለምን እኔ ምሰራው 6 To 6 ነው ምሰራው ነገ አገሪ እገባለሁ እያልኩ ነገር ግን አገራችን የምሰማው ሁሉ ጥሩ አደለም ዳግዬ እሄ ምክር ለወንድሜ ነው በምላክለት ብር ሥራ አይስራም ከበር መለስ ይጋብዛል ያጨሳል ተመክሩ አይሰማም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh 8 дней назад
ኸራእግዛብሄራይባራክህሁሉምሰውቢረዳንጥሩነበራውንድሜ።
@user-jm2qh1sn1h
@user-jm2qh1sn1h 6 дней назад
በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ ፣ስንቱ መሰለህ በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤተሰቦች በውጭ ያሉ ቤተሰቦቻቸውን ባለመረዳታቸው ምክንያት ስልክ እንኳ የማይደዋወሉ አሉ እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ ባለቤቴ ከቤተሰቡ ከተቆራረጠ አመታትን አስቆጥሯል 🥹😭
@ellenihagos657
@ellenihagos657 10 дней назад
ቸሩ መድሃኒያለም ! አብዝቶ ይባርክህ አሜን !!! በትክክል ገልፀህዋል ።
@sitotaw2400
@sitotaw2400 8 дней назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሚሰማ ካለ አንተን ግን እ/ር ያክብርህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ.
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d День назад
ወይ ዳጊዬ ስንቱን ለሰው አሉ ማምሬ ካገሩ የወጣ በተለይ የአረብ ሃገር ያው እንዳንድ ጥሩ ሰዎች ቢኖሩም በስራ ግን አይደራደሩም እንደ ሰው የሚደክመን አይመስላቸው ስንታመም ልውጥ የሚሉትስ ነገር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው መከናወንን ይስጠን አንተ ያልከውን ቢያደርጉ አቅም ጉልበት ይሆኑን ነበር😢😢😢
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 13 дней назад
ጆሮ ያለው ይስማ ! ዳጊ ስለተረዳኸን እናመሰግናለን ❤ ሌሎችም እንዲረዱ እግዚአብሔር ይርዳቸው ።
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 11 дней назад
ብዙ ሰው በምን ቀን ወጣሁ ብሎ የወጣበትን ቀን እንደሚኮንንም ቁጥር ስፍር የለውም።
@alemneshbenti4917
@alemneshbenti4917 3 дня назад
እወነት ነው ተባረክ ለራስህ ምንም ሳይኖርህ በህመም ተመተህ እያለህ የራሳቸውን ቤት እንድትሰራላቸው ሁሉን እንድታሟላላቸው ይጠብቁሃል።
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 12 дней назад
ወንድሜ ኑርልን ተባረክ
@admasutekletsion884
@admasutekletsion884 10 дней назад
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው፣በተለይ ወጣቶቾ በድጋሚ ሊነገራቸው ይገባል።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 5 дней назад
እውነትህን ነው ልጄ ተባረክ በተለይ አረብ ሀገር ያሉት ሊታሰብላቸው ይገባል ።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 14 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ
@FantuKelecha
@FantuKelecha 9 дней назад
ትክክለኛ መልክት ነው ወንድማችን ለሁሉም ፈጣሪ መአስተዋሉን ይስጠን 💕😍
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 14 дней назад
እረ ውድማችን ምስጋና ቀርቱ ስድባቸው ኩሪፍቸው በርቀረብን
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, that's absolutely true!👍
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 15 дней назад
ሰላም የኔ ልጅ እንዴት ሰነበትክልኝ በጣም አሰብኩ ህክምናህን እንዴት ሆነልክ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ ጠፋህብኝ ህክምና ለማድረግ ወደ ውጭ ሀገር እሄዳለሁ ስላልክ እንዴት ሆኖ ይሆን ድምጹ ጠፋ እያልኩ በማስብበት ሰዓት ድምጽህን ፈጣሪ አሰማኝ ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው ይህ ያልከው እውነት ነው ብዙዎች ያውቃሉ እንደውም እንዲያስቀምጡላቸው ሲልኩ ያጠፉባቸዋል በሰው ሀገር ለፍቶ የሚስራው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም ልቦናቸውን ያስተካክልላቸው ይሄን ሁሉ ልፋታቸውን ያውቃሉ ግን ለምን እንደማይገባቸው አላውቅም አንተንም በሰላም በጤና ያኑርህ አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላምዋን ያብዛልን አሜን ።
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 15 дней назад
ሰላም የኔ እናት ህክምናዬ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው:: በጣም አመሰግናለሁ
@zehraissa5162
@zehraissa5162 15 дней назад
እንሻአለህ እድነል የሚር ድናዉ ማያ ነፋቃኝ🌹
@lulatadese5445
@lulatadese5445 15 дней назад
አላህ እንደሚረዳህ ጥርጥር የለኝም❤
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 14 дней назад
@@DagmawiAssefa ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ትግስትን ይጠይቃል ህክምና የተሳካ ይሁንልህ ሙሉ ጤንነትህን ይስጥህ በተለይ ለእናትህ በጣም ሀሳብ ነው ለምንወድህ ሁሉ ዳንልን አሜን ።
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 14 дней назад
Tebark beyans mesgana😢
@abdujemal347
@abdujemal347 12 дней назад
ወይኔ እሄ መልክት በቲቪ ቢተላለፍ እንዴት ምርጥ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, I don't think it makes a difference on TV or local show! The now generation is not on their right mindset to work or to say thanks for the help they get!! Therefore, don't send any penny to help them till they learn how to appreciate in the first place!!
@migibtaddesse9511
@migibtaddesse9511 8 дней назад
ተባረክ ወንድሚ አንዳንዶችማ ከዛፍ እየሸመጠ ጥን የምንልከዉ ሚመስላቸዉ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 15 дней назад
እዉነት ነዉ ዳጊ ❤🎉🎉🎉🎉
@tekuameworksergut4162
@tekuameworksergut4162 13 дней назад
እመሙን የታመመ ያውቁል ያላክ ቀን ስልክ እንኳን አይመልሱልኝም ወንድሜ እንደ ቅጠል የምንለመልም ነው የሚመስላቸው እእእእእእ ተርፎን የምንልክ ነው የሚመስላቸው
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, why are you calling him in the first place?? Do you need him??
@kibinash5878
@kibinash5878 4 часа назад
በእውነት እውነት ነው በጣም ትክክለኛ ነገር ነው እግዚአብሄር ይባርክ ኤድሜን ከጤና ጋር ይስጥ
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u 14 дней назад
እድሜ እና ጤና ለባለቤቴ❤😢
@addiseg4102
@addiseg4102 9 дней назад
መቶ በመቶ ትክክል ነህ ❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 12 дней назад
ልክ ነህ ወንድማችን ብዙወች አይገባቸውም እንዲያውም ካልተላከ ስንት ስድብ አለው
@user-vp1su8bw6x
@user-vp1su8bw6x 5 дней назад
ዳግማዊ, ይሀዋ ይባርክህ የተናገርከው ትክክል ነው የውጭው አለም በትክክል ገለፅከው እኔም በውጭ ሰለምኖል ላመስግንህ ብየ ነው:: ይሀዋ ጤናህን ይጠብቅ ጤና ይስጥህ ራዕይ 21:4,5 ሥቃይህ ህመምህ ተወግዶ ያሳየኝ ዳግማዊ ተባረክ ::
@Rakb553
@Rakb553 4 дня назад
አረ ሐገር ቤት የሚኖሩ መቼ ይረዱናል ብለህ ነው ያለምንም ድካም ነው የሚመስላቸው የገንዘቡ መጠን ብቻ ልቦና ይስጣቸው እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜ ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥልን ጀግና ነህ👌👌🙏🙏🙏❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 3 дня назад
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሁሉም እንዳተ አይነት አሰተሳሰብ በነበርዉ😢😢❤
@mantegeboshbaddo9214
@mantegeboshbaddo9214 9 дней назад
እውነት ነው ወንድማችን 16 ሰአት ሰርቶ በልብ በሽታ በተኙበት የሞቱ ብዙ ናቸው እኔ የማቃቸው ማንም አይረዳም ወንድሜ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 дня назад
ስለኔ የምትናገር ያህል ነው የተሰማኝ 100%ትክክል ነው👍👍👍👍👍👍👍
@geberu899
@geberu899 12 дней назад
ምንም ችግር ያለ አይመስላቸውም እየሰሙ እያወቁ ያለው/ያለችው/ውጭ ምን ችግር አለ ነው የሚሉት። እኔ እያንዳንዱ መጥተው ማየት ቢችሉ ደስ ይለኝ ነበር። በውሸት የሚነገራቸው ነው የሚመስላቸው። አንተ ጥሩ ብለሃል ከገባቸው ተባረክ።
@deehope9477
@deehope9477 11 дней назад
Lol, my brother, who asked me to send him $300 a month, came where I was after 5 years & I was surprised when I said can I borrow $5. He said no, I work hard for it!! I laughed & said sure!! After that day, I never asked him a penny!!
@aynalemh9590
@aynalemh9590 9 дней назад
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ወንድሜ የልቤን ምክር መከርክልኝ ለሁሉም ኢትዬጺያዊያን
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb 10 дней назад
እውነት ነው እባክህን ይሄን መልዕክ በመንግስት ሚዲያ ላይ ይተላለፍ እውነት ይሄን የማያዩ ግን ይሄን የማይረዱን ብዙ ሰዎች አሉንና እባክህን
@mame.f3798
@mame.f3798 6 дней назад
ዳጊዬ ተባረክ አገርቤት ሆኖ ስለ አሜሪካ መረዳት ይከብዳል አንተ ግን በደንብ ገብቶሀል ያለንን መካፈል ግድ መዉ ግን በቃን ደከመን ብለዉ ወደ አገር የሚገቡትን ቤተሰብ በተራዉ አይዞሽ እንደቤታችን ተቻችለን እንኖራለን ቢባል ጥሩ ነዉ
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 11 дней назад
ልክ ነህ ወንድሚ ይህን የሚያይ የለም ዝም ብለው ብር ብቻ ነው የሚጠይቁህ እኒ በጣም ነው የሚገርመኝ❤
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 6 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜን ይንተን መልካም ትምህርት እከታተለለው የፃፍከውን መፀሀፍ አስመጥቼ እያነበብኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ምክርህ ከምበላው ምግብ በላይ ነዉ አቦ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በአንተ ላይ ተአምሩ ይስራ ❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 дней назад
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ምነዉ መባጨቱ በቀረልን 😢😢ብቻ ለሃገራችን ያብቃን💒💒💒
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 дней назад
የነገረህ ሁሉ እውነት ነው
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 9 дней назад
ወንድሜ እግዝአብሄር ይባርክህ ማንም ችግራችንን ያስተጋባ ወይም ያስተማረ አላየሁምም አልሰማሁምም አንተ ግን ልታስገነዝባችው በመሞከርህ እናመሰግንሀለን
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 9 дней назад
ወይ ጉድ የገዛ እህት ወድምህ እየረዳሀቸው በገዛ ገዘባችን ጠንቁዋይ ቤት እየኔዱ ይተበትቡብሀል ምን ይገባቸዋል ብለህ ነው ክፎዋች ናቸው ቸሩ መዳህኒያለም ጠብቆን ነው እንጂ አልቀን ነበር ብቻ ልቦና ይሰጣቸው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d День назад
ዳጊዬ ውዱ ለምልምልን🎉
@fozyahmohamed4118
@fozyahmohamed4118 15 дней назад
ዳጊየ በስደት ያለን አብዛሀኛዎቻችን ቁጭ የምንለዉ ስበላ ረፍታችን እንቅልፍ ነዉ ያችዉም
@tewadane
@tewadane 7 дней назад
እውነታው ይህ ነው። ውጭ ሃገር መኖር ማለት በዘመናዊ ባርነት ውስጥ መኖር ማለት ነው።
@betibeti2885
@betibeti2885 7 дней назад
😭😭😭😭😭😭 በጣም ያማል በቦታው ላይ የሆነ ሰው ብቻ ነው ሊረዳ የሚችለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NetanetNigusi
@NetanetNigusi 7 дней назад
ልክክክክክ ነህ ተቃጥለን ነው የምንልክላቸው ግን አይመስላቸውም
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 День назад
እድሜ እነ ጤነ አብዚቶ ይስጥህ።
@kidustube7539
@kidustube7539 8 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እውነቱ ይኸው ነው። ኧረ ተወኚ ሲጎል ገደል ነው
@jadrajamal2912
@jadrajamal2912 8 дней назад
ረአ ተባረክ አይምሮ ያለው እንዴህ ነው ለራሴ የሆነ ነገር ያማረኝን ነገር ለማድረግ እሳሳለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 дней назад
ኑርልን ወንድሜ ስለተረዳኸን💚💛❤😘👏
@promobile5016
@promobile5016 5 дней назад
ዳጌዬዬዬ ማን ይረዳናል ፈጣሪ ነው የሜያቀው የውሥጣችን
@Calebhailu
@Calebhailu 10 дней назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጢህ ስትነግራቸዉ መስማት አይፈልጉም።
@lemlemlemlem3996
@lemlemlemlem3996 6 дней назад
እውነት ነው ወድማችን ትክክል ነህ እዳተ ያለውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@Bet1771
@Bet1771 7 дней назад
ይህን ማስተላለፍህ እግዚያብሄር ይባርክህ። ቁጭ ብለን ስንዝናና የምንውል ነው ሰው የሚመስለው አገር ቤት ያሉት
@yeshisolomon2833
@yeshisolomon2833 14 дней назад
ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@rrebka3396
@rrebka3396 15 дней назад
ዳጊዬ ስወድህ
@tewabtube
@tewabtube 8 дней назад
ትክክክል 👏 👏 👏 እግዚአብሄር ይስጥህ መልእክቱ ለሁሉም እንዲደርስ እመኛለሁ!
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 14 дней назад
እውነትክን ነው ወንድማችን በተለይ ቢገባቸው ምክርክ በየአረብ ሀገር እየለፋች ከምትሰጣቸው ውጪ የሷ የሆነውን ለሚዘርፋትና ደም እንባ ለሚያስነቡ ቤተሰቦች ቢገባቸው ጥሩ ምክር ነበር ዘመንክ ይባረክ
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 14 дней назад
Amen 🙏
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 3 дня назад
ትክክክልል። አንተብቻ። ሕይን። ማሰብሕ እግዚአብሔር። ይባርክሕ
@user-qk9me2xg8d
@user-qk9me2xg8d 5 дней назад
እውነት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን እግዜዓብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@wogenelegese3104
@wogenelegese3104 10 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ሰሚ ካለ ድንቅ መልዕክት ነው !!!
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 10 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ! በጣም ብዙ ይህን የማይረዳ ህዝብ አለ::
@tizezewbelay9658
@tizezewbelay9658 4 дня назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ መልክት ነው ሁሉም ሊያዳምጠው ይገባል
Далее
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 716 тыс.
ሕማም ድሓር epsoide 1
35:44
Просмотров 14 тыс.
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
Просмотров 10 тыс.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 716 тыс.