Тёмный
Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
Zemen Mermariw Sew ዘመን መርማሪው ሰው
Подписаться
ይህ የዩ ቲዩብ ቻናል በመጋቢ ተኩ ከበደ የሚዘጋጅ ሲሆን ክርስቶስ በተናገረው በሉቃስ 12፡56 ተግሣጽ ላይ የተመሠረተና በውስጡ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ከተጠቀሱት 6208 ትንቢቶች ውስጥ በወቅታዊ ክስተቶች ላይ በማተኮር ስለ ትንቢተ ዳንኤልና የዮሐንስ ራዕይ መጻህፍት፤ ስለ ሰው ሦስትነትና አንድነት፤ ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ሳይንስ ግንኙነት (The Bible & Science)፤ ስለ ሩቅ-ተፈጥሯውያን እና የሰው አዕምሮ ወረራቸው (The Reality of the Spirit World and their Mind Invasion)፤ ስለ ፍጻሜ ዘመን እርግጠኝነትና ምልክቶች (End Time Proofs & Signs)፤ ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ (The Raptue of Saints)፤ ስለ ሰባኛው ሱባዔ ታላቁ መከራ (The Seventieth-Seven Tribulation Period)፤ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ)፤ ስለ ሺህ ዓመት (The Millennium Age) እና ስለ ዘላለም መንግሥት (Eternal Life) የሚያስተምር ፕሮግራም ሲሆን ዘመን መርማሪው ሰው የሚለው ሐረግ በቀጥታ የሚያመለክተው ቤተ ክርስቲያንንና ዕውነት ፈላጊ ሰዎችን ብቻ ነው፡፡

ለሰው ልጆች የተፈቀደውን ሰማያዊና ምድራዊ፤ ዘላለማዊና ጊዜአዊ ጥቅሞች/በረከቶች የሚከለክሉ በሚታይም ሆነ በስውር የሚሠሩ ክፉ ሃይላት በማይታየው መለኮታዊ መሣሪያ በኢየሱስ ስም ይውደሙ!!! አሜን!!
Комментарии
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 4 дня назад
Tebareku pastor Teku !!!
@keesichitube1334
@keesichitube1334 18 дней назад
እግዚአብሀር ዪባርክህ! የለቀቃችሁትን ቪዲዮ በሙሉ እያየሁ ነው። ከእሱ አስደናቂ እና ጥሩ እውቀት አግኝቻለሁ። በዚህ መልካም ስራ ቀጥሉበት።
@Chernet-ux1vl
@Chernet-ux1vl 20 дней назад
ሁለት ዓይነት ጥምቀት አለን?የማቴ28:19አህዛብ ወይስ ህዝብ ነው
@danieldegife592
@danieldegife592 23 дня назад
47 የፀጋ ስጦታዎችን ምን አይነት እንደሆኑ እንዲሁም ሰማቸውን ብንሰማቸው እንደው ደስ ይለኛል ከእርሱ ጋርም አያይዘህ የቤተ.ክ ስሞችንም ብታስተምርና ብታሳየን።
@danieldegife592
@danieldegife592 23 дня назад
47 የፀጋ ስጦታዎችን ምን አይነት እንደሆኑ እንዲሁም ሰማቸውን ብንሰማቸው እንደው ደስ ይለኛል ከእርሱ ጋርም አያይዘህ የቤተ.ክ ስሞችንም ብታስተምርና ብታሳየን።
@danieldegife592
@danieldegife592 23 дня назад
47 የፀጋ ስጦታዎችን ምን አይነት እንደሆኑ እንዲሁም ሰማቸውን ብንሰማቸው እንደው ደስ ይለኛል ከእርሱ ጋርም አያይዘህ የቤተ.ክ ስሞችንም ብታስተምርና ብታሳየን።
@danieldegife592
@danieldegife592 23 дня назад
47 የፀጋ ስጦታዎችን ምን አይነት እንደሆኑ እንዲሁም ሰማቸውን ብንሰማቸው እንደው ደስ ይለኛል ከእርሱ ጋርም አያይዘህ የቤተ.ክ ስሞችንም ብታስተምርና ብታሳየን።
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 Месяц назад
ተባረክ
@አበራአፈወርቅ
@አበራአፈወርቅ Месяц назад
አስራት አድስ ክዳናዊ ነውን
@meleseabu8929
@meleseabu8929 Месяц назад
መጋቢ እናመሰግናለን 🙏🙏😍 እድሜና ጤና ይስጥልን ...
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO
@DESSIESEVENTHDAYADVENTISTWOLLO Месяц назад
ስውር መነጠቅ የሐሰት ትምህርት ነው። ❤በፊተኛው ትንሳኤ ጻድቃን በግልጽ መነጠቅ ትክክለኛ ትምህርት ነው።
@TesfahunEagle
@TesfahunEagle Месяц назад
ተባረክ
@KiyaAbera-p2l
@KiyaAbera-p2l Месяц назад
ጌታ ይባርክህ !
@johnbirhanu7322
@johnbirhanu7322 Месяц назад
Good to see you pastor Welcome
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 Месяц назад
ድንቅ ትምህርት ነው።ባልነቃንበት አቅጣጫ እንድነቃ አድርጎኛል።ተባረክ መጋቢ ተኩ ከበደ።
@NegussieKalore
@NegussieKalore Месяц назад
ዘመኑ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጌታ በደጅ ነው ንጥቀት ጊዜ ደረሰ
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk Месяц назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አባቴ!
@almazzenebe9595
@almazzenebe9595 2 месяца назад
Tebareku pastereyee
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 2 месяца назад
ተባረኩ!
@marthagublo4396
@marthagublo4396 2 месяца назад
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ
@EfremGeneraltechnicalwork
@EfremGeneraltechnicalwork 2 месяца назад
Pastoryye enwedhallen endate aynet abbatoch egzer yabzaln
@Kidus-ps8rh
@Kidus-ps8rh 2 месяца назад
God bless you
@UsmaailIbraahim-vw5wu
@UsmaailIbraahim-vw5wu 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ የምለው የለኝም ትምህርትህን በጣም እየተከታተልኩኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዘን ላይ ዘመን ይጨምርልህ መላኩ ነኝ
@meleseabu8929
@meleseabu8929 2 месяца назад
Pastor Teku እንወድሃለን❤ 😍😍🙏
@joforegebeya489
@joforegebeya489 2 месяца назад
Long time It is an unfair pastor. Please do not stop
@johnbirhanu7322
@johnbirhanu7322 2 месяца назад
Long time Welcome pastor
@GeneneGunfaro
@GeneneGunfaro 3 месяца назад
አርማጌዶን ጦርኔትና የጎግ ማጎግ ጦርኔት ልዪኔታችሁ ምንድኔው መቼ ነው የምከናወኔው?
@GeneneGunfaro
@GeneneGunfaro 3 месяца назад
ጥሩ ነው በዚው ቀጥሉ።
@azebmehari8639
@azebmehari8639 3 месяца назад
መጋቢ ተኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።የዘመን ፍጻሜ ለብዙዎቻችን ውስብስብ ያለውን ትምህርት ጥርት አድርገህ እያስተማርክ ስላበራህልንና ከመደናበር ስላዳንከን የጌታን ምጽአት በናፍቆት እንድንጠብቅ ስለረዳህን እናመሰግናለን
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 3 месяца назад
ፓስተር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ።
@BorifanBelay
@BorifanBelay 3 месяца назад
Eebbifamaa
@mulutsega-dk9dy
@mulutsega-dk9dy 3 месяца назад
metsafin mawek ina yemedan iwket betam yetleyayu nachew yemedanin iwket igziabiher yirdah
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 4 месяца назад
❤❤❤
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 4 месяца назад
❤❤❤
@አበራአፈወርቅ
@አበራአፈወርቅ 4 месяца назад
ጌታ ይባርክህ እያልኩ፣አምስቱ ፍርዶች የምለውን ( አበራ አፈወርቅ)ብለህ ላክልኘ።
@ashetafese
@ashetafese 5 месяцев назад
በወጣትኔት ዜመን ከመጨረሻ ወይም በመጨረሻ ግዜ ቴክኖሎጅን ካልተጤቀመን ይሻሌናል?
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 6 месяцев назад
ወንድሜ ጌታ የባረክህ የመጨረሻውን ዘመንትምህርት እየስተማርክ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እየመራህ እዚህ ስላደረሰህደሰ ብሎኛል
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 6 месяцев назад
አስተማሪተኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የማቅህ ልጅ ወይም ለጋ ወጣት በነበርኩበት ገዜነበር ስታስተምረ ከልብ ነበር የማዳምጥህ ሆኖም ግንበደንብ አልረዳውም ነበር አሁን ግን የኔ ያልገቡኝ አ
@ermiaskero7866
@ermiaskero7866 6 месяцев назад
Woyinee endet endemiwodot tebarekulgn
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 6 месяцев назад
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@DemissieYonas
@DemissieYonas 7 месяцев назад
ዘማን ይበራክ
@MesiJarsa
@MesiJarsa 8 месяцев назад
ሁልጊዜ ይሄን ትምህርት እኛ ክርስቲያኖች ብንማርና ስለዘመን ፍፃሜ በውል ብንረዳና ለጌታ ዳግም ምፅአት ብንዘጋጅ መልካም ነው፣ ጌታ ይባርክህ መጋቢ ተኩ
@berhanugonfa5738
@berhanugonfa5738 8 месяцев назад
ፓስተር 26 የክፉ አጋንንት ሥራዎች ምን ምን ናቸዉ?
@russomgebremikael1110
@russomgebremikael1110 8 месяцев назад
ሰምቼ ሰምቼ በቃ ሌላ መስማት ተውኲት መምህሬ ባባ ተኲ ለኛ በጣም ተስፈልገናለህ እና ጸጋውን ያብዝልህ🤝🙏🙏
@russomgebremikael1110
@russomgebremikael1110 8 месяцев назад
ኣባቴ መምህር ተኲ በጣም የሚገርም መገለጥ ነው ❤❤❤
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 8 месяцев назад
መጋቢ ተኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይርኮት
@Museabera-kd8iy
@Museabera-kd8iy 10 месяцев назад
Getaa ebarikii paster
@AsratEndale-u1z
@AsratEndale-u1z 10 месяцев назад
ክፍል 5
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 11 месяцев назад
ፓስተር ተኩ ስለመጨረሻ ዘመን ትምህርት እንደዚህ ስፍራ እና ህይወቱን ሰጥቶ ለብዙ አመታት ያገለገለ ሰው ከፈረንጆቹም ከአበሾቹም አንድም አገልጋይ አላየሁም፡፡ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!!!! በቅርቡ በGMM TVበነበረው ውይይት በአንተ የተላለፉት ትንታኔዎች እና ምክንያታዊ ሙግቶችህ በግሌ ሚዛን የሚደፉ ሆነው አግኝቼዋለሁ….የሚያዘናጋ ሳይሆን እንደ ስነ መለኮቱ ትንታኔ የጌታ ሶስተኛ አመጣጥ ያም በአየር ላይ የሆነው ለአንድ አማኝ ወሳኝ ነው….መለከቱ በየትኛው ሰአት እንደሚነፋ አይታወቅም፣ ለፊተኛው ትንሳኤ በየትኛውም ሰአት መዘጋጀት ወይ በቅጽበት ለመለወጥ አልያም አምኖ በማንቀላፋት ከመቃብር ለመውጣት እንድንዘጋጅ የሚያሳስብ ነው፡ እኔን የሚገርመኝ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ አማኞች ባሉበት ዘመን፤ ይሄንን የእኛንና የአለምን ፍጻሜ የሚያሳየውን ነገር ለመጎብኘት ያልተቻለው ለምንድ ነው? አማኞች ለዚህ ቦታ ካልሰጡ ለምንድ ነው የሚሰጡት? በአየር የሚመጣውን ጌታ በየትኛውም ቅጽበት ለመገናኘት የተዘጋጀ ህይወት ያስፈልገናል፤ እግዚአብሄር ይርዳን!!!ከቻልክ በዘመን መርማሪው ላይ ሌሎችም በመድረክ የምታገለግላቸውን ቢጫኑ ጥሩ ነው፡፡
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk Год назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ