Тёмный
Pneuma Media - ኒውማ ሚዲያ
Pneuma Media - ኒውማ ሚዲያ
Pneuma Media - ኒውማ ሚዲያ
Подписаться
Creating generation free from addiction @pneumaethiopia

At Pneuma Media, our purpose is to help people achieve meaningful lives free from addiction. We're here to help you become free from addiction by combining intelligent material, spirituality education, a friendly network, and practical counsel.

Whether you're dealing with Substance addictions, behavioral addictions, or trying to help a loved one on their path to recovery, Pneuma Media is your ally every step of the way. Our diversified material, which includes expert interviews, personal success stories, practical strategies for navigating triggers and cravings, and holistic approaches to healing mind, body, and spirit.

Subscribe now to begin a journey of self-discovery, healing, and empowerment. Remember, you are not alone on this path. Pneuma Media is here for you every step of the journey.

በኒውማ ሚዲያ፣ አላማችን ሰዎች ከሱስ የፀዱ ትርጉም ያለው ህይወት እንዲያገኙ መርዳት ነው። አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ ይሁኑ።
Комментарии
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 5 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MituMitu-bl7mc
@MituMitu-bl7mc День назад
ene Bcha Ngn Grum Ermiyasn Ykuru Wend Melkia Adrge Mikotrw!!!❤❤❤
@Chilanchil_Tube
@Chilanchil_Tube 2 дня назад
I was an addict at one time now am free I survived with help of God and family It's so amazing to help these people ..... they need to be heard ..... keep up the good work ..... God bless everyone who is involved..... ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነዉ
@Chilanchil_Tube
@Chilanchil_Tube 2 дня назад
I was an addict at one time now am free I survived with help of God and family It's so amazing to help these people ..... they need to be heard ..... keep up the good work ..... God bless everyone who is involved..... ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነዉ atleast I can help by sharing my experiences how I overcome addictions
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 3 дня назад
እኔ መዳን እፈልጋለሁ በሲጋራ ሱስ ለአመታት እየተቃየሁ ነዉ እባካችሁ እርዱኝ 😢😢😢
@salamomg9210
@salamomg9210 3 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@user-gp5ew2iu7s
@user-gp5ew2iu7s 3 дня назад
ሳህ
@YohansAbera-j4u
@YohansAbera-j4u 4 дня назад
Betam yemidenk newe bertu kegonachhu negi
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 5 дней назад
🙏🙏🙏🙏
@user-xi5wj4ux6r
@user-xi5wj4ux6r 6 дней назад
የሱስ ቤት ያፈርል
@hiwotnegash-wv5db
@hiwotnegash-wv5db 7 дней назад
Voice clarity
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 7 дней назад
❤❤❤😊😊😊😊😊 ኣሜን
@user-pi7dv7ft4y
@user-pi7dv7ft4y 7 дней назад
Amenn❤❤❤❤❤❤
@arsemaalemayehu7931
@arsemaalemayehu7931 8 дней назад
👏👏👏
@JanBacos-r5l
@JanBacos-r5l 8 дней назад
እጅግ በጣም ጎበዞች ናቹ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት እውነት👍👍👍 🙏 እኔንም እንደዚ ቀይሩኝ እስቲ😢
@JanBacos-r5l
@JanBacos-r5l 8 дней назад
እጅግ በጣም ጎበዞች ናቹ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት እውነት👍👍👍 🙏 እኔንም እንደዚ ቀይሩኝ እስቲ😢
@JanBacos-r5l
@JanBacos-r5l 8 дней назад
እጅግ በጣም ጎበዞች ናቹ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት እውነት👍👍👍 🙏 እኔንም እንደዚ ቀይሩኝ እስቲ😢
@JanBacos-r5l
@JanBacos-r5l 8 дней назад
እጅግ በጣም ጎበዞች ናቹ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት እውነት👍👍👍 🙏 እኔንም እንደዚ ቀይሩኝ እስቲ😢
@EcthusMedia
@EcthusMedia 8 дней назад
Amen
@Taye2024
@Taye2024 10 дней назад
Very good
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 9 дней назад
Thanks
@fresenbettadele3552
@fresenbettadele3552 11 дней назад
ቀሲስ ረጅም እድሜና ጤና መድኃኔአለም ያድልልን።ድንቅ ኘሮጀክት
@info7034
@info7034 11 дней назад
በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው:: ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏
@info7034
@info7034 12 дней назад
ሱስ ነው ብለን የማናስበውን ሳናውቀው በቀላሉ ወደ ሱስ እየወሰደን የለውን እንድናይና በደንብ እራሳችንን እንድፈትሽ ስለረዱን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@TeshomeMesfin
@TeshomeMesfin 12 дней назад
@SolyanaTeklay-ux7ti
@SolyanaTeklay-ux7ti 12 дней назад
ግሩም ኤርሚያስ ግሩም ነው!
@SolyanaTeklay-ux7ti
@SolyanaTeklay-ux7ti 12 дней назад
አምላካችን ክርስቶስ በምሕረቱ ይጎብኘን!
@tigistbrileyemaryamleje4777
@tigistbrileyemaryamleje4777 12 дней назад
Weye erebuna egzabher kekfu negere ytebkelen memhre ❤❤❤❤❤❤
@adislasti4907
@adislasti4907 12 дней назад
Abatechen tsegawun yabzlot Like subscribe eydergen ehen page ensedagawu wadfit ende Egziahber feked bezu swu medenebet channel yehonal
@biniamdedo6049
@biniamdedo6049 12 дней назад
Kal hiwet yasemalen
@SolyanaTeklay-ux7ti
@SolyanaTeklay-ux7ti 12 дней назад
ግሩም ነው! በርቱ!
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 13 дней назад
😢😢😢እኔም ባሪያ እንደሆንኩ እየተሰማኝ ግን ስጋዬን ማሸነፍ ያቅተኛል ፀፀቱ በዛ ላይ ለራሴ የምሰጠዉ ለማጨስ ሰበብ ብቻ ብዙ ነዉ ሰበቡ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ለመውጣት ትግል ላይ ነኝ እኔ እዚህ ላይ ለመጥቀስ ጊዜ የሚወስድብኝ ስለሆነነዉ እንጂ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል በሞትም ባለቤቴን ነጥቆኛል ግን እኔ ከበድኝ ለመተዉ በተለይ የሲጋራ ነገር ረጅም አመታት እያጨስኩኝ ነዉ አመት ሆነኝ ፀሎት ከጀመርኩኝ ባለቤቴ ሲሞትብኝ ወደአምላኬ እየቀረብኩ ስመጣ እየጠላሁት መጣዉ አሁን ከራሴ ጋር በጦርነት ነዉ የምኖረዉ አምላኬን እየለመንኩት ነዉ ብቻ ሱስ ከባድ ነዉ ፀፀቱ ደግሞ ያማል😢 ብቻ ጌታ እረድቶኝ አቁሜ ለሱ ምስክር እሆናለሁ አምላኬ እባክህ አስበኝ ተቃጠልኩብህ እኔ ልጅህ 😢😢
@EcthusMedia
@EcthusMedia 9 дней назад
God bless you!
@user-ji2eg1pt9e
@user-ji2eg1pt9e 13 дней назад
Kale hiwot yasemaln
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 13 дней назад
እኔም ለዚህ ህይወት ተጠቂ ነኝ እንደቀልድ የጀመርኩት ብዙ ሱሶች ህይወቴን አናግተዉ አልፈዋል አሁንም እያናጉት ነዉ እድሜዬን ልጅነቴን በራስ መተማመኔን ሲከፋ ደግሞ ባለቤቴንም በሞት ነጥቆኛል ግን አሁን ላይ ሁሉንም ትቼ በሲጋራ ሱስ እየተሰቃየዉ ነዉ በፀፀት ነዉ የማጨሰዉ በጣም ጠልቼዋለሁ አጭሼም ደስታ ስለሌለኝ በእንባ አምላኬን እንዲረዳኝ ሁል ጊዜ እየለመንኩት ነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳኛል አምላኬ እባክህን አንድ ግዜ አስበኝ እና ከልቤ ለዘላለም ነቅለህ አዉጣልኝ ልጅህ አይደለሁ እለዋለሁ ከዛ ትንሽ ቆይቼ ስጋዬ ያሸንፈኝና እጨሳለሁ ከዛ ደግሞ ፀፀት በውስጤ እየጠላሁት ግን የማልፈልገዉን ነገር ባሪያ አድርጎኛል አምላክ ከዚህ እስራት እንዲያወጣኝ ፀልዪልኝ 😢😢 ሊረዳኝ የሚችል ሰዉ ካለ በእግዚአብሔር ስም 😢 እጠይቃለሁ ስለዚህ ችግሬ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነዉ ኮመንት ስፅፍ ምን አልባት እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ
@abelgebre243
@abelgebre243 13 дней назад
እግዚያብሄር ይርዳዎት ።
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 13 дней назад
እህቴ ሀይማኖትሽ ምን እደሆነ ባላቅም እኔ አንድ ምስክርነት ልገርሽ አጎቴ በጫት ሱስ የተጠቃ ነው ለትምህርት ብሎ የጀመረው ጫት ሱስ ሆኖበት አደገ ቤት ሲሆን ይቅማል እኛን ለመጠየቅ ሲመጣ ይቅማል ትምህርቱን ጨርሶ phd እየተማረ እንኳን አላቆመም ከዛ ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ RU-vid ላይ አይተን እናቴ አጎቴን ወሰደችው ባይገርምሽ በአንድ ቀን ፀበል ጫት አስጠላው ወደ ከተማ መጣን ብናየው አይቅምም እሱም ደስ ቡሎት እግዚያብሄር ገላገለኝ ብሎ እግዚያብሄርን እያመሰገነ ነው።እናም ሀይማኖትሽ ምንም ይሁን አደራ አመቻችተሽ ሂጂ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ።በእራሴም ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ ነጭነጭ ነኝ የትምህርት ፍቅር የለኝም መታዘዝ አልወድም እዛ ሂጄ ተጠምቄ ስመጣ ግን ብዙ ባህሪዎቼ ተገርተውልኛል።እናም እህቴ እዛ ተጠምቀሽ ተለውጠሽ በእዚህ comment ለመምስከር ያብቃሽ❤❤❤
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 13 дней назад
ና እኔ አግዝሀለሁ። የምክር አገልግሎት ነው የምሰራው። ይሔን ፕሮፋይል ተጭነህ የምሰራውን እይና ማን ና እንዳለህ ታውቃለህ! የምትከፍለውም ከሌለህ ላግዝህ እችላለሁ። አይዞህ!
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 12 дней назад
የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ተከታታል, እኛም ከሱስ ጋር በተያያዘ ነው የምንሰራው
@SolyanaTeklay-ux7ti
@SolyanaTeklay-ux7ti 12 дней назад
አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@Firaoltesfatarekegn
@Firaoltesfatarekegn 13 дней назад
Kale hywet yasemalin memherachen🙏
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 13 дней назад
Amen 🙏
@Redattube
@Redattube 14 дней назад
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ቀሲስ ዘክርስቶስ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በእዉነቱ ልክ ነዉ እንደ እርዎ ያሉ ሰዎችን በማሽን ማባዛት ቢቻል ምንኛ በታደልን ነበር
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 13 дней назад
🙏 እናመስግናለን
@Redattube
@Redattube 14 дней назад
እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነዉ❤
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 13 дней назад
🙏🙏🙏
@Ethiocolor
@Ethiocolor 16 дней назад
❤❤❤
@futurefekadab
@futurefekadab 16 дней назад
Kale hiywot yasemalen
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 13 дней назад
አሜን🙏
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 16 дней назад
አሜን
@michaeleshetu7151
@michaeleshetu7151 17 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማኅበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 16 дней назад
አሜን
@mossstudio1829
@mossstudio1829 18 дней назад
Very nice
@danielyirdaw808
@danielyirdaw808 19 дней назад
yihen yemiyadreg lb magignet berasu metadelko new, Egziabher yirdachu
@Taye2024
@Taye2024 22 дня назад
በርቱ እንበርታ
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 22 дня назад
አሜን
@tatarian
@tatarian 22 дня назад
ሰውን መርዳት መታደል ነው ምክንያቱም የእግዚአብሄር ክንድ መሆን ነው። እግዚአብሄር ያበርታችሁ🙏 እናመሰግናለን🙏
@Pneumaethiopia
@Pneumaethiopia 22 дня назад
አሜን አሜን እግዜብሄር ያክብርልን
@user-xy3sl4el3x
@user-xy3sl4el3x 22 дня назад
የአላህ ይህንን ስራ እኔም ምኞት አለኝ ዱአ. ድርጉልኝ