#ኒውማ #pneuma #addiction #ሱስ #psychatri
በዛሬው ቪዲዮ በኒውማ የበጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ የስነ _አዕምሮ ባለሞያ ሁና የምትሰራው ሳይካቲሪስት ፕሮፌሽናል ቃልኪዳን ንጉሴ ሱስ ምንድን ነው? እንዴት ይጀመራል? አንድ ሰው ሱስ አለበት ሚባለው መቼ ነው? ሱስ እንደ በሽታ ወይስ እንደ ምርጫ ነው? በሚሉት ጉዳዮቸ ላይ በጥልቅ እና በዝርዝር ታስረዳለች። እስከመጨረሻው አብራቹሁን ቆዩ !!!
In today's video, a Psychiatry professional Kalkidan Neguse, who works as a psychiatrist at the pneuma charity organizations, discusses what addiction is? How does it start? When is an individual said to be addicted? Is addiction an illness or an option? She outlines the difficulties in great detail. Stick together to the end!!!
6 июн 2024