Тёмный
Only God Can Judge Me
Only God Can Judge Me
Only God Can Judge Me
Подписаться
Комментарии
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 25 дней назад
ክብር ዶ/ር ድምጻዊ ፤ውብ፤ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወደው ና የምክብረው የኛ የሙዚቃ ንጉስ የጥላሁንን ገሠሠ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😂😂😂😂❤❤❤ ይህ ድምፅ ሪል ይእርሱ አይደልም ቢሆንም ጥሩ ነው በጣም ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉
@KibebeworkWoldeyohanes
@KibebeworkWoldeyohanes 2 месяца назад
እይይ🥰🥰🥰🥰🥲
@bereketgirma5646
@bereketgirma5646 2 месяца назад
😢😢😢 ቃል የለኝም😢😢😢
@AbdiRedi-yb4mp
@AbdiRedi-yb4mp 3 месяца назад
Yatlash yetla
@gmiailcom
@gmiailcom 4 месяца назад
Waw❤❤❤❤❤😢😢😢
@gmiailcom
@gmiailcom 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢adega
@beyeneteshome8554
@beyeneteshome8554 5 месяцев назад
አይ እነ ጆባኒ እግዚአብሔር ይስጣቹ።
@Rama-u7t
@Rama-u7t 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@AmareTakele-t1t
@AmareTakele-t1t 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ መቸ ይሆን ውበትሽ ከልብ የሚታየን
@ማራኪልብ-ደ2ኘ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ 11 месяцев назад
ፍቅሬ መቸም ያላተሂወት የላትም ሁሌም ሳልሰለች እጠብቅሀለሁ በሂወት እስካለሁ ❤❤❤❤ሁሌም እወድሀለሁ💙💙Ⓢፍቅሬ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ 11 месяцев назад
የኔ የልጂነቴ ፍቅሬ ሂወቴ ያላተ ሂወት የለኝምኮ ከማንም አለምድም ወላሂ በጣም የማፈቅርው ሰው በቤተሰብ የተነሳ ተለያየን ግን ባካል ብቻ መለያየት ምን ዋጋ አለው እኔ ከማንም ፍቅር አሊዘኝ አለ እሱም አለገባ 13አመትልጂ እያለሁ ነው የተዋወቅነው አሁን 23አመቴ እሱን መጠበቅ አልተውኩም ዛሬም እሱም አላገባ😭😭😭😭😭 ሂወቴ በጣም አስጠላኝ 💔💔 ይሄ ሙዚቃ ሁሌም ይጋብዘኝነበር😭😭
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 месяца назад
መልኬም ሰዉ ከሆነ የሥራ ሰዉ ፀባይ ካለዉ ለቤተሰብሽ ንገሪያቸዉ አሱ ነዉ የማገባዉ ብለሽ ለምኚ ምክንያታቸዉንም ጠይቂ
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 2 года назад
አነባሁኝ ወላሂ
@kutvlogs7865
@kutvlogs7865 2 года назад
Nice voice, Excellent
@amaraakasa7820
@amaraakasa7820 2 года назад
ምርጥ ሰው ጥሌ ማኛ ስወደው እኮ
@rahel3090
@rahel3090 3 года назад
አንተን የጠላህ በእውነት ይጠላ። ድምፅና እርጋታህ ፍፁም ይደነቃል። ምርጥ ድምፅ ሰጥቶሀል!
@syumabebe3407
@syumabebe3407 3 года назад
ጥሌ
@ephremgebremariam7875
@ephremgebremariam7875 3 года назад
ጥሌ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ዘፈኖች ትተህልን አልፈሀል ሁሌም ስናስታውስህ እንኖራለን ነፍስህን በገነት ያኖርልን🙏🙏❤
@asmarech591
@asmarech591 3 года назад
አይ ጥልሸ ነብሰህን ይማረው ሆደ እቡቡ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጰያ ለዘላለም በክፈ የሚያይሸ እንዳያይ ያድረገው
@shewangizawgebrekidan4252
@shewangizawgebrekidan4252 3 года назад
Wow!
@derejemekonnen3607
@derejemekonnen3607 3 года назад
ዋው !!!
@akgee8518
@akgee8518 3 года назад
ትክክል
@temreali8964
@temreali8964 3 года назад
ትዝታይ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 года назад
ነፍስ ይማር አይ እኩል ዘፈን አይቀር
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 3 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ ። ጥልሽን ተካ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 года назад
ይህን ግሩም ዜማ ተምንወደው ተምናፈቅረዉ ጥላሁን ገሰሰ ለሁሉም የኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እህቶቼ ልጆቼ የልጅ ልጆቼ መርጨላችሁዋለሁ ያና ያ ብቻ ስለሆነ ሚያዋጣን ያና ያብቻ ስለሆነ የአብያችንም ዝማሬ !!!!!!!! ም
@mama-ze6cm
@mama-ze6cm 3 года назад
እህህህ እንዴት ልቻለው ትዝታ አለብኝ
@alkgdalfd9209
@alkgdalfd9209 4 года назад
የኔ ዉድ የልጅነት ፍቅረኛየ ጋብዛኛል ሁሌም አስታዉስሀለሁ ትዳርም ይዛ ወልጄ ዉይ ትዝታ ያኔ ምነዉ መድሀኒቴ አችዉ ነሽ እያልከኝ ስደትን መርጨ መጠሁ አተም አችን ካጣሁ እሞታለሁ አልከኝ እኔም እራስ ወዳድ ሆንኩኝ ለቤተሰቦቸ ስል ጥየህ መጣሁ በመጣሁ ልክ በአንድ ወሬ ሞትህን ሰማሁ ወይ ዉዴ አተስ አረፍክ እኔ ግን ዛሬም ልቤም ቀልቤም አተጋር ይበረል😢😢😢😢
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 2 года назад
😭😭😭😭😭
@Rama-u7t
@Rama-u7t 8 месяцев назад
😢😢😢😢
@menordegu7053
@menordegu7053 4 года назад
የጠላሽ ይጠላ አቤት ግርማ ሞገስ የድምፅህ ግርማ ሞገስ እድሜ ልኬን ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ናቸው
@menordegu7053
@menordegu7053 4 года назад
ውይ ስወድህ ሁሌም ብሰማህ ብሰማህ የማልሠለችህ የሙዚቃው አውራ ስወድህ እኖራለሁ
@escape0263
@escape0263 4 года назад
Tilahun Gesesse aydelem Betam konjo musica. Love it.
@LemaDebre
@LemaDebre 4 года назад
when these song i was elementry we here it every where so it is grow in us akam neguma as well
@apoop3473
@apoop3473 4 года назад
ምርጥ ዘፋኝ
@tgfgfjfj788
@tgfgfjfj788 4 года назад
እውነት ይሄሰው ስሰማው ምጊዜም አድስ ይሆንብኛል
@arqosaud8459
@arqosaud8459 4 года назад
አይጥሬ እወድሀለሁ
@israelisrael3670
@israelisrael3670 4 года назад
ኣይይይይይ ጥላሁን ሁሌም በውስጤ ነክ እናም ዘፈኖቹህ መዳንቴ ናቸው
@najatmo5853
@najatmo5853 4 года назад
ወንድሜ ሁሌም አስታውሰዉ አለሁ በዚህ ሙዝቃ
@yonas9945
@yonas9945 4 года назад
በክፉ የሚያይሽን እንዳያይ ያድርገው ❤️❤️💕
@abtydubai5782
@abtydubai5782 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አየ ጥሌ
@ሽዋፍቅርየድንግልልጅ
ትዝታ አለብኝ እህህህህህህህህህህህህእዴት ብየ ልቻለው
@eyusiyoum7892
@eyusiyoum7892 5 лет назад
ewunat Betam Nawu Yemwadewu Yehen Zefan Ahun Yalhubet Huneta Betam Kebad Nawu Enam Lene Yemigeba Yimaselagnale Zefanu Eseki Gabezugne Uuuuuuuu Alebt Wkesa Uuuuuuuuu
@salamsalam8076
@salamsalam8076 5 лет назад
ሉዩ ድምፅ ፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ
@feradesa9188
@feradesa9188 5 лет назад
weeeeeeeeyyyyy efffffffffff
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
Offffffffffffminm kalit yelay ewdihalewww
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
ኢትዮጵያ yetlait yetlea
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
እማዬ እናቴ ኢትዮጵያ የጠላሸ ይጠላ🇪🇹
@bng5830
@bng5830 5 лет назад
😍😍😍😍😭😭😭
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 5 лет назад
Really,Tilahun is a king of king.He is legend for Ethiopian.
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
አይ ዘፍኑ ድሮ ቀር 😢
@BABR7826
@BABR7826 5 лет назад
አቤት የድምፅ ግርማ ሞገስ የጠላሽ ይጠላ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭
@banchibarkote8185
@banchibarkote8185 5 лет назад
Barkote yeni nafqote (gizsh) yeni asteway ameseginalew melkamun hulu emegnilhalew ❤❤❤ewedhalew Banchi