Тёмный

የጥላሁን ገሰሰ። የጠላሽ ይጠላ 

Only God Can Judge Me
Подписаться 2 тыс.
Просмотров 392 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 24 дня назад
ክብር ዶ/ር ድምጻዊ ፤ውብ፤ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወደው ና የምክብረው የኛ የሙዚቃ ንጉስ የጥላሁንን ገሠሠ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😂😂😂😂❤❤❤ ይህ ድምፅ ሪል ይእርሱ አይደልም ቢሆንም ጥሩ ነው በጣም ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉
@israelisrael3670
@israelisrael3670 4 года назад
ኣይይይይይ ጥላሁን ሁሌም በውስጤ ነክ እናም ዘፈኖቹህ መዳንቴ ናቸው
@BABR7826
@BABR7826 5 лет назад
አቤት የድምፅ ግርማ ሞገስ የጠላሽ ይጠላ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭
@asmarech591
@asmarech591 3 года назад
አይ ጥልሸ ነብሰህን ይማረው ሆደ እቡቡ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጰያ ለዘላለም በክፈ የሚያይሸ እንዳያይ ያድረገው
@ephremgebremariam7875
@ephremgebremariam7875 3 года назад
ጥሌ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ዘፈኖች ትተህልን አልፈሀል ሁሌም ስናስታውስህ እንኖራለን ነፍስህን በገነት ያኖርልን🙏🙏❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
እማዬ እናቴ ኢትዮጵያ የጠላሸ ይጠላ🇪🇹
@rahel3090
@rahel3090 3 года назад
አንተን የጠላህ በእውነት ይጠላ። ድምፅና እርጋታህ ፍፁም ይደነቃል። ምርጥ ድምፅ ሰጥቶሀል!
@kingboss8564
@kingboss8564 5 лет назад
እምለው ቃላትም የለኝ ጥልየ የኔ ንጉስ ነህ ይህ ሙዚቃ የእናቴ ማስታወሻ ነው እማየየየየየየ ነብስሽን በገነት ያኑርልን እርሱ ፈጣሪ ውይይይይይይ
@eyusiyoum7892
@eyusiyoum7892 5 лет назад
Ayizon
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 5 лет назад
Really,Tilahun is a king of king.He is legend for Ethiopian.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 года назад
ይህን ግሩም ዜማ ተምንወደው ተምናፈቅረዉ ጥላሁን ገሰሰ ለሁሉም የኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እህቶቼ ልጆቼ የልጅ ልጆቼ መርጨላችሁዋለሁ ያና ያ ብቻ ስለሆነ ሚያዋጣን ያና ያብቻ ስለሆነ የአብያችንም ዝማሬ !!!!!!!! ም
@menordegu7053
@menordegu7053 4 года назад
ውይ ስወድህ ሁሌም ብሰማህ ብሰማህ የማልሠለችህ የሙዚቃው አውራ ስወድህ እኖራለሁ
@ሽዋፍቅርየድንግልልጅ
ትዝታ አለብኝ እህህህህህህህህህህህህእዴት ብየ ልቻለው
@najatmo5853
@najatmo5853 4 года назад
ወንድሜ ሁሌም አስታውሰዉ አለሁ በዚህ ሙዝቃ
@escape0263
@escape0263 4 года назад
Tilahun Gesesse aydelem Betam konjo musica. Love it.
@close2147
@close2147 5 лет назад
No word to explain about this song
@التب-ق2ظ
@التب-ق2ظ 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ብዬ ልግለፀው ቃላት ያጥረኛል
@fanthahilinot4975
@fanthahilinot4975 5 лет назад
ጥላዬ ሱወድህ ወይ ወይ
@menordegu7053
@menordegu7053 4 года назад
የጠላሽ ይጠላ አቤት ግርማ ሞገስ የድምፅህ ግርማ ሞገስ እድሜ ልኬን ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ናቸው
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 5 лет назад
አስኔ ድምጽ እንደዚህ ነው ፍንዳታ ዎቹ አስለቹን እኮ ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 лет назад
እውነት ነው ጆሮ ታንቡራችን ሊበሱት ነው ወይ ሙዚቃቸው አያምር እኔስ አንዳንዴ ሳያቸው አለባበሳቸውን ለማሳየት ይመስለኛል እዲህ ሚመናቀሩብን ምንም ቢሆን የድሮ ሙዚቃ ዘልአላለም ቢደመጥ አይስለችም እውነትም ረጋ ብለው ከድሮዎች ቢማሩ ጥሩ ነው
@banchibarkote8185
@banchibarkote8185 5 лет назад
Barkote yeni nafqote (gizsh) yeni asteway ameseginalew melkamun hulu emegnilhalew ❤❤❤ewedhalew Banchi
@solomondbleay
@solomondbleay 5 лет назад
ኢትዮጵያን የጠላ ይጠላ ይጠላ ።ብዱሩን አምላክ ይክፈለዉ።
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 5 лет назад
አሜን
@nazifahasena6240
@nazifahasena6240 5 лет назад
Amena gn ala?
@amaraakasa7820
@amaraakasa7820 2 года назад
ምርጥ ሰው ጥሌ ማኛ ስወደው እኮ
@abduhassen5058
@abduhassen5058 5 лет назад
What an amazing song. Is this asnake gebreyes or tillahun
@abdutubehomes5946
@abdutubehomes5946 Месяц назад
yes asnake naw
@sofiamangesha3901
@sofiamangesha3901 5 лет назад
የማይገኝ ጊዜ ቆንጆ ግዜ አለፈ ተመስገን ለፈጣሪ እዚህ ስላደረስከን
@sintayehuminda14
@sintayehuminda14 5 лет назад
ሥወድሽ የልቤን ተናገርሽ! በጣም የፍቅር ዘመን።ዋው!
@yuaweiyuawei3678
@yuaweiyuawei3678 5 лет назад
👍
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 лет назад
ተወዳጁን የጥላሁንን ዘፈን የራስህን ቀለም በመጨር ጥሩ ተጫውተኸዋል። የሚደነቅ ድምፅ ነው ያለህ፡ ይኸንን ከባድ ሬንጅ ያለውን ዘፈን ተወጥተኸዋል።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 лет назад
ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ።
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
በጣም አፈቅርህ አለሁ ውዱ ባለቤቴ ለመጨረሻ ቀን ጋበዘኝ ጋብዞኝ ተለያየን በህይወት የለም እኔን እኔ ልሙትልህ አብሮ አደጌ ሀሌም አፈቅርህ አለሁ ሁሌም
@hhhh7280
@hhhh7280 5 лет назад
am aamm አይዞሽ ሁሉም ነገር የፈጣር ትዛዝነው ብቻ ይከብዳል ኡፍፍፍ
@selassiay1
@selassiay1 5 лет назад
you made me cry, cry cry cry o my Godddddddd
@balamfeker8279
@balamfeker8279 5 лет назад
😢😢😢😢ayzose ema hwlwm lebego new
@HananHanan-nz1do
@HananHanan-nz1do 5 лет назад
አይዞሺ እናት
@alhmedullahalah1426
@alhmedullahalah1426 5 лет назад
አይዞሸ ማማየ ለጀነት ይበልልሸ ማር
@berekettefera6564
@berekettefera6564 5 лет назад
Sweet music I hav't any word to express.
@ኑሪመሀመድየሃዋልጅ
old music ዉሰጤ ነዉ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ 11 месяцев назад
ፍቅሬ መቸም ያላተሂወት የላትም ሁሌም ሳልሰለች እጠብቅሀለሁ በሂወት እስካለሁ ❤❤❤❤ሁሌም እወድሀለሁ💙💙Ⓢፍቅሬ
@በትዝታበትዝታ
@በትዝታበትዝታ 5 лет назад
ጥልዬ ምርጥ ሰው
@tameratzewdie5440
@tameratzewdie5440 5 лет назад
Amazing voice... Excellent!
@LemaDebre
@LemaDebre 4 года назад
when these song i was elementry we here it every where so it is grow in us akam neguma as well
@eminieking3729
@eminieking3729 5 лет назад
Best Song ever!
@samriyo9687
@samriyo9687 5 лет назад
Wow i love this song
@danielworku6830
@danielworku6830 5 лет назад
ዜማ፤ከግጥም፤ ግጥም ከዜማ ሲዋሃድ እንዲህ መንፈስንና ቀልብን የሥባል!
@nazifahasena6240
@nazifahasena6240 5 лет назад
Ewanta nw zafana daro qara ahuna mna ala
@kutvlogs7865
@kutvlogs7865 2 года назад
Nice voice, Excellent
@tgfgfjfj788
@tgfgfjfj788 4 года назад
እውነት ይሄሰው ስሰማው ምጊዜም አድስ ይሆንብኛል
@jimmyababu3730
@jimmyababu3730 5 лет назад
tilahun for ever
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
ጥልየ ነብስህን ይማረው
@bereketgirma5646
@bereketgirma5646 2 месяца назад
😢😢😢 ቃል የለኝም😢😢😢
@apoop3473
@apoop3473 4 года назад
ምርጥ ዘፋኝ
@mama-ze6cm
@mama-ze6cm 3 года назад
እህህህ እንዴት ልቻለው ትዝታ አለብኝ
@marima1099
@marima1099 5 лет назад
ዋው ያምራል
@ሲኒወሪታየፍቅርሰው
ውይ ይሄን ሙዚቃ ፎንቃየ በጋበዘኝ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 года назад
በግዜው አይቀርም ይጋብዝሻል
@ras2472
@ras2472 5 лет назад
wow is this TIlahun or someone singing his song?
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 лет назад
አስናቀ ግን ይህን የመስለ ድምፅ ይዘህ ጥፍት ትላለህ አትስለችምኮ በጣም ይመስጣል ድምፅህ አድናቂህ ነኝ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@حسابحسابالجديدالعتيبي
ኡፍፍፍ መግለፅ አቃተኝ ቃል አጠረኝ አቤት ለዛ
@mrvip3923
@mrvip3923 5 лет назад
مودي٢٣٤٥ العتيبي 👍👍👍👍
@mrvip3923
@mrvip3923 5 лет назад
السلام عليكم
@beyeneteshome8554
@beyeneteshome8554 5 месяцев назад
አይ እነ ጆባኒ እግዚአብሔር ይስጣቹ።
@woletiedamtie8205
@woletiedamtie8205 5 лет назад
አሀአሀአሀ… አይአይይይይይ nebse yemar tela denk saw
@smirasmira191
@smirasmira191 5 лет назад
ለእናቴ የጠላሽ ይጠላ
@yonas9945
@yonas9945 4 года назад
በክፉ የሚያይሽን እንዳያይ ያድርገው ❤️❤️💕
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 года назад
ነፍስ ይማር አይ እኩል ዘፈን አይቀር
@shewangizawgebrekidan4252
@shewangizawgebrekidan4252 3 года назад
Wow!
@eyusiyoum7892
@eyusiyoum7892 5 лет назад
ewunat Betam Nawu Yemwadewu Yehen Zefan Ahun Yalhubet Huneta Betam Kebad Nawu Enam Lene Yemigeba Yimaselagnale Zefanu Eseki Gabezugne Uuuuuuuu Alebt Wkesa Uuuuuuuuu
@AbdiRedi-yb4mp
@AbdiRedi-yb4mp 3 месяца назад
Yatlash yetla
@abebefikadu7885
@abebefikadu7885 5 лет назад
wowwwwwwwwwwwwwwwwwww kalate yelegnim lezihe musica
@mulugetagoji2891
@mulugetagoji2891 5 лет назад
Tle you live for ever in the hert of ethiopien
@tensayebeyene4215
@tensayebeyene4215 5 лет назад
እንዴት ደስስስስስ ይላል
@derejemekonnen3607
@derejemekonnen3607 3 года назад
ዋው !!!
@gmiailcom
@gmiailcom 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢adega
@balamfeker8279
@balamfeker8279 5 лет назад
😢😢💏💏💏💏🙆🙆🙆🙆kehagere seweta yetegabezekwte new offffffffffffff😢😢
@hhhh7280
@hhhh7280 5 лет назад
Balam feker አይ ስደት ብዙ ትዝታ አለን
@balamfeker8279
@balamfeker8279 5 лет назад
@@hhhh7280 ayyyyy ere sentw 😢😢beha behagerahen yabkan
@zainabali835
@zainabali835 5 лет назад
😭😭😭😭
@rehmagarhoud6990
@rehmagarhoud6990 5 лет назад
ቃላት የለኝም ዋውውውው ለዛ ዲምፅ ………
@amayenatoolejjyeseatlejjne1448
Weyneya Yene Yareyed Neguu Mechawecha Yehun mechereshachen
@besufkaddandena1917
@besufkaddandena1917 5 лет назад
የጠላሽ ይጠላ ሰው ኢትዮጵያዊ ሆኖ የጠላሽ ካለ እሱ አውሬ ነው የጎዳሽ ይጎዳ።
@nazifahasena6240
@nazifahasena6240 5 лет назад
Ewana nw esu awre nw
@asmamawtamir
@asmamawtamir 5 лет назад
Best Music
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 3 года назад
በጣም አሪፍ ነዉ ። ጥልሽን ተካ
@arqosaud8459
@arqosaud8459 4 года назад
አይጥሬ እወድሀለሁ
@gmiailcom
@gmiailcom 4 месяца назад
Waw❤❤❤❤❤😢😢😢
@salamsalam8076
@salamsalam8076 5 лет назад
ሉዩ ድምፅ ፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ
@Rama-u7t
@Rama-u7t 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@AmareTakele-t1t
@AmareTakele-t1t 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ መቸ ይሆን ውበትሽ ከልብ የሚታየን
@mekdesawoke5441
@mekdesawoke5441 5 лет назад
Yetlash yetela emamaye
@ማራኪልብ-ደ2ኘ
@ማራኪልብ-ደ2ኘ 11 месяцев назад
የኔ የልጂነቴ ፍቅሬ ሂወቴ ያላተ ሂወት የለኝምኮ ከማንም አለምድም ወላሂ በጣም የማፈቅርው ሰው በቤተሰብ የተነሳ ተለያየን ግን ባካል ብቻ መለያየት ምን ዋጋ አለው እኔ ከማንም ፍቅር አሊዘኝ አለ እሱም አለገባ 13አመትልጂ እያለሁ ነው የተዋወቅነው አሁን 23አመቴ እሱን መጠበቅ አልተውኩም ዛሬም እሱም አላገባ😭😭😭😭😭 ሂወቴ በጣም አስጠላኝ 💔💔 ይሄ ሙዚቃ ሁሌም ይጋብዘኝነበር😭😭
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 месяца назад
መልኬም ሰዉ ከሆነ የሥራ ሰዉ ፀባይ ካለዉ ለቤተሰብሽ ንገሪያቸዉ አሱ ነዉ የማገባዉ ብለሽ ለምኚ ምክንያታቸዉንም ጠይቂ
@abtydubai5782
@abtydubai5782 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አየ ጥሌ
@meeretwoldehawariat9997
@meeretwoldehawariat9997 5 лет назад
👌👍❤️
@mrvip3923
@mrvip3923 5 лет назад
መርሲ እግዚአብሔር መ መኪየነዉ 💔💔💔💔💕
@frehiwotteklu9498
@frehiwotteklu9498 5 лет назад
Awo Ethiopian yetela yetla! bederu yedresew, alebet wekesa.... tefetro tewkesew
@danielworku6830
@danielworku6830 5 лет назад
WAWWWWWWWWWWWWWWWWWWWW!
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 5 лет назад
Weeeeyyy
@ethioxy6472
@ethioxy6472 5 лет назад
Classic!!
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
ኢትዮጵያ yetlait yetlea
@bng5830
@bng5830 5 лет назад
😍😍😍😍😭😭😭
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
አይ ዘፍኑ ድሮ ቀር 😢
@harounhasan3202
@harounhasan3202 5 лет назад
ውውበጣምየምወደው
@naniyedegelleje1330
@naniyedegelleje1330 5 лет назад
Ahunm muzica ale yebalal endew motal dero ker 😥😥😥😥
@selassiay1
@selassiay1 5 лет назад
Betam enji, betam betam :( Yeneberew leza endih mech bekelalu yemineger neber
@freelove4901
@freelove4901 5 лет назад
❤️
@meeretwoldehawariat9997
@meeretwoldehawariat9997 5 лет назад
💔💔💔💔
@temreali8964
@temreali8964 3 года назад
ትዝታይ
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 5 лет назад
ፍቅሬሆይየጠላሽይጠላበክፉያየሽ.
@muhabaahmed1201
@muhabaahmed1201 5 лет назад
እእእእ
@yitayaltewabe4083
@yitayaltewabe4083 5 лет назад
Asne G/yes thank you
@feradesa9188
@feradesa9188 5 лет назад
weeeeeeeeyyyyy efffffffffff
@kidistchala3228
@kidistchala3228 5 лет назад
ክፉ በመሆኑ አለበት.......👌
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
Offffffffffffminm kalit yelay ewdihalewww
@ማሂነኝ-ቸ9ጠ
@ማሂነኝ-ቸ9ጠ 5 лет назад
ውይይይይ💔💔💔💔
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 2 года назад
አነባሁኝ ወላሂ
@ጁጁነኝያባቴልጅ
@ጁጁነኝያባቴልጅ 5 лет назад
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ።
@syumabebe3407
@syumabebe3407 3 года назад
ጥሌ
@muhammadsure9201
@muhammadsure9201 5 лет назад
Tichelale
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 5 лет назад
Wwwwwweeeee😐😐
@tube9388
@tube9388 5 лет назад
የጠላት ይጠላ
@אשרפסחה
@אשרפסחה 5 лет назад
Awo ytelash yelah
@KibebeworkWoldeyohanes
@KibebeworkWoldeyohanes 2 месяца назад
እይይ🥰🥰🥰🥰🥲
Далее
ጥላሁን ገሠሠ የፍቅር ሙዚቃ
1:01:10
Просмотров 209 тыс.
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 257 тыс.
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Tilahun Gesesse የጠላሽ ይጠላ
8:43
Просмотров 50 тыс.