Тёмный
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Подписаться
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነት ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ስብከቶች ትረካዎች ስነ ግጥሞች የእምነት ትምህርቶች እንዲሁም እቅበተ እምነት ዝግጅቶቾና ሌሎችም ይቀርቡበታል፡፡
ቀለሜ ቀለም ተሳሳተ
27:20
2 месяца назад
Комментарии
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 5 минут назад
መናፍቅምንያዉቅል ዶሮስ 😅
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 3 часа назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻❤
@user-gh1sz3nt7r
@user-gh1sz3nt7r 15 часов назад
እስቲ እባካችሁ ስለ እውነት ብላችሁ የሁሉም የመናፍቃን የበጀት ምንጭ እነማን እንደሆኑ ከአውሮፓና ከአሜሪካ በዶላር የሚያንቀሳቅሷቸውን የ666 ምንጮች እባካችሁ አጋልጡ።
@YididyaDejene
@YididyaDejene День назад
በርታልን እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ እርሱ እስከመጨረሻው ያጽናህ።
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 День назад
ሰብስክራብ ፣ላይክና ሼር በማድረግ እንኳን አጋርነታችንን እናሳይ ይህ መምህር ለቤተክርስቲያን እየቆመ ነውና!
@adanetenkir3093
@adanetenkir3093 День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 День назад
እንደው ሀሳቡ ገብቶህ ነው የምትተቸው? ከዩቱብ ፍጆታ ይልቅ ለመረዳት ጊዜ ብትወስድ ጥሩ ነው።
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 День назад
ምን ልረዳ እስኪ አስረዳኝ ወዳጄ የተቀመጠቀት ወንበር የሚያንቀጠቅጥበትን ምስጢርን የፎቶውን ጉዳይ
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 День назад
@@-yoftamedia9847 ቅዳሴ የት ተጀመሬ? ለማንስ ክብር ነው?ጥብቅናችን ለእግዚአብሔር ምንን ይጨምራል? መካሰስ እግዚአብሔርን ያለማወቅ ጌታን ወደ መምሰል ያለማደጋችን አይደል? 1ጰጥ 2:1-3 ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ .....ሙሉውን አንብብ
@medelese
@medelese 2 дня назад
አይ እነ አንክቴ እነ እንብላው ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው አገሪቱዋን ሠላም ያሣጣው እንጂ ጴንጤዎች አይደሉም ሌባ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሥመሣዮች እናንተን መድሐኔዓለም ያጥፋልን አውሬዎች በእናንተ መተት ድግምት ነው አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ።
@endaleabebe4568
@endaleabebe4568 3 дня назад
ewunet ebinegager ketebale begashaw yalew ewunete new betekirstianitua kirstosen kemesbeke eyerakech be kirstose yeberalachewun kidusanin wede mesbeke eyewered endalech mnm tirtir yelewum. ahun yemiyasfeligew wede wengel memeles bicha new lelawun teret teret tito. yesewu lij yemidinew be kirstose eyesus bicha ena bicha new
@user-dd1nr2uz8t
@user-dd1nr2uz8t 3 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናልን
@selamgebretnsae6880
@selamgebretnsae6880 3 дня назад
Eshi subscribe, like 👍 ena share aenrsa ebakachu . Memihrachn kal hiwet yasemaln ye aegelglot zemenh aebzto aebzto aebzto ybarkln 🙏
@workugebre3602
@workugebre3602 3 дня назад
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ። ⁶ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። ⁷ ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምናል መገዛትም ተስኖታ
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 4 дня назад
😂😂መናፍቅ አንተ ነህ የእውነት መጋረጃ የሆንክ ግርዶሽ!ፕሮቴስታንት ምርኮ እየበዘበዘ ይቀጠጥላል ባለ ኮልኮሌያም ዕምነት ድርሳኔ ፃድቃኔ እያልክ ኑር
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 дня назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ የዲያቢሎስ ፈረስ ከመሆን የቅዱስ ሩፍኤል አገልጋይ መሆን አይበልጥም
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 4 дня назад
🎉🎉❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 4 дня назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ሲጀመር አብዛኛው ፓስተሮች 666 ናቸው
@Godislove482
@Godislove482 4 дня назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet 4 дня назад
ቃለ ህይዎት ያሠማልን ወንጌል ስለ ምድራዊ አይደለም ስለ ሰማያዊ ነው ተባረኩ መምህር ሰብስክራብ ኢያደረጋችው ተወዳጆች❤
@DeguAlemu
@DeguAlemu 4 дня назад
Sar soft sibelu alayekm ende🎉🎉🎉
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 4 дня назад
ወይ የእግዚአብሄር ሰው ሆሆ የእግዚያብሄር ሰው ለመሆን እንደሙሴ መሆን ይጠበቃል ልቦና ይስጣችሁ እንጅ ምን ይባላል አይጣል አይድረስ ነው
@nebagamer611
@nebagamer611 4 дня назад
🙏 🙏
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if 4 дня назад
በርታ መምህር ብዙ በምንፍቅና ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን እንዲመለሱ የሚያደርግ ድንቅ ትምህርት ነው
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 4 дня назад
እረ እንደው ስንት አይነት ሰው አለ ልቦና ይስጣቸው መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን
@Senayet2127
@Senayet2127 4 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@Sbj422
@Sbj422 4 дня назад
🙏🙏🙏🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 дня назад
ወዳጄ እነሱ ከጠላት ዲያቢሎስጋር ነዉ ህብረታቸዉ
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 4 дня назад
መምህራችን ለበሽተኛ መርፌና መድኃኒት ያስፈልጋል ለእሱም እንደርሰው ያሉ የቤተክርስቲያን ደጀን ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በትዕቢት የተወጠረ የሚሰማው እራሱን ብቻ ነው ሌላው ለነዋይ የሚኖር ምንም ይላል እዛ ቤት መንግስት ያማውቀው የስራ ፈጠራ አለ በጩኸት በኢየሱስ መነገድ መምህር የራሱ የሌለው ብዙ ያወራል ያቅበጠብጠዋል ለምን ስጋውን በምን ይሞላል ለዛ ነው መንግስት የማያውቀው የስራ ፈጠራ ነው ያልኩት የሚነቃ ይንቃ ነፍሱን ያድን!!! አሜን መምህር ለሁላችንም
@merymerry3747
@merymerry3747 4 дня назад
❤❤❤🙏
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 4 дня назад
ተባረክ ወንድሜ❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 дня назад
በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልን እንኳን አደረሰህ አደረሰን መጭው ዘመን መልካም ነገር የምንሰማበት ቤተክርስቲያንአችን ሰለም የምታገኝበት ያድርግልን 🙏
@Selamasefa865
@Selamasefa865 4 дня назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ብርርርር አላለችም 😅 ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን እስከመቼ በጭለማ ትመላለሳላችሁ እስከ መቼ የ አንዳንድ ሰዎች መነገጃ ሆናችሁ ትኖራላሁ ወደ እዉነተኛዋ መንገድ ይምራችሁ 😔
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 5 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@neguseberi3013
@neguseberi3013 6 дней назад
እንዴ ታዲያ የሚቀድሱት ለአንድ ቅዱስ እግዚአብሔር እንጁ ለእናንተ ወይም ለጳጳሱ እኮ አይደለም መስዕዋቱ የሚቀርበው ለሱ ነው የወደደውን ይቀበላል ያልወወደውን ይተዋል እናንተ ናችሁ ለፈጣሪ መስዕዋቱን የምትመርጡለት ?መዝሙር ሲዘምሩ ዳንስ ነው መዝሙር ትላላቹ ልክ መዝሙር የሚዘመረው ልክ ለእናንተ የሚቀርብ መስዕዋት አደረጋቹት ዘማሪዎች ወደ ጴንጤ ህምነታቸውን ሲቀይሩ የነሱ መዝሙር እንዳይሸጥም ሰውም እንዳይዘምር ትከለክላቹ መዝሙሩ ለማን እንደሚዘመር እንኳን እውቀቱ የላችሁም ታዲያ እንዲከሆነማ ዘፋኞች መዝሙር ሲዘምሩ ለምን አታስቆሟቸውም እሱ ነው የሚቀለው ምክንያቱም ዘፋኝ መንግስት ሰማይ አየሰወርስም ይላልና።ለማንኛውም መዝሙረኛው ዳዊት በእግዚአብሔር ደስ ከመሰኘቱ የተነሳ ክብሩን ጥሎ ለእግዚአብሔር በዳንስ ዝማሬ ባቀረበ ጊዜ ሚስቱ ማልኮም ናቀቸው ይላል።በዚህም ምክንያት ዘመኗን ሙሉ መሀን ሆና ቀረች ይላልና።ለእግዚአብሔር በሚቀርብ መስዕዋት ዝም ብትሉ ማስተዋልና ጥበበኝነት ነወ ምክንያቱም የእግዚአብሔር አሳብ ምን እንደሆነ አናውቅምና የወደደውንም ሆነ የሚጠላውን ራሱ ባለቤቱ ያውቃልና።እግዚአብሔር መንፈሳዊ አይናችንን ያብራልን ሰላም ሁኑልኝ።
@user-cm4tr5io5w
@user-cm4tr5io5w 6 дней назад
ይመጣሉ ገና የነቁት ይመጣሉ
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 6 дней назад
ወጭባራ::
@memartube5070
@memartube5070 6 дней назад
ምን አገባሕ?የራስሕን ሕይወት ዝም ብለሕ አትኖርም?ከቻልክ ወንጌል ስበክ ።
@BelachewTadesse
@BelachewTadesse 7 дней назад
ወንጌል አንድ ነው እርሱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች ተሠቀለ ሞተ ተቀበረ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ ወደሰማይ ዐረገ ደግሞም በክብር ይመለሳል። መዳን በሌላ የለምና እመኑና ዳኑ የሚል ነው።ከዚህም ከዚያም ምድራዊ ሐይማኖትና ድርጅት ጠበቃ መሆን የዘላለም ሞትና ጥፋት ነው ።ይልቁን ካንዱ ድርጅት ወደ ሌላው ለማፍለስ ከመትጋት፣ ቀዳዳ ፈልጎ ስም ከማጥፋት የሞተልን ኢየሱስ የሕይወት አዳኙና ጌታው መሆኑን አምኖ እንዲከተል ደቀመዝሙር እንዲሆን አበክሮ መስራት የደህንነት ተልዕኮ መፈፀም ነውና ለሚጠፋ ድርጅት ስምና ገንዘብ መስራት የሞት ሞት ነው።እንጠንቀቅ ።አመሠግናለሁ
@rahelzsealitemehret6970
@rahelzsealitemehret6970 9 дней назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 8 дней назад
አሜን
@kasahunhusen4345
@kasahunhusen4345 9 дней назад
ቅዳሴ ላይ ነው ያለህው ንቃ ትውልድ እየጠፋ ነው ከጭለማ ቅዳሴ ትላለህ እንዴ የተሰቀለውን ክርስቶስ ስበኩ ሁሌ ወሬ ምንድነው ወደ ሥራ ግባ brother please
@tsegawsamuel4238
@tsegawsamuel4238 9 дней назад
በርታ ምህር
@wubitteklu815
@wubitteklu815 9 дней назад
አንተ ግን ጊዜ ሰተህ ማውራትህ የክብር ያህል ይመስለኛል መልስ ለምን ትሰጣለህ? ውሻ በጮኸ ቁጥር የቱ ጋር ነው ያለው ስለማይባል። መልስ እንካ ሰላምታ ትተህ የቤተክርስቲያን ትምህርት ቢሰጥ።
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 9 дней назад
ዝማሪ ስግደት የሚገባው እግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ነው ከገባህ
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 9 дней назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን እንዴነሽ እየተባለ ሰላምታቸውን እነ አኬ ባይጠቀሙት እናንተን ቢመስሉ
@VoiceofJustice-md7py
@VoiceofJustice-md7py 9 дней назад
አንተን ሳይህ ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ በአንድ መድረክ ያስተማሩት "ውስጣቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ቃልና የሀይማኖት ትምህርት ያልተሞላ ባዶ ሰዎች የሌሎች ሐይማኖቶች መኖር ያስጨንቃቸዋል" ያሉት ትዝ አለኝ። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ከመቶ ዓመት በላይ የቆየ የቅዳሴ ሥርዓት እንዳላት በጥላቻና በተረት ተረት ታውረህ እስካሁን ቆይተህ አላዋቂነትህን ገለጥክ። እነዚህ የሚንከባለሉ ወንጌልን የማያስተምሩ እንጭጭ ሐሰተኛ ነቢያትን የሚከተሉ እንጂ ሁሉንም ወንጌላዊያንን አይወክሉም። ሚዲያ አገኘሁ ብለህ ሳታውቅ አትለፍልፍ።
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 9 дней назад
አንተ ራስህ ጨዋ ሆነህ እንጂ ወዳጄ ቅዳሴ ያለ መስዋእት የለም ቅዳሴ ያለ መቅደስ የለም መካነ ኢየሱስ ቸርች ወደድክም ጠላህም ከሉተር ዶክትሪን ቀድታ የምታስተምር እንጂ አርያማዊት አይደለች እንደው የተቀዳው ይሻላቸዋል ይሻላቹሀል።
@bewketmamaru
@bewketmamaru 9 дней назад
ታመዋል ወንድሜ ክፉ መንፈስ እንደ ሳዖል እየተጫወታባቸው ነው በርታልን❤🎉❤
@bewketmamaru
@bewketmamaru 9 дней назад
በርታልን መምህር ለእናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንገታችን እንሰጣለን
@ETUEshete
@ETUEshete 9 дней назад
እኔእኮ ግራ የሚገባኝ ቤተክርስቲያን የራሷ ህግየላትም መዝሙራችንን በግልፅ እየሰረቁ ይዘምራሉ ንዋየቅድሳቷን ይጠቀማሉ አሁንደሞ ቅዳሴዋን ዘፋኞች እንኳን ህግ አላቸው ማንም የማንንም ሳያስፈቅድ አይዘፍንም ኦርቶዶክስ ግን አንድ ነጠር ሲፈጠር ከማውራት የራሷን ህግ ማውጣት አለባት እየወጣችሁ ወሬ አታውሩ እነሱ የራሳቸውን እየሰሩነው ቤተክርስቲያን ምን አይነት እርምጃ ወሰደች?
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 9 дней назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ነገር ግን አዳዲስ ነገር ግን እየተጨመረ አይደለም ወይ እነባህታዊ ገብረመስቀል ዉዳሴ ማርያም ላይ የጨመሩት ነገር የለም ወይ ይሄ ቢታይ ለምሳሌ ያለ ድንግል ማሪያም አማላጅነት አለም አይድንም የሚለዉ ከ1984ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን በአስተምሮቷ ላይ በቅዱሳን ላይ የሚፃፉ ገድል ላይ ለምሳሌ በቅድስት አሪሴማ ስም የሚፃፉ የገድል መፀሃፍ የተለያየ አንዱ ከአንዱ የማይገናኝ ነዉ ይሄ በመናፍቃን በዘባበቻ እያደረገን ነዉ ይሄ ቢታረም ምህር
@TatekShibru-p9v
@TatekShibru-p9v 10 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@MessayB.Eshete
@MessayB.Eshete 10 дней назад
ዋኖቹ እስኪስቱ ድረስ ሰይጣን ስራውን አያቋርጥም።