Тёмный

ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ.......አላዋቂነት በሽታ ነው 

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

#ሀሌታታቪ #comedianeshetumelese #eotctv #henok_haile #duet #protest #ebs #live #seifuonebs #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🤔የዘንዶ ልጆች አፋቸው ከፈቱ አወሬው ነው የሚያሰድባቸው
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf Месяц назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነቱ ልብ ይስጣቸው የአስቴር ትዕቢት ትንሽ እውቀት ሀገር ትላጪ ብየዋለው የልጁን ደሞ የስም ባዶ ብየዋለው የወጣበትን ወጪት ሰባሪ ቤተክርስቲያን እራሷን ታስከብር አስቴር የአንቺ ትምህርት መተወን ነው አተውኝ አታቦጫርቂ ልብ ይስጥሽ ሁለት ሶስት ጥቅስ ይዘሽ ደንበር አትዝለይ ትውልድ ገዳይ አስመሳይ ነጋዴ ባለ ጊዜ ነሽ ምን ማረግ ይቻላል ጊዜ የሰጠው ቅል ይሰብራል ማለት አንቺ ነሽ አደበትሽ ይገራ መምህር ሀሳቤን ስላጋረው ደስ ብሎኛል በርቱ ቤተክርስቲያን እንደርሰዎ ያለ ለእውነት የቆመ ያስፈልጋታል
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Месяц назад
መምህር ግሩም ከበደ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ከነጣቂ አዉሬዎች ይጠብቀን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Месяц назад
ቃለህይውትን ያሰማልን እቺ ሴት ግን ምድናት ለህግ ትቅርብ የእኔ ጀግና መምህር
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 Месяц назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@assefataye2004
@assefataye2004 Месяц назад
እነዚህ የምዕራባውያን ውራጅ ወራሾች እና ውሾች ሥራ ፈተዋልና ይሄ ያልተገራ አፋቸውን ሲከፍቱ አምላክን አያፍሩም ሰውንም አያፍሩም ማን ይሆን አይዟችሁ ያላቸው በእውነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድ ልትላቸው ይገባል አሊያ ......
@rahelzsealitemehret6970
@rahelzsealitemehret6970 Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Месяц назад
እህ ሃሌታ የምለ ማዝጋት አለብን
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Месяц назад
መምህር ይቺ ሴትዮ ምን ሆና ነው እጇን ከቤተክርስቲያን ላይ የማታነሳው አሁንስ አበዛችው
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Месяц назад
Because she is protestant
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Месяц назад
በሽተኛ ነች እኮ
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Месяц назад
እኔም ምንም ሊገባኝ አልቻለም። ፖለቲካ ንኪኪ ናት ጊዜ ሰጠኝ ብላ ነው የምታወራው። እራሷን አዋቂ አድርጋ ነው የምታየው።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Месяц назад
እኛነና ፍት የስጠን
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Месяц назад
መሸቀያዋ ስለሆነ ፖለቲካው አልሆን ሲላት ደግሞ ወደ ሀይማኖቱ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Месяц назад
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ❤❤❤
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Месяц назад
Hi Grima he is very foolish person He doesn’t have knowledge but he acts knowledgeable.
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
@@ferhiwotassefa4148 yes l know him thanks for your comment
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Месяц назад
አቤት ቤጤ ማርያምን ለምን እራሳቸውን አይችሉም ልቦና ይስጣቸው መዳን ያለም ይስቴራን መጨረሻ ይሳየን
@NatanimDesta
@NatanimDesta Месяц назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-iu8lo3xn5g
@user-iu8lo3xn5g Месяц назад
ይሄ ልጅ ብዙ ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ኦርቶዶክስን በተመለከተ የሚሰጣቸው አስተያየቶች እና ሓሳቦች እጅግ አፍራሽና ንቀት የተሞላባቸው ናቸው።ውድ መ/ር ግሩም፣ አንተ አንድ ኅላፊነት እንደሚሰማው የቤ/ክ ልጅነትህ ለብዙዎቹ የቤተክርስቲያን ተቺዎችና ተሳዳቢዎ መልስ ለመስጠት በብዙ ትደክማለህ ፡ እግዚአብሔርም ዋጋህን አያሳጣህም፤ ነገር ግን እኔን ሁሌም የሚገርመኝ የቤተ ክርስቲያኒቱ የሕግ ክፍል ቤተክርስቲያን ምን እስክትሆን እና እንዴት እስክትናቅ እንደሚጠብቅ ነው።ሁሉም እየተነሳ ንጽሂት ተዋሕዶን በወረደ ቋንቋና ንቀት በተሞላ አንደበቱ ማዋረዱን የሚያቆመው መቼ ነው የሚያስቆመውስ ማን ነው??😢
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
እራሱ አንተ መምህር የምትለው ግሩም ህገወጥ ነው ? ከሁሉ በላይ በእግዚያብሄር ቃል ላይ ህገወጥ ነው መምህር ተብላችሁ አትጠሩ ማቴዎስ 23:8
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
ምኑንም አውቀውት ነው እርሶ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
@@-yoftamedia9847 ብረሃን ከጨለማ ምን ሕብረት አለው አንተ ሰው አጋንንታዊ ልምምድ ዕውቀት አይደለም ነሰሃ ባትገባ አስማትህን ልትሻ ብትሄድ ትሞታለህ የተዋረስከው አጋንንት ይገድልሃል በዲያብሎስ አይኮንም የክርስቶስ የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 8:9 መናፍስታዊ ልምምድህን አፈረስኩት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@LemlemGadisa-iw9lt
@LemlemGadisa-iw9lt Месяц назад
መናፍቃኑ እነሱ ደንቁረው ሰውን የሚያደነቁሩት ነገር ያስቃል አላወቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ይባላል።
@user-dd1nr2uz8t
@user-dd1nr2uz8t Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። በጣም ትልቅ የማንቂያ ደወል ነው እያስተላለፉልን ያለው መልክእት። እግዚአብሔር ያበርታ።
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Месяц назад
ሀሌታን ሪፓርት በማድረግ ማዘጋት አለብን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህራቹን ቃለህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g Месяц назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Месяц назад
ይህቺ ሴትዮ መቸ ነዉ ከኦርቶዶክስ ላይ የምትወርደዉ እዉቀት ቢኖራት ጥሩ ነበር ግን በጥላቻ ብቻ ተጠምዳ ልትፈነዳ ነዉ
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 Месяц назад
በርታ መምህር
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Месяц назад
ሁሉም ላይ እየገባች መቡካካት ሀይማኖት አይቀራት ፓለቲካ ተደበላልቆባታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d Месяц назад
ይች ጋለሞታ ሚጠቀልልን ጠፋ ምን አልባት ባል ቢጤ ብታገኝ ስራ ይበዛላት ይሆን?😎
@honeymoges8221
@honeymoges8221 Месяц назад
ሴትየዋ በጥላቻ ልታብድ ነው እንደፈለገች እንደዚህ እንድትፈነጭ የፈቀደላት ማነው?
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
እሄ ተቃዋሚ በቃ ከቤተክርስቲያን እራስ አይወርድም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እሄ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው ቃሉ ይፈፀማል እሄው በነዚህ ምንክትን እያየን ነው
@gabogalabo6902
@gabogalabo6902 Месяц назад
መምህር በደምብ አስረዳልን የአማርኛ ችግር አለባቸው አሣሣች ሁላ እኔ አንድ ሀሣብ አለኝ እነዚህን ሁለቱ ሀለታ ሚዲያ ላይ እንተርቪ ሚደራረጉትን ማጋባት ክክክክክክክክክክክክክክክ እኔ አላልኩም😂😂😂
@birhanmosisa3570
@birhanmosisa3570 Месяц назад
የዚች ሴትዮ አካሄድ እንደ ጠቅላዩ ነው ስትጀምር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አለች ተመለካች ስታገኝ ስራዋን ጀመች ኦርቶዶክስ መተቸት ሲጀመር ሜሎስ ሃይማኖቱ ምንድነው ? ኦርቶዶክስን ለመተቸት ሲሆን አንድ የሚሆኑትስ ነገር ህግ ካለ ሁለቱንም ልካቻውን ማሳወቅ ነው የስካሁኑ ይብቃን
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
የደረደርከው መፀሐፍ ብር ለመሰብሰብ የጥንቆላ እንጂ ስለ መንግስተ ሰማያት ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፃአት አያወራም። ከአስማተኝችም ብዙዎቹ መፀሐፋቸውን ሰብስበው በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉ ሐዋሪያት 19:19 የሰበሰበሰከውን ከጀርባህ የደረደርከውን የአስማትና የጥንቆላ መፀሐፍ አቃጥልና ንሰሃ ግባ እንደ ጳውሎስ ስሙን የኢየሱስን ኢየጠራህ ከሃጥያትህ ተሠጠብ ስለምን ትጠፋለህ። ሐዋሪያት 22:16
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
@@user-ig2rz7to8f ከመሀይም እና ካልተማረ እግዚአብሔር ይጠብቅ መጽሐፍ ቅዱስ ላቃጥል? ለነገሩ የተቀበላችሁት ተልእኮ በምንፍቅና ቅዱስ የሆነውን ማጥፋት አይደል
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
@@-yoftamedia9847 የደረደርከው በሙሉ መፀሐፍ ቅዱስ ነው እንዴ? አውደ ንግስት ፍተሃ ነገስት ገድል ?
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Месяц назад
እግዚያአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክን እጠበኩ ነበር ይህ መናፍቅ በጣም ነበር ያናደደኝ ጨርሼ በስማው እማ ሞባይሊን ሁሉ ምስብረ ይመስለኝ ነበር
@laluyaha8361
@laluyaha8361 Месяц назад
እች ዝርክርክ አሰታውሱኝ ነው አሱ ምንም እውቀት የለውም እናውቃለን ለገንዘብ ነው የሚሰራው
@metikmedia6990
@metikmedia6990 Месяц назад
May God keep you healthy in your old age as you serve the Christian people with the grace given to you by our teacher, Amen!
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Месяц назад
ይችሴት ምነው አልላቀቅ አለች
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb Месяц назад
kale hiwot yasemalen
@mariammariam7021
@mariammariam7021 Месяц назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd Месяц назад
ጥያቁ! ለመሆኑ አለማዊ ትምህርት ያልሆነለት ሰው መንፈሳዊውን ትምህርትስ ለመማር አቅም አለው ወይ?
@yetbarek63
@yetbarek63 Месяц назад
ወንድሜ በኦርቶዶክስ ላይ ዘመቻው ጠንክሯል፣ ይህች ጎማ አፍ አስቴር በኦርቶዶክስ ላይ ላህጯን ማስረክረክ ተጀመረች ቆይታለች።
@marthafirew4507
@marthafirew4507 Месяц назад
Kale hiywot yasemalin.! Memher
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Месяц назад
አስቴር የምትባል አርጊት የኦርቶዶክስ ጥላቻ የሰከረች ናት የተዋህዶ ልጆች ይቺን መናፈቅ አን ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ውጡ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Месяц назад
እኔ አድርጊያለሁ ሁላችንም እንውጣ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Месяц назад
መምህር ብዙጉዳይ አለኝ ብንገናኝ
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Месяц назад
​@@-yoftamedia9847በቁጥሬ ያግኙኝ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
እናተ ታልፋላችሁ እንጂ ቤተክርስቲያን አታልፍም እናተ አላችሁ አይደል በጩፋ የምታምኑ ለእስራኤል ዳሳ ይየምትሰግዱ እናተን ማን ያምናል ቤተክርስቲያንን የምታውቁ ቢሆን ኖሮ እንድህ አፋችሁን አትከፍሉም ነበር
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
ዕውቀት ለእናንተ ከቃሉ ውጪ የህነ አጋንንታዊ ልምምድ ከቆሎ ተማሪ የሚጀምር ጥንቆላ ነው መምህር ተብላችሁ አትጠሩ እያለ ሊቅ መምህር ተብሎ መጠራት ማቴዎስ 23:7_10 በብለሃት የተጸጠረ ተረት የትውልዶች ታሪክ የአጋንንት ትምህርት1ጢሞ1:3 ቲቶ3:9 መተት ስማት በድግምት መጠንቆል ዘዳግም 18:_11_12 በእግዚያብሄር ፊት የተጠላውን እርኩስ ነገር ማድረግ ነው። ስራችሁ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Месяц назад
ሜሎስ ደረቁ ውሻትን እውነት አድርጎ ዩምያወረ እውር ነው
@assegidtiru8703
@assegidtiru8703 Месяц назад
Egzeabiher llibona yestesh !!
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Месяц назад
የቅድስት ቤተክርስቲያንን. ጥያቄ ያለውን. እነኝህን. ፊት ለፊት ጥያቄን መጠየው. ማንም ስው. እዳይወነባበድ ይሄ ይልቅ. ነበር
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Месяц назад
Like አድርጉ ሁሁሁሁሁ
@fikreya
@fikreya Месяц назад
setet enkuan benorewu abzegnawu ewunt nwu geta eyesus ewuntun yabralachu melos ewuntunwu bezu sewu wotet sebelash nwu yeh ewunt nwu
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
እቺ ፈረስ እና ፈረስ ፊት እሄ ገና የሚመጣውን ክርስቶስ የሚያምን የአውሬው ተከታይ ነው ሲያስጠላ ሲዋሹ እንካን ትንሽ አይሸክካቸውም እንዴ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ እሄንን በውሸት የፈለጋችሁትን አያሳጣችሁ
@nafqotha1
@nafqotha1 Месяц назад
ከ5ቱ አብያተ-ክርስትያናት ታቦት የሌለው የቱ ነው?
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ከኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቀር ሌሎቹ ምስዋ ወይም ዙፋን ይሉታል እንደሱ ነው እንጂ ያላቸው እንደኛ እና ኤርትራ ታቦት የላቸውም።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад
አስቴር በዳኔ ፓለቲካውን በደመነብስ እንደምትፈተፍተው ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶንም እንደለመደችው በየጊዜው በየሚዲያው እየቀረበች ላንቃዋን ታላቅቃለች። ለመሆኑ ማነው " አይዞሽ " ያላት? ምን አይነት ድፍረት ነው? የምን ንቀት ነው? ለምን እሷ።እውቀት አለኝ ካለች ለምን ስለምትከተለው ሀይማኖት አትመሰክርም? አደብ ማስገዛት ያስፈልጋል።
@ISLAM-IS-FALSE-8530
@ISLAM-IS-FALSE-8530 Месяц назад
ene streaight A new aseregha kefel wutete ena ye tewology temare neg so wushet lemehonu meseker negn docmenten masayet echelalew
@Joshua-f7e
@Joshua-f7e Месяц назад
Berita wondimachin
@yenedz7264
@yenedz7264 Месяц назад
እረ እኔ ጥያቄ አለኝ
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 Месяц назад
ይጠይቁ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 Месяц назад
የኦርቶዶክስ ልጆች ወይም ወንዶች የት ናችሁ። ቤተክርስቲያን በዚህ ደረጃ ስትሰደብ። አዎ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ። ሙስሊሞች ቢሆኑ ኖሮ ዋጋቸውን ይሰጧቸው ነበር።
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Месяц назад
ሙስጠፋም አሰፋም ምንም አያመጣም አፈር ስጋ ለባሽ ሳር ጤዛ ጠዋት ታይቶ ከሰዓት የሚጠፋ እንፋልት መሆናችሁን ምነው ረሳችሁትሳ?
@efratajo434
@efratajo434 Месяц назад
Aster malet bado chinkilat yeafer genifo nat gize yesetew kilmalet esua nat orthodoxawiyan riport madreg new
@meskytesfaye7768
@meskytesfaye7768 Месяц назад
አይ ሜሎስ ምን አለ ይራስህን ያመንክበት ብትስብክ ሁሌ ስለ ኦርቶዶክስ የምታወራው ውንጌልን የምታውቅ አመስልም የእሳት ልጅ አመድ ከዛ ቤተስብ ወተህ እንዲህ ከሀዲ ትሆን::
@amarechtezera2004
@amarechtezera2004 Месяц назад
ጴንጤዎች ለምን የራሳቸውን ትምህርት ስያስቴምሩም. ነው ትምህርት የላችሁም. አስቴርን መልስ መስጠት ስያስፈልግም. ጤነኛ አትመልስም.
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Месяц назад
ዶግማቸው ኦርቶዶክስን መሳደብ ነው። ሲቀጥል ጭስ አልባው business ይባላል ። የብልፅግና ወንጌል
@saonejigu
@saonejigu Месяц назад
edet arige lehulu sew ladirs
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
እንካን እናተ የተማራችሁት ይቅርና እኛ ምእመናን እናውቃለን እነዚህ ውሸታሞች ናቸው የዲያብሎስ አማኞች ናቸው እሱ ሲጀመር ይንቨርስቲው ውስጥ ገብቶም አያውቅም እሄ ውሸታም እቺ ደግሞ በርሜል ፊት መንካም ስራዋም ሲያስጠላ ፈረስ ፋት
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Месяц назад
ይቺ ባልቴት በጥላቻ ሰክራለች ይቅር ይበልሽ
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 Месяц назад
እቺ ቁርበት የሆነች ግማታም ሴትዮ በጣም ነው ምጠላት ኦርቶዶክስ ላይ ያላት ጥላቻ ብቻ ሁሌ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Месяц назад
ቁርበት😂😂😂
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Месяц назад
አሰቴር ተብየ ቆሻሻመናፍቅ ግም ሸርሙጣ የአብይ ገርድድ የሄናው ሰራዋ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Месяц назад
ግን እሄ ሰውዬ ፀቡ ከፈጣሪ ጋር ነው እንጂ ከሰው አይደለም እሄ ዲያብሎስ እግዚአብሔር የተመኘኸውን አያሳጣህ ክርስትና ውሸት ነው እንዴ በእናተ ዘንድ ማፈሪያ አለበለዚ የራስህ ክህደት እዛ ለተከታዮችህ ክህደትህን ቀጥል ውሸታም አይ እምነት
@JesustheNazareth
@JesustheNazareth Месяц назад
ሜሎስ ውሸትን አፍርሶ እውነትን ነው የገለጠው እውነትም ጌታ ኢየሱስ ነው:: .....እስኪ ስለ ጌታ ወንጌል አስተምር አስር ጊዜ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አትበል ኦርቶዶክስ ማለት እውነት እና ሐሰት ቀላቃይ ናት ብሉይን ከሓዲስ ሳይሆን ወንጌልን ከወንጀል እውነቱ ይሄ ነው ሕዝቤ አስተውል አምልጥ .... የነዚህ ማስተባበያ አያድንም ....ኢየሱስ ነው የሚያድነው አራት ነጥብ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው::
@habeshawikidstube6065
@habeshawikidstube6065 Месяц назад
ደነዝ ለናንተ ወንጌል ኦርቶዶክስን መሳደብ ነው ወንገላችሁ ሁሉ አየሱስ ጌታ መሆኑን ሂዱና ለ አሕዛብ ሰበኩ. ፓስተር ቸሬ አኮ ነገራችሁ ፈሪዎች ሰድብ በቻ ሰራችሁ
@JesustheNazareth
@JesustheNazareth Месяц назад
@@habeshawikidstube6065 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው የሚያድነው ....እሺ ኦርቶዶክስ ደግሞ ስእለ አድህኖ የዘከረ ያዘከረ ስምሽን የጠራ እና መሰል ሌላ ብዙ ባእድ አምልኮ አለ እና ወደ ጌታ ዞር ማለት ይሻላል እርሱን ማመን ከሚመጣው ቁጣ እንድናመልጥ የጻድቅ አባት የማዳኑ ስራ ነው አራት ነጥብ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Месяц назад
እኔ.....ግን .....ከኦርቶዶክስ ... ህዝብ ጋር ... ህገ መንግስት .. ቀርፆ.... ሀገርመምራት ... ይቻላል ግን...? ለምንድነው ..ጠማማ .. የምትሆኑት...!!!??? ከተፃፈው አትለፍ ... እየተባለ ... ትዘባርቃላችሁ...!!!! የናተ መናቆር ህዝብ እያስጨረሰ ነው..! ብዙ እንቁ ነገር እያላችሁ ... በአጉል በሃሪ አር ትቀቡታላችሁ...!
@habeshawikidstube6065
@habeshawikidstube6065 Месяц назад
ከእ ውቀ ት ነ ፃ ስ ለ ሆ ን ክ ነው ኦርቶዶስ ናት ህግ ቀርፃ ያስተማረቸህ . ነፈዝ
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Месяц назад
@@habeshawikidstube6065 🤣🤣🤣🤣🤣🫢🫢🫢 የህንድ ተረት ያመንሽ ... ምንም ብትሉ መሳቅ ነው
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
ኦርትዶክሶች እናተም እጃችሁን ከጣኦት አንሱ ይላችኋል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር
@DAGNU2721
@DAGNU2721 Месяц назад
ይቅር ይበልሽ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
እውነትሸን ነው? እሰኪ እውነተኛ መንገድ መሆኗን በእውቀት አሰተምሪኝ እና ልመለሰ እሸ
@amanuel9973
@amanuel9973 Месяц назад
​@@eleni311 ጣዖት አለ እንዴ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ? እስኪ ንገሪኝ
@esset1685
@esset1685 Месяц назад
ዘሎ የሌላ እምነት መስደብ ማንነታችሁን ያጋልጣል "ጴንጤ protest" ክህደት መገለጫችሁ
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
@@amanuel9973 የአህዛብ አማልክት አፍ አላቼው አይናገሩም አይን አላቼው አያዩም ጆሮ አላቼው አይሰሙም የሚያመልኳቼውም እንደነሱ ይሁኑ ተብሎ ሰለተፃፈ ባይታያችሁ አይገርምም ሰእል ጣኦት ነው እንጬት ጣኦት ነው ድንጋይ ጣኦት ነው በሙታን ሰም የምትደግሱት ጣኦት ነው ባጠቃላይ 30 ቀን የምታመልኩት ጣኦት ነው እግዚአብሄር ሞሰል ቀርፃችሁ አታምልኩ አትሰገዱም አለ እናተ ግን በአመፅ ይህንፐታደርጋላችሁ ንሰሀ ግቡ ፐ
@lemaable
@lemaable Месяц назад
ሰዉ የመናገር መብት አለው፡፡ እናንተ በየአውደ ምህረቱ መናፍቃን በስንዴ የመጣ ሀይማኖት ስትሉ አይደል የምትውሉት ? ስለዚህ ስለ ህግ ስታነሱ ህግ በመጣስ ቀደምቷ ኦርቶዶክስ ነች ። የምዬን ወደ አብዬ አሉ ።
@lemaable
@lemaable Месяц назад
@EndalcachewEngida በፍፁም ሁሉም ገድላችሁ ተከፍተው በነበቡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆና አትቀጥልም ። የእርስ በርስ ጦርነት የሚያስነሳ ነውር አለባቸው ፡ ስለዚህ ገድሎችችሁ ሁሉ የሚያወሩት ከመፅሐፍ ቅዱስ ተቃራኒ ናችው
@tadesessu3923
@tadesessu3923 Месяц назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 998 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 998 тыс.