Тёмный
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Подписаться
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያና የተለያዩ የምግብ አዘገጃጀትና ሌሎች ይጠቅማሉ ያልኩትንና ለኔ የጠቀሙኝን ስራዎችን በቪዲዮ አቀርባለሁ እንደምትዝናኑበትና እንደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ ኢትዮ-ላል የዩቱዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ ለዚህም ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው አመሰግናለሁ::

Hello! I do Ethiopian and other cooking videos and other videos. I hope you enjoy my channel and if you are interested in more, subscribe! I love you all and thank you for this platform and for giving me a chance so I can express my interests.💗🍝♡🍴



Driving on an icy road on day 2
10:51
8 месяцев назад
Snow Day❄️❄️❄️
8:02
8 месяцев назад
Комментарии
@abby8509
@abby8509 2 часа назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሳወርቅ ባለሙያ❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 7 часов назад
እንኩዋን ደህና መጣሽ እህቴ ልዩ ሞያ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ መልካም በአል እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 8 часов назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 16 часов назад
❤❤❤
@AmenAmen-uh4no
@AmenAmen-uh4no 22 часа назад
ሰላም እህቴ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለረጅም ጊዜ ጠፍተሽ ነበር በሰላም ከሆነ ጥሩ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አትጥፊብን
@fatimatube1902
@fatimatube1902 22 часа назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 День назад
Enkeune abero adersne egezbehre yimesegne yitebareke yihoune gooz
@tenad7309
@tenad7309 День назад
እንክዋን ደህና መጣሽ 🙏🏾ምነው ጠፋሽ? በጣም ባለሞያ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ብዙ ሞያሽን ሼር ታደርጊልን ነበር:: አሁን ግን ለረጅም ግዜ ጠፍተሻል በሰላም ከሆነ?ጥሩ ነው አትጥፊ🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 День назад
በጣም ግልጽ እና ቅን ኢትዮጵያዊ ነሽ:: እንኩአን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰሽ እስከመላው ቤተሰብሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🥰🇪🇹
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 День назад
በሰላም ነው የጠፋሺው
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
@abebahochet8566
@abebahochet8566 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tegistjelde1031
@tegistjelde1031 День назад
enkwan adersachwu menew tefashe beslam new
@abebatadesse7470
@abebatadesse7470 День назад
Wonderful Happy meskeal
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 День назад
❤❤❤❤❤👍
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤barichii inatee
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n День назад
Energy kadubai no miayishii
@Jemu-y3n
@Jemu-y3n День назад
Inattentive tarakii getaa yagizishii
@DestaAdbaru
@DestaAdbaru 3 дня назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድዋ❤❤❤❤❤❤
@DestaAdbaru
@DestaAdbaru 3 дня назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድዋ💝💝💝💝💝💝💝
@DebrituDesta-wc9wy
@DebrituDesta-wc9wy 3 дня назад
O 0:25
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir 3 дня назад
የገና በአል ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ለወርቶዶክስ ብቻ ማለት ምን ማለት ነው?
@selamawitteshome6753
@selamawitteshome6753 4 дня назад
Best pizza
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 4 дня назад
በአንዱ አይነት ጤፍ ብቻ ቢሆንስ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 дня назад
ይቻላል ችግር የለውም በነጭ የሰራሁት አለ እይው
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 6 дней назад
❤❤
@Munakassa258
@Munakassa258 6 дней назад
እናት ያገሬ ሰው ጥያቄን መልሽ እርጎ ሳዘጋጃ በአባሎ እንጨት ማጠን እችላለው .?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 дня назад
አባሎ እንጨት አላውቀውም እኔ እማውቀው በወይራና በፍርቃ ነው እንደየ አካባቢው የእንጨቱ ስም ከተለያየ አላውቅም ውዴ❤️
@Munakassa258
@Munakassa258 3 дня назад
@@ethiolal2148 thank you so much but ፍረቃ እንጨት አላውቀውም .ማወት እፈልጋለው .
@Munakassa258
@Munakassa258 6 дней назад
አህቴ አባሎ እንጭት መጠቀም እችላለሁ
@MmmYtrura
@MmmYtrura 9 дней назад
ሰፌድ እንኳን አይሞላም እንጎቻ አይደል እንዴ ደግሞ ለ5 ቀን ሊጥ ይቆያል 😂😂😂 ግን ይመችሽ እንጀራው ሳይሻግት ማስቀመጥሽ😮😮😂😂😂🎉🎉👍👍👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
ምጣዷ በጣም ትንሽ ናት የኢትዮጵያን ግማሽ እንጀራ ነው እሚሆነው::
@amershamersha9135
@amershamersha9135 10 дней назад
Long time nice to see you my dear
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
Thanks for visiting.
@sofiamuzain1742
@sofiamuzain1742 11 дней назад
አይገልፀዉም ያምራል እንዴት ያጓጓል 👍👍
@إشراقةأمل-س2ص
@إشراقةأمل-س2ص 12 дней назад
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ቆንጂት❤🤗 ታች ወይስ ላይ ነው የምናሰቀምጠው ፍሪጁ ውስጥ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 11 дней назад
አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰ታች ነው እምናስቀምጠው
@إشراقةأمل-س2ص
@إشراقةأمل-س2ص 11 дней назад
@@ethiolal2148 betam amsegnalw yene wed tolo slmlsh😍🤗 Ymchrash teyake Addis ye electric mitad gezahu Temperature sent lay ladergew alwtalnim 💔🥹 Saudi Arabia naw yalhut Sory Amharic keyboardu tolo mesaf alchlm yene leg❤️🌷
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 12 дней назад
እሽ ያጤፍ ዱቄት ከዬት ናው ምያመጡት አረብ ሀገር ሆናቹ ያጤፍ ዱቄት ከዬት ናው ምታስመጠት መለት አሌ እንዴ እዝ ሀጋር እስት በአለ አሰዊቅኝ
@faff1228
@faff1228 12 дней назад
🥰🥰👍🏾
@TelayeWeldegiorgis
@TelayeWeldegiorgis 13 дней назад
አመሰግናለሁ
@TuemayHadush
@TuemayHadush 17 дней назад
እናመሰግናለን።
@tadesse1560
@tadesse1560 18 дней назад
ቀዝቃዛ ወይስ ሙቅ ውሀ የምትጠቀሚው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 дня назад
ቀዝቃዛ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 19 дней назад
Selam lezibet enkuan aderesachu🌻🌻🌼🌼🌼
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@eskedaryimer2661
@eskedaryimer2661 20 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁጣጣሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
አሜን በያመቱ ያምጣሽ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 20 дней назад
የጠፋ ሰው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
አመሰግናለሁ❤🙏
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 21 день назад
❤🎉🙏🌻🌼🎉
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
Thank you ❤️🙏
@beletuworku6236
@beletuworku6236 21 день назад
የትተገኘሽ ጠፍሽብን እኮ እንክን አብሮ አደረሰን የአገሬ ልጅ🌼🌼🌼🌼🌼
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
አሜን አለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ መልካም የመስቀል በአል ❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 21 день назад
እንኳን አደርስሽ እህቴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@mesreteberhanu2411
@mesreteberhanu2411 21 день назад
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiolal2148
@ethiolal2148 8 дней назад
🙏❤️