Тёмный

አሮውሩት(በአሜሪካው ቡላ) ልዩ የፆም ገንፎ ተወዳጅ ነው |How to Make porridge using arrowroot|Ethiopian food Ethio all. 

ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
✅ የቅቤ ለምኔ ሊንክ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wqbyNJJfAxs.html የተነጠረ ዘይት ✅የአዋዜ አዘገጃጀት ሊንክ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RE6xMnDIqb8.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ገንፎው በጣም ያስጎመጃል::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ምሳዬ ምርጥ ገንፎ እርድ መጨመሩ ከለሩን ለጤናም ጠቃሚ ነዉ ዱቄቱም ቡላ ለማያገኙ ጥሩ አማራጭ ነዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ 😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የሚዬ እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
ምሳዬ የኔ ባለሙያ በስመአም ሲያዩት የሚያምር ያስጎመጃል ሼር ስላደረግሽልን በጣም እናመሰግናለን ።👍👍👌👌
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ዋው ምሳዬ ልክ ነሽ ገዝቼም ተጠቅሚያለሁ በጣም አሪፍ ገንፎ ነው የኔ ድንቅ ባለሙያ እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታካፍይን ድንቅ ሞያ 😘🙏 share✅
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
መኒዬ እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 года назад
ምሳዬ በጣም ያስጎመጃል ቡላ ለምኔ በይው🥰 ልዬ ነው ምንም ጥርጥር የለውም እሰራዋለሁ 🙏❤️💕
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
አሜን አሜን ምሳይዬ በጣም ደስ የሚል ገንፎ ነው የሰራሽልኝ ነከር ስታረጊው አስጎመጀሽኝ ደሞ ቁርስ ገንፎ ልሰራ እየተዘጋጀሁ ነበር እርዱ ደሞ ለጤናም ጥሩ ነው በአስፈላጊ ሰዓት ነው ያሳየሽኝ አሮሩቱን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ተባረኪልኝ😘😘
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ ብይልኝ እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን🙏🥰❤️
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ይገርማል ምሳዬ እውነትም ቡላ ለምኔ በጣም ልዩ ነው የካሎሪ መጠኑን ተስማሚ ከገንፎ እህል ጋር ማድረግሽም ጥቅሙን የጎላ ያደርገዋል ምሳዬ አንደኛ እኮ ነሽ ፈጠራሽ ከዚህ በፊት በአዋዜ ዛሬ በእርድ አዲስ ሞያ ነው ያሳየሽኝ እጅግ ያምራል በአይን የሚያጠግብ ልዩ ገንፎ በቀዝቃዛ ውሀ በጥብጠሽ መሆኑ እንደኔ ገንፎ ለሚያስቸግረው ምርጥ ዘዴ እጅሽ ይባረክ ምሳይዬ😍😍😘💖💖🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከሉድዬ የኔ ውድ አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከቡላ ጋር መቀላቀሉ በጣም ቆንጆ ያደርገዋል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👍👏👌ሼር❤🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 года назад
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በጥብጦ ማገንፋት እኔም ይጓግልብኛል እናመሰግናለን እህታችን።
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ዋዉ ምሳዬ በጣም ነዉ የወደድኩት አረ ይህንንማ እኔም እገዛዉና እሞክረዋለሁ የአሜሪካ ቡላ በጣም ነዉ የወደድኩት የሚገርም አሰራር ነዉ ሁሌም የምታቀርቢልን ስራዎችሽ በጣም ለጤና ጠቃሚ ናቸዉ እጅሽ ይባረክልኝ💕👌👍🙏 ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ነፂዬ አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@haregyoutube
@haregyoutube 2 года назад
ዋው ምሳየ ሴት ብሎ ዝም ነሽኮ ❤❤❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Misayee 😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
ምሳዬ በጣም ነው ሲያዩት የሚያምረው እንደሚጣፍጥ በጣም ያስታውቃል እጅሽ ይባረክልን የምወድሽ ላይክ ሼር👏👍🏽🙏❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 2 года назад
Arrowroot yaw ye koba zer new Thank you for sharing ❤❤❤
@yoditaberra8402
@yoditaberra8402 2 года назад
I do admire your creativity. You are taking our cuisine to the next level. Keep it up!
@zellitube
@zellitube 2 года назад
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የጾም ገንፎ ነው እርዱ ከለሩን ልዬ አድርጎታል እጂሺ ይባረክ🥰
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@etihunhabesha1334
@etihunhabesha1334 2 года назад
Good goob
@AbebaZinabu-qi3pm
@AbebaZinabu-qi3pm Год назад
አስጎመጀሽኝ የኔ ዉድ ❤
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
ምሳዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👍👍🥰🥰👌
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
Watching
@awdarda
@awdarda 2 года назад
ኢትዮጵያ ረሀብን ለማጥፋት ገንፎ መብላት መልመድ አለብን
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ገንፎ ነው የሰራሽዉ መልኩ ሲያምር ምሳዬ ገበያላይ አየዋለሁ ግን ተጠቅሜዉ አላዉቅም እርድ መጠቀምሽ ደግሞ ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ሞክሪው ኅብስትዬ ትወጅዋለሽ እኔም እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
ምሳዬ በጣም ምርጥ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ የኔ ውድ👍👌😍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እኔም እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@the_big_Munch
@the_big_Munch 2 года назад
Wow I like it👌
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
የአሜሪካ ቡላ ልዩ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እኔም እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ምሳዬ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Год назад
Very good if you don't mind would you please give me the link where you bought the pots Thank you so much
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አማራጭ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@eluhaylu9695
@eluhaylu9695 2 года назад
Thank you for sharing this it's helpful. Distun gin yet magagnet yichalal?
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 года назад
Wow በጣም ልዩ ነው ምሳየ እጅሽ ይባረክ. ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ምሳዬ በማልችለው በገንፎ መጣሽ አሁን ልታስገነፊኝ ነው በጣም ነው የወደድኩት ስለ አሮረት አላውቅም ነበር ግን አሁን ገብቸ በአረበኛ አነበብኩ በጣም ተነግሮ የማያልቅ ጥቅም አለው እስክገዛው ቸኩያለሁ ሸር ስላረግሽን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት 👍👍👍💖💖💖
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 года назад
አሮ ሩት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እኔም እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️ እውነት ነው ብዙ ጥቅም አለው👍👌
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 года назад
Wow yummy yummy.
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
አንደኛ 😍😍😍ምሳዬ
@EthioGeneral
@EthioGeneral 2 года назад
በጣም ያምራል ። በርችልን 🙏❤️🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እመሰግናለሁ እምወዳችሁ🙏🥰❤️
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ምሳዬ😍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 2 года назад
ምሳየዋ ምርጥ ነው ውዴ💚
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ኤልስዬ የኔ ውድ እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 года назад
ምሳይዬዬዬ😍😍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ምሳዬ 💖👍😍
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
የ ኣመሪካ ቡላ ወደድኩት ዋው ከየት ነው ዱቀቱን የገዛሽው እማ ? በጣም ምርጥ ነው ይቀቱን ባገኝ እስራዋለሁ ። Like Share
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
የትኛውን የገንፎውን አዘጋጅቼው ነው 👌 እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
ለዚህኛው ጎንፎ አሰራሩ ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
@@EthioAlema አለምዬ አሮውሩት Kroger Amazon ይገኛል እምወድሽዋ ቪድዮው ላይ ስለገለፅኩት የዚህኛውን ስላልመሰለኝ ነው::
@askaletaye4372
@askaletaye4372 7 месяцев назад
አሮሩት የታሸገበትን በደንብ እንድናነበው በግልፅ አሳይን
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад
ምሳዩ Arrowroot ብቻውን ብሰራው ጥሩ ገንፎ ይሆናል ወይ ? እጅ ይባርክ በጣም አስገራሚሞያ ነው ያለሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰 ብቻውን አይሆንም ከገንፎ እህል ጋር ሲቀላቀል ነው ቆንጆው ::
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
Watching 🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
watching ❤️
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 года назад
ከ ከሳቮ ወይን ፉፉ ( የናይጀሪያን ገንፎ ) መሰለኝ ባልሳሳት እሱን አጥንተሸ ሰርተሸ ብትሞክሪው ጥሩ መሰለኝ እንዲሁም ገብሰ ሰለተወደደ ገብሰን ሊተካ ይችላል ።
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 года назад
Amen 🙏
@meron612
@meron612 2 года назад
ጣፋጭ እና ቀላል የኦትሚል አሰራር ለቁርስ 👌🏽👇🏼 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z7P4N3ZXD0g.html
@rahelmeshashe8514
@rahelmeshashe8514 2 года назад
Waw 👍🙏❤️.
@genethabtezgi1654
@genethabtezgi1654 2 года назад
ብርድስቱን የት ይገኛል እባክሽን ቦትውን ንገርኝ በተረፈ በርቺ ጌታይባርክሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰 ድስቱ ማርሻል (Marshalls) ነው የገዛሁት
@rimahmed6241
@rimahmed6241 Год назад
Where do I get this flower
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ ምትገኙ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳንን ቁርኣን ላይቭ ላይጨመቅራት ምትፈልጉ ፕሮፋይን በመጫን ሰብስክራይብ አዶረጉኝ በቅንነት በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አለህ ለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት ጤናን ለተራቡት ጥገብን ለታረዙት ልብስን ለተጠሙት ውሃን ለሞቱት ጀነትን በህዮት ላለነወት ተውበትን ወፍቀን አሚን
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
ሰላም ኢትዮ ዌልካም አረ ተይ እኔና ገንፎ በጣም ወዳጅ ነን እኔ ደግሞ ያለቅቤ ያለ እርጎ ገንፎ አልበላም ፆም ሲፍታ ውዳቺ መምጣቴ አይቀርም ነገርኩሽ♥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ደስ ይለኛል ለዳግም ትንሳዔ ለቁርስ እጠብቅሻለሁ 🤣🥰 እመሰግናለሁ እምወድሽዋ 🙏🥰❤️
@afifalaped7283
@afifalaped7283 2 года назад
Nesha yebalal beareboch eneme enede bula etekemewalehu
@isaynomore1965
@isaynomore1965 2 года назад
Arrow root ብቻውን መስራት ይቻላል?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ብቻውን አልወደድኩትም ሞክሬው ነበር አይሆንም::
@isaynomore1965
@isaynomore1965 2 года назад
@@ethiolal2148 Thank you so much 😊
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад
ምሳዪ ድስቱን ከየት ነው የገዛሽው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከማርሻል(Marshalls).
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 года назад
የፆም ትርጉሙ መቸ፡ይሆን፡የሚገባን።የላመ፡የጣፈጠ፡ከተበላ፡ምኑን፡ፆም፡ሆነ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ምንድነው መበላት ያለበት ውዴ? የፆሙን ሰአት ጠብቀን ለሰውነት ጠቃሚ የሆነ ከስጋና ከወተት ተዋፆች ነፃ የሆነ ምግብ መመገቡ ምንድነው ክፋቱ የላመ የጣመ ማለት ገንፎ ስለሆነ ነው? ስትፆሙ እንደግዝቦች አትሁኑ ይላል ገንፎ የበላ ሰው የተራበን አያስብም ለታረዘና ለተቼገረ አያስብም ማለት አይደለም ሁሉም ሰው በየ እምነቱ ማድረግ ያለበትን ያደርጋል ብዬ አምናለሁ :: የፆም ትርጉሙ ፁማችሁ ውላችሁ አትብሉ እይልም‼️ ለአስታተያየትዎ አመሰግናለሁ
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 года назад
@@ethiolal2148 ግብዝነት አለ፡ቦታዉ፡ደነቀርሽዉ።ህማማት፡ፆም፡በተለይ፡በሀዘንና፡በአርምሞ፡መሆን፡ያለበት፡ጌታችን፡መድሀኒታችን፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ሊያድናቸዉ፡የመጡ፡የሰዉ፡ልጆች፡የሚያደርሱበትን፡ስቃይ፡እና፡መከራ፡በማሰብ፡ከስቅለቱ፡በፊት፡የሚፆም፡ፆም፡ነዉ።አያቶቻችን፡በእፍኝ፡ባቄላ፡ነበር፡የሚፆሙት።ይህን፡ክፉ፡ስጋችንን፡ለመቅጣት፡ለማድከም፡ተብሎ።ከሚያምሩን፡ከሚያስደስቱን፡ነገሮች፡ተቆጥበን፡ጌታችንን፡ምሳሌ፡አርገን፡እንፁም።የፆም፡ምግቦች፡ከፍስክ፡ምግቦች፡ያስናቁበት፡ጊዜ፡ላይ፡መድረሳችን፡ያሳዝናል።እየፆምኩ፡ነዉ፡ለማለት፡ብቻ፡ከስጋ፡ከቅቤ፡ከወተት፡ብቻ፡መራቅ፡ተገቢ፡አይደለም።በጠቅላላ፡በልተሽ፡ከሚያስደስቱሽ፡ከሚያስገሱሽ፡ነገሮች፡ተቆጠቢ።እነ፡ሱፍ፡ፍትፍት ፡እነ፡ሽንብራ፡አሳ፡እነ፡ቡጥጫ፡እነ፡ያተር፡ፍትፍት፡በእርጥብ፡በሶ፡ብላ፡ያበደ፡እነ፡ገንፎ፡እንደ፡ቅቤ፡፡በተነጠረ፡ዘይት፡እነ፡ቡላና፡ቅንጬ፡ግጥም፡አርጎ፡በልቶ፡ፆምኩ፡ማለት፡ፈሪሳዊያንነት፡ወይም፡ግብዝነት፡ነዉ።እኔ፡ከመጣሁበት፡አካባቢ፡በፆም፡የባቄላ፡ክክ፡ወጥ፡እንደነገሩ፡የተሰራ፡ወይም፡ሽሮ፡በቀን፡አንዴ፡ይቀመሳል።አሹቅ፡ይሾቃል፡ትልልቆች፡እሷን፡ይቀምሳሉ፡ከመደብ፡ወርደዉ፡እመሬት፡ይተኛሉ።ካንጀት፡ይታዘናል።እስከ፡ትንሳኤዉ፡አዝማሪዉ፡ማሲንቆዉን፡ይሰቅላል።ባለማወቅሽ፡እንጂ፡አርምሞዉን፡ታከብሪ፡ነበር።ለማንኛዉም፡ትክክል፡ከመሰልኩሽ፡በፆም፡ወቅት፡ስለ፡ምግብ፡ቪዲዮ፡ባትሰሪ፡መልካም፡ነዉ።በጥሞና አስቢበት።ስለ፡ሙያሽ፡በጣም፡አደንቅሻለሁ።ባህልሽን፡በማዳበርሽ፡በማሳመርሽ፡ልትመሰገኝ፡ይገባል።
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 2,7 млн