Тёмный
Yegna Nuro የኛ ኑሮ
Yegna Nuro የኛ ኑሮ
Yegna Nuro የኛ ኑሮ
Подписаться
Комментарии
@user-cs9qq3jf6s
@user-cs9qq3jf6s 2 месяца назад
እባካችሁ መላ በሉኝ የቤተሰብ ጣልቃ በመግባት ትዳሬ ሊፈርስ ነው
@TechalTrefe
@TechalTrefe 4 месяца назад
Thanks God bless you
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Год назад
❤ትክክል
@hiwotbefekadu7843
@hiwotbefekadu7843 Год назад
My nieces, I am so proud of you. Keep up your great work.
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ሸር ሰብስክራብ አድርጓቸው
@seekingtruth1370
@seekingtruth1370 Год назад
Seems like the host of the show demonstrates what it means to have ADD. I don’t mean to offend but the questions you’re asking is irrelevant and way off from the topic you’re trying to address. If you’re hosting a show, you should at least be prepared in advance. Besides the title is very misleading
@ammhmed4555
@ammhmed4555 Год назад
አሰተሳሰብ ላይ አይዋጥላቸውም ውዴች ብዙ ጋዜ ምክኔያቱም ሴት ኩትራት እየሰራች ታመጣለይ አያንቸው እረጅም ነው ብዙ ሴት ይተዋወቃሉ ልቡው ይወጣል አይመለስም አብሮ ለመኖረ በቃ እናም አሰቸጋሪ ጊዜ ነው
@dtj4424
@dtj4424 Год назад
ተባረኩ ምክራቹ በጣም ደስ ይላል ግን አባት ስንቱ አረመነ አለ አላውቅም የምል እነ 12አመት ትዳረን ፈትቸአሉሁ ስንፋታ እሱ አግብቶ ነው የፈታኝ ልጃችንን ጥይ ነበረ ያለው እነ ግን ልጀን እያሳደኩ ነው አሁን አረብ አገረ ነኝ ስታድግ ልጀ አላት አሁን ግን ልጀን ለአባቷ ለማሳያት በጣም ከበደኝ ብትመክሩኝ ደስ ይለኛል
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Год назад
እውነት ክብር ይገባችሗል የኔ ትዳር ሊፈርስ ጫፍ ላይ የደረሰው ወይም የፈረሰው በእልህና እንደአሜሪካ የእጀ እረዣዥሞች ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ሰውን በጣም ትሰማለች እንደቤቷ ሳይሆን እንዳየችው ይውጪ ትዳር ልኑር ብላ ቤቷን አፈረሰች ፣ ሴቶች እባካቹ እልህን በሰዎች መመራትን አቁሙ ችግራችኡን በቤታቹ ባል ቢያጠፋም ሴት መለኛ ናቹ በመላ መልሱት ፈጣሪ በሰጠው ከወንድነቱ አትጋፉ
@almekitabu1599
@almekitabu1599 Год назад
It is interesting
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Год назад
እሚገርም እውነት ነው የኔ ትዳር የፈረሰው በእልህኝነት በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እና በሰዎች ፈቃድ መመራት. ነው እናም ልብ ያለው ልብ ይበል
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 Год назад
Education based desiccation.
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 Год назад
በጣም አስተማሪ ሙሉውን ቁምነገር የሞላበት በእውነተኛ የህወት ተሞክሮዎችና ምሳሌዎች የተደገፈ ሙሉ ፕሮግራም እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Год назад
በጣም ማራኪ እና አስተማሪ ነው
@wondwossenalta
@wondwossenalta Год назад
My daughters, I am proud of you!!
@blensebhat5501
@blensebhat5501 Год назад
Thank you so much 🙏
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c Год назад
Thank you for Sharing 🙏🙏🙏
@genkeb6480
@genkeb6480 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር ሰለሞን የሚጥም ትምህርት ነበር በድጋሚ ተጋበዙልን
@genkeb6480
@genkeb6480 Год назад
ፕሮፌሰር ጥሩሰውን ይጋብዙልን።
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 Год назад
"Lessen able interview!"
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 года назад
Thank you for sharing 🔥🔥🔥
@christina2806
@christina2806 2 года назад
Ow wow mekdi 🥰was my classmate she is so so kind, caring and socialabe with all ppl Selam children village is also give private school from nursery- grade 12 in affordable price i was learnt in that school too, it is very very disciplined, cozy and it give quality education it also have TVT college health center/clinic, other services which is provided for community like food, dairy..... All over selam children village is so lovely community ❤😍♥💕💖
@hullumelkamnew2514
@hullumelkamnew2514 2 года назад
እደለኛ ናችሁ እንደናንተ የተባረከ እና ዕድለኛ ቤተሰብ አላየሁም
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
አቶ ወንድወሰን ተሾመ እና አቶ ሸዋንግዛው ሉሌ እያካፈላችሁን ላለው ጥልቅ እውቀታችሁ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን።
@godisgreat8538
@godisgreat8538 2 года назад
የሃበሻ ወላጅ በእናንተ ዕድሜ ምን ሆነሃል የኔ ልጅ ብሎ የሚጠይቕ የለም የሚቆጣ የሚፈርድ ማደጎ ቤ ት 100% ይሻላል
@mercytalbot3577
@mercytalbot3577 2 года назад
It was very useful words started to ask my self and try to correct some things about Myself. We live for a moment and naw is the time. Thanks 🙏🏿 a million.
@mercytalbot3577
@mercytalbot3577 2 года назад
Thanks so much. It is great 👍 to see you .
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 2 года назад
Ene eskemawokew Ende Selam yemihon masadegiya yetm yelem enem ezaw new yadekut
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ግን ሰላም የትአካባቢነው
@genetmamo7236
@genetmamo7236 2 года назад
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@genetmamo7236
@genetmamo7236 2 года назад
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተዳድግ ነው ቤተስብ ላይ አድገው ምንም አይነት ሥራ ማያቅ አለ
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
እናመሰግናለን ፕ/ር እና አቶ ሸዋንግዛው በእውነቱ ብዙ እየተማርንበት ነው።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች,የኔ አስተዋዮች እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ጎበዞች በርቱልን እግዚአብሔር እስከ ፍፃሚ ጥበቃው በረከቱ አይለያችሁ እንወዳችኃለን😘😘😘
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
...ይኼ ርዕሰ - ጉዳይ ዕውነት ነው! ምክንያቱም እኔ ራሴ ዕድገቴ እንደዚያ ስለኾነ፤ ከሕብረተሰቡ ጋር መግባባት አልቻልኩም! እኔ ግልፅ ነኝ!፤ ዕውነትን ነው የም ናገረው፤ ሲበዛ ደፋርም ነኝ 'ና ሁላችንም የዚኽ ዓይነት ባሕሪ ስላለን ብቻ እንጂ፤ ክፉ ኾነን አይደለም!።
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ...አዎን ውዴ ትክክል ነሽ! ይሁን እንጂ፤ ለ'ኛ ሕዝብ ግልፅነት አለርጂኩ ነው 'ና እኔ በዚኽ በእጅጉ ተጎድቻለሁ!።
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ...እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ! የሚገርምሽ ደግሞ በሥራ 'ና ተግባር ጎበዞች ነን! ስለዚኸ አንወድቅም!።
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ...እሺ ውዴ! አመሰግንሻለሁሁሁ!
@gedamd1528
@gedamd1528 2 года назад
ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።ምክንያት ለሆነችው ለድርጅቱ መስራች ለዚህ ሁሉ ልጆች እናት ረጅም እድሜ ጤና ይስጣት።
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች ።በሁሉም ነገር አግዚኣብሄር ከናንተ ጋር ይሁን።
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 года назад
ኣሜሪካ ቢሄዱ ኖሮ አናቶች በን አያሉ ስንቶች በመጡ ነበር አያለቀሱ
@desalegnerege4712
@desalegnerege4712 2 года назад
እናመሠግናለን ግን ትዳር ላይ 95ፐረሰት የገብረሥ ጋ ግኙነት ችግር ትዳር ላይ
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 2 года назад
በኛ አገር ጎደኝነት ብዙ መቀራረብ ያናንቃል ።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
በአሁን ጊዜ የስጋ ወላጅ ካሳደጋቸው ይልቅ ድርጅት ያደጉ ልጆች ስነ ምግባር አላቸው
@user-hs2wg3gn2c
@user-hs2wg3gn2c 2 года назад
ልጅዎችሽን ላሣዳጊ ስጪ
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 2 года назад
Interesting and advisory
@novelethio9891
@novelethio9891 2 года назад
አስተማሪ ፕሮግራም !!
@alemtsehaytakele6170
@alemtsehaytakele6170 2 года назад
ሰላም ድምፁን አጥፍቶ በዙ ልጆች ለቁምነገር ያበቃ ድርጅት ነው መመስገን አለበት
@amareworku3784
@amareworku3784 2 года назад
I can imagine the culture missed out like greeting, language communication Amharic with nation, when they gare out side world. Even my self when i go back home it's hard to understood , Amharic language F°°°k up which is extremely sad. I am not sure wether they thought them the kids in term of culture, greeting, other staffs or things TV show in generally many aspects, i do really touched what they been through, slam organization need to improved, if i am wrong sorry, some any can correct or explain to me with polite word.
@TADESDR3
@TADESDR3 2 года назад
ምን አይነት ግሩም ህይወት ነው፣እንክዋን ለዚህ አበቃችሁ፣
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
ከ00ደቂቃ እስከ15:30 እና ከ49 ደቂቃ በኋላ ያሉት ድምፅ ምነው ፎቶ ብቻ ነው ድምፅ የለውም ቅር ካላላችሁ ድጋሚ ስለ በራስ መተማመን እና የመርህ ተገዥነት የሚለውን እርእሱን ሲያነሱልን በድምፅ አለመሰማት ምክንያት አምልጦናል so, በድጋሚ ተስተካክሎ ብትለቁልን የዕለቱ እንግዳን እናመሰግናለን አቶ ሸዋንግዛው እናመሰግናለን። በርቱልን።
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
እውነት ኑሮዎን፣ ትዳርዎን በግልፅ ስላካፈሉን እናመሰግናለን።አቶ ሸዋንግዛው ፕሮግራምዎ አስተማሪ ነው። ስልክዎ ባገኝ የማካፍልዎ ጉዳይ ነበር። ሰበብ ፈልጎ ያሉት አንዱ የበላይ ሆኖ (powerful abused) ቱግ ማለት ያሉትም ጥሩ ትምህርት ነው።
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
እናመሰግናለን