Тёмный

ከህፃናት ማሳደጊያ የወጡ ወጣቶች ፈተና!! 'ከህዝቡ ጋር መግባባት ተቸግረናል'' | Ethiopia | Addis Ababa 

Yegna Nuro የኛ ኑሮ
Подписаться 899
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ከህፃናት ማሳደጊያ የወጡ ወጣቶች ፈተና!! 'ከህዝቡ ጋር መግባባት ተቸግረናል'' | Ethiopia | Addis Ababa

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@alemtsehaytakele6170
@alemtsehaytakele6170 2 года назад
ሰላም ድምፁን አጥፍቶ በዙ ልጆች ለቁምነገር ያበቃ ድርጅት ነው መመስገን አለበት
@gedamd1528
@gedamd1528 2 года назад
ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።ምክንያት ለሆነችው ለድርጅቱ መስራች ለዚህ ሁሉ ልጆች እናት ረጅም እድሜ ጤና ይስጣት።
@TADESDR3
@TADESDR3 2 года назад
ምን አይነት ግሩም ህይወት ነው፣እንክዋን ለዚህ አበቃችሁ፣
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች ።በሁሉም ነገር አግዚኣብሄር ከናንተ ጋር ይሁን።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
በአሁን ጊዜ የስጋ ወላጅ ካሳደጋቸው ይልቅ ድርጅት ያደጉ ልጆች ስነ ምግባር አላቸው
@user-hs2wg3gn2c
@user-hs2wg3gn2c 2 года назад
ልጅዎችሽን ላሣዳጊ ስጪ
@christina2806
@christina2806 2 года назад
Ow wow mekdi 🥰was my classmate she is so so kind, caring and socialabe with all ppl Selam children village is also give private school from nursery- grade 12 in affordable price i was learnt in that school too, it is very very disciplined, cozy and it give quality education it also have TVT college health center/clinic, other services which is provided for community like food, dairy..... All over selam children village is so lovely community ❤😍♥💕💖
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 2 года назад
The way they express themselves is so great! Their confidence! Wish you all the best young ladies!
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተዳድግ ነው ቤተስብ ላይ አድገው ምንም አይነት ሥራ ማያቅ አለ
@hullumelkamnew2514
@hullumelkamnew2514 2 года назад
እደለኛ ናችሁ እንደናንተ የተባረከ እና ዕድለኛ ቤተሰብ አላየሁም
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 года назад
ኣሜሪካ ቢሄዱ ኖሮ አናቶች በን አያሉ ስንቶች በመጡ ነበር አያለቀሱ
@tewodrosassefa1669
@tewodrosassefa1669 2 года назад
በመንግስት መስሪያ ቤት በሕፃናት ዙሪያ የምሰራ ባለሙያ ነኝ ! ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንየቶች ላጡ እና ለችግር ለተጋለጡ ሕፃናት ድጋፍ ማድረጊያ ተደርገው ከተቀመጡ 5 የድጋፍ አማራጮች የማይመከረው እና የመጨረሻው ተብሎ ሲገለፅ የምሰማው ይህ የተቋም አገልግሎት ነው ፡፡ ለዚህም ይመስለኛል በመንግስት የሚተደደሩ የሕፃናት ማሳደጊ ተቋማት አሁን ትንሽ ለውጥ ቢኖርም በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ከእነዚህ ተቋማት የሚወጡ ልጆችን ነገ ሳስብ በጣም እሰጋለው፡፡ በግሌ ምንም አማራጭ ለሌላቸው ድጋፍ ፈላጊ ህፃናት ተቋማት አስፈላጊው ነገር ተሟልቶላቸው ሊከፈትላቸው ይገባል ባይ ነኝ፡፡ እነዚህ በእንግድነት የቀረቡ ልጆቹ ያላቸው በራስ መተማመን እና ሀሳባቸው በሚፈልጉበት መንገድ የመግለፅ ችሎታቸው ያስደንቃል፡፡ በርቱ የኛ ተስፋዎች ! ስለ ፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን፡፡
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ግን ሰላም የትአካባቢነው
@godisgreat8538
@godisgreat8538 2 года назад
የሃበሻ ወላጅ በእናንተ ዕድሜ ምን ሆነሃል የኔ ልጅ ብሎ የሚጠይቕ የለም የሚቆጣ የሚፈርድ ማደጎ ቤ ት 100% ይሻላል
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች,የኔ አስተዋዮች እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ጎበዞች በርቱልን እግዚአብሔር እስከ ፍፃሚ ጥበቃው በረከቱ አይለያችሁ እንወዳችኃለን😘😘😘
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 2 года назад
"Lessen able interview!"
@lottiendrisnegashe3955
@lottiendrisnegashe3955 2 года назад
Ene eskemawokew Ende Selam yemihon masadegiya yetm yelem enem ezaw new yadekut
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 года назад
ቤተሰብ ዉስጥ አድገሽም አባት ሊሞት ይችላል ስለዚህ ያነሳሻቸዉ ችግሮች አሉ :ሁሉንም ነገርም አይሰሙሽም መነጋገር የለም
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
...ይኼ ርዕሰ - ጉዳይ ዕውነት ነው! ምክንያቱም እኔ ራሴ ዕድገቴ እንደዚያ ስለኾነ፤ ከሕብረተሰቡ ጋር መግባባት አልቻልኩም! እኔ ግልፅ ነኝ!፤ ዕውነትን ነው የም ናገረው፤ ሲበዛ ደፋርም ነኝ 'ና ሁላችንም የዚኽ ዓይነት ባሕሪ ስላለን ብቻ እንጂ፤ ክፉ ኾነን አይደለም!።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ግልፀነት እኮ እንዳውም ጥሩ ነው ወንድሜ ቀጥልበት በግልፀነትህ ጎበዝ
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ...አዎን ውዴ ትክክል ነሽ! ይሁን እንጂ፤ ለ'ኛ ሕዝብ ግልፅነት አለርጂኩ ነው 'ና እኔ በዚኽ በእጅጉ ተጎድቻለሁ!።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
@@abebetaddesse4953 እሺ አሁን እንዴት ሆንክ ራሰህን ቻልክ
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ...እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ! የሚገርምሽ ደግሞ በሥራ 'ና ተግባር ጎበዞች ነን! ስለዚኸ አንወድቅም!።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
@@abebetaddesse4953 እውነት ነው ከምንም በላይ ፈጣሪም ይረዳል በርታ ወንሜ
@jarrimesfin884
@jarrimesfin884 2 года назад
ካደግን ብሀላ ፈተናችን ይበዛል ከግቢው ከወጣ በሁዋላ ማለት በህብረተሰቡ ምክንያት በገዛ ቤተሠብ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
Never heard of your organisation. Where are you located?
@novelethio9891
@novelethio9891 2 года назад
አስተማሪ ፕሮግራም !!
@alexstesema2946
@alexstesema2946 2 года назад
ኢትዮጵያን ከፈተ ባለ ድል አለት አይዛሸ አገር
@genetmamo7236
@genetmamo7236 2 года назад
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@deguayalew2696
@deguayalew2696 2 года назад
Like me, you are growing pls take easy it was so nice time for me /At Felegearz D/Markoss/
@amareworku3784
@amareworku3784 2 года назад
I can imagine the culture missed out like greeting, language communication Amharic with nation, when they gare out side world. Even my self when i go back home it's hard to understood , Amharic language F°°°k up which is extremely sad. I am not sure wether they thought them the kids in term of culture, greeting, other staffs or things TV show in generally many aspects, i do really touched what they been through, slam organization need to improved, if i am wrong sorry, some any can correct or explain to me with polite word.
Далее