Тёмный
David Frew
David Frew
David Frew
Подписаться
መልካምነት ለራስ ነው
You do good not for any one but your self
If you want to help call me i could do more if you could help
(መርዳት ለሚፈልግ)
+251944176761
Комментарии
@ZeynebS-i6f
@ZeynebS-i6f 5 дней назад
Egergawe medeyana gedayoche temakrewe newe laboche
@hannaatena7844
@hannaatena7844 8 дней назад
እግዚአብሔር የረዳህ ሰዉ ነህ አይዞክ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር የልብክህን ያያል በርታ🎉🎉🎉🎉
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 11 дней назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢💔💔💔💔
@senehiwotetewabe4780
@senehiwotetewabe4780 11 дней назад
መድሀኒአለም እንባሽን ያብስልሽ ጠላቶችሽ ያልቅሱልሽ
@workalembekelebete6791
@workalembekelebete6791 11 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nuneshnunesh5117
@nuneshnunesh5117 11 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZeynbayesufZia
@ZeynbayesufZia 11 дней назад
ልጁ ከመገደል አያልፍም ጠብቁ ዝብላቸችሁ
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y 12 дней назад
እባክህ አለም ሰገድ ይሄ ሰውዪ ከተለቀቀ እንኳን ለሷ ባጠቃላይ ለአኢትዪጵያ ህዝብ ጠላት ነው አኢትዪጵያ ዉስጥ ህግ የለም ገንዘብ ያለው ብቻ ነው የሚኖረው ወዴት ሄደን ፍትህ እንጠይቅ ግራ ገባን ልጆቻችንን የት ይዘን እንጥፉ እባክህ አለም ሰገድ ፍትህ አሰጠን በፈጠረህ
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y 12 дней назад
ውይ አሁንስ የኢትዪጵያ ፍርድ ግራ ገባን ምነው ውድ ፕሬዝደንት ዝም አሉ ሴት አይደሉም ሴት ልጅ የሎትም ሴት እናት የሎትም ምነው የዚች እናት እንባ አያሳዝኖትም የህፃኗስ ደም አያሳዝንም አረ ባኮትን ፍትህ ስጡን
@mekonnen-mi8wj
@mekonnen-mi8wj 12 дней назад
ሄበኔ የማይወለደውን ከምጥ የበለጠውን የወሲብ ትግል በሽንፈት ደምድመሽዋል። ለራስሽም ድምፅ እንዳትሆኝ አሽዋና ጠጠር ሞሉብሽ። ደምሽ እንደአቤል ደም ገዳዩን ይጠራል ።አንች ብትሞችም ደምሽ ይናገራል።
@MohamadHussein-tl9ip
@MohamadHussein-tl9ip 12 дней назад
አላህ ሶብር ይስጥሽ እናቴ
@jemo5716
@jemo5716 12 дней назад
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር የምሬን ነዉ እግዚአብሔር እየተዋጋልሽ ነዉ እግዚአብሔር የሔቨንን ደም አይቷል እግዚአብሔር የሔቨንን ሠቆቃ አይቷል አይዞሽ ልጀ🙏🙏🙏
@MekdesAlemnew-ud7vm
@MekdesAlemnew-ud7vm 12 дней назад
መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ የውነት አምላክ አንችንም ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 12 дней назад
ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ የኔ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርች😢😢😢😢
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 12 дней назад
ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@hayu6054
@hayu6054 13 дней назад
ይሄ ሰው መቀጣጫ መሆን አለበት ከዚህ ቡሃላ ይበቃ የፃናትና የሴቶች ጥቃትና ሞት ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሁሉም ተበዳይ
@munatadesse479
@munatadesse479 13 дней назад
በቃ ይበለን መድሃኒያለም አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ አሌክሶ እውነት ብለሃል አስተማሪ የሆነ ቅጣት ባደባባይ ፍርዱን ያግኝ
@user-ue9so9cr8o
@user-ue9so9cr8o 13 дней назад
AYZOSH , Ferari yatsnash
@Khadijah-s1e
@Khadijah-s1e 13 дней назад
1:08 ok
@HiwotEshete-ew5we
@HiwotEshete-ew5we 14 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@lenalena5192
@lenalena5192 14 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ የፈጠራት እግዚአብሔር መልሱን ይሰጥሻል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም😢😢😢😢
@mulatzeleke1316
@mulatzeleke1316 14 дней назад
እግዚአብሔር የህፃናትን ደም ያውጣ የዚች ህፃን ደም እንደ አቤል ደም በአምላኳ ፊት ይጩህና የእናትየዋንም እንባ ያብስ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 14 дней назад
አይዞሽ እምባሽ ፈሶ አያቅም ልጅ ንፁሁ ናት ምንም አታቅም😢😢😢 ፍትህ ፍትህ እያላን በሄቬን ይብቃ እንበል😢😢😢
@HayatHayat-b5e
@HayatHayat-b5e 14 дней назад
የሔቨን እናት አይዞሺ እባይ ፈሶ አይቀርም በርች ለጥላቶችሺ አገትሺን አትዲፈ ጥላትሺን አይንሺ እያየ ይደፈ 🥺
@HayatHayat-b5e
@HayatHayat-b5e 14 дней назад
ይሔ ጋዜጠኛ እዉነት የእዉነት ቋሚናዉ እዲሜና ጤና ይሰጥህ የኔወዲም
@SifrashSisay
@SifrashSisay 15 дней назад
እመቤታችን ከሀዘንሽ ታፅናሽ የኔ እናት
@mimidadhi1960
@mimidadhi1960 15 дней назад
Yiiii gedel
@mimidadhi1960
@mimidadhi1960 15 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuffffff
@user-ec1ww7zc4c
@user-ec1ww7zc4c 15 дней назад
ጠያቂውእራሱ ፊት ለነሱነው ሰቶቸዋል ያሳችናል ፈጣሪይፍረዳችሁ
@ElsabetAsrat
@ElsabetAsrat 15 дней назад
Tebareke eyoha
@ElsabetAsrat
@ElsabetAsrat 15 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 15 дней назад
የኔ እናት አይዞሽ እኛም አለቀስን ምን እናርግሽ ከባድ ነው እግዜር ያጽናሽ
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f 15 дней назад
ፍትህ ከውስጣችን ለማጠፋው ለትንሿ ቆጆ ልጅ ለሄቨን
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f 15 дней назад
አይዞሽ እውነት ይዘገያል እጂ አይቀርም ተደፋፍኖ
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f 15 дней назад
የኔናት አጀቴን በላሽው ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም አዝናለሁ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 16 дней назад
አይዞሽ የሔፕን እናት አላህ ምንጊዜም ከውነጋ ነው አይዞሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንሽ ነው አላህ ፍርዱን ይስጥልን አሚን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን 😂😂😂
@Sarah-t9k7n
@Sarah-t9k7n 11 дней назад
አሁንምኑያስቃል😢😢😢
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 16 дней назад
እረጅምእርሜይስጥአላህአለምሰገድየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 16 дней назад
ፍትህለሔበንፍትህለሔበን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@amenaamena810
@amenaamena810 16 дней назад
ትክክክ.ዉዴም.እኔግን.ሀሳብ.አለኝ.ተመግዴል.ይልቅ.እቃዉን.ቆርጦ..ሜሰታቀፍነበር.ባዴባባይቢቆርጥ
@martamequanint3453
@martamequanint3453 16 дней назад
Sma enjy ekaw koret koret biyadergut min yimeselachiwal
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 16 дней назад
@@martamequanint3453 mulwn mayet feligesh nw
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 13 дней назад
ሙሉውን ለቅቄዋለሁ በብዙ ሰው ጥያቄ መሰረት ማየት ትችያለሽ
@kehalits556
@kehalits556 16 дней назад
ፍጣሪ ያፅናሽ የኔ አናት
@سالمالفروي-ع3ح
@سالمالفروي-ع3ح 16 дней назад
አይዞሽ የእኔ ውድ እህቴ የውጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገለዋለል
@rahelelias2123
@rahelelias2123 17 дней назад
Ayzoshe eheta egziabehair amlak xenatun yeseteshe ❤gen eheta ande neger lenegershe hulegeza selekeshen record gar aderegew sesadebushe maserega yehoneshal ayzoshe ahunem fetehe Le faveven 😭😭😭😭😭
@Saratakliye
@Saratakliye 17 дней назад
ሺህ አመት ኑርልን አባቴ❤❤❤
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 17 дней назад
አይይይ እኔግን ለምንድነው ደጋግሜ የማየው😭😭😭😭
@Maza-u4d
@Maza-u4d 17 дней назад
እግዚብሔር የእውነትአምላክይፋርድልሻል ናአይዞሸየእርሱፋርድእሳትነው።እንባሸንያብሳል❤❤❤
@NajatNajat-y1b
@NajatNajat-y1b 17 дней назад
አይዞሺ የኔውዲ ፍትህ ታገኛለሺ ኢሻአላ አችንም አላህ ያበርታሺ የኔውዲ
@danielhaile1925
@danielhaile1925 18 дней назад
እባካቹ ያልተርጋገጠ ወሬ ይዛቹ :: አትቀባጥሩ :: ከሀኪሞችም :የተረጋገጠ : ማስረጃ አልታየም : ለሰው ዝምብሎ : በተገበስበሰና : አንዱን ወጋን ብቻ : በስሜት ሚድያ ላይ ተጠቅሞ : እሪ ማለት : ዋጋ የሎውም :: እፈርበት : ዝምበል አንተም አታውቅም : እግዚአብሄር : ሀቁን ያወጣዋል ::
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 16 дней назад
ምን ያህል እርግጠኛ ኖት የልተረጋገጠ መረጃ ስለመሆኑ
@serawithagostaddese860
@serawithagostaddese860 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤ I love you beke merga
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 18 дней назад
አረ ሠወቹ በደብ እየቃዡነዉ ወድም ተብየዉ አልሞተችም ብሎል አላህ ደባዋን በነሡዉ አፍ ያዉጣዉ 💔💔💔😭😭😭