Тёмный

በ እዩሃ ሚድያ በድጋሜ ለሄቨን እናት የተደረገላት ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አይቶ ዝም እንዳይል እንዳይረሳ eyoha media እናበረታታቸው 

David Frew
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 127   
@HayatHayat-b5e
@HayatHayat-b5e Месяц назад
ይሔ ጋዜጠኛ እዉነት የእዉነት ቋሚናዉ እዲሜና ጤና ይሰጥህ የኔወዲም
@سالمالفروي-ع3ح
@سالمالفروي-ع3ح Месяц назад
አይዞሽ የእኔ ውድ እህቴ የውጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገለዋለል
@SifrashSisay
@SifrashSisay Месяц назад
እመቤታችን ከሀዘንሽ ታፅናሽ የኔ እናት
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Месяц назад
የኔ እናት አይዞሽ እኛም አለቀስን ምን እናርግሽ ከባድ ነው እግዜር ያጽናሽ
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s Месяц назад
ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ የኔ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርች😢😢😢😢
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 месяца назад
እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ይፍርድልሻልና አይዞሽ የእርሱ ፍርድ እሳት ነው። እንባሽን ያብሳል።
@munatadesse479
@munatadesse479 Месяц назад
በቃ ይበለን መድሃኒያለም አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ አሌክሶ እውነት ብለሃል አስተማሪ የሆነ ቅጣት ባደባባይ ፍርዱን ያግኝ
@jemo5716
@jemo5716 Месяц назад
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር የምሬን ነዉ እግዚአብሔር እየተዋጋልሽ ነዉ እግዚአብሔር የሔቨንን ደም አይቷል እግዚአብሔር የሔቨንን ሠቆቃ አይቷል አይዞሽ ልጀ🙏🙏🙏
@fatumm7558
@fatumm7558 2 месяца назад
አላህ ይፍረድሽ የኔ እናት የበደለኛ እንባ ይዘገያልእጅ መሬት ጠብ አይልም ኢንሻአላህ መልስ ከጌታሽ ጠብቂ ያንች ልብ ብቻ ሣይሆን የኔም ልብ ተሰብሯል ያረብ ቢረህመትክ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 Месяц назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢💔💔💔💔
@masitewalalemu
@masitewalalemu Месяц назад
አይዞሽ የኔ እህት ሆድ አይባስሽ ተጽናኝ አምላክ አለ እመብቴ ያምላክ እናት አለች የንጽህ የሄበን ደም በከንቱ አይቀርም አምላክ ሆይ ፍትህ ለሄቨን
@christiantekele3337
@christiantekele3337 2 месяца назад
ካልተገደለ እንኳን እሷ እኛም እንቅልፍ አይወስደንም!!
@fguiithuii-qd1tz
@fguiithuii-qd1tz 2 месяца назад
ሞት እኮ ለሱ ብጤ አረመኔ እረፍት ነው መጀመሪያ ልጅቷን እዳሰቃየ መሰቃየት አለበት😢
@ינגוסהאינגדה
@ינגוסהאינגדה 2 месяца назад
ትክክል😢😢😢
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 2 месяца назад
@@christiantekele3337 አሁንማ እንዳይረሳ እፈራለሁ
@Sali-qi9qz
@Sali-qi9qz Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ መፅናኛውንይስጥሽእህቴአይዞሽእፍትህለሄቭን
@NajatNajat-y1b
@NajatNajat-y1b Месяц назад
አይዞሺ የኔውዲ ፍትህ ታገኛለሺ ኢሻአላ አችንም አላህ ያበርታሺ የኔውዲ
@tigaethio
@tigaethio Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ያጸናሽ ፈጣሪ ፈረድን እግዚአብሔር ይስጥ
@Saratakliye
@Saratakliye Месяц назад
ሺህ አመት ኑርልን አባቴ❤❤❤
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 Месяц назад
ውይ አሁንስ የኢትዪጵያ ፍርድ ግራ ገባን ምነው ውድ ፕሬዝደንት ዝም አሉ ሴት አይደሉም ሴት ልጅ የሎትም ሴት እናት የሎትም ምነው የዚች እናት እንባ አያሳዝኖትም የህፃኗስ ደም አያሳዝንም አረ ባኮትን ፍትህ ስጡን
@lenalena5192
@lenalena5192 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ የፈጠራት እግዚአብሔር መልሱን ይሰጥሻል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም😢😢😢😢
@kehalits556
@kehalits556 Месяц назад
ፍጣሪ ያፅናሽ የኔ አናት
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly Месяц назад
አይዞሽ እምባሽ ፈሶ አያቅም ልጅ ንፁሁ ናት ምንም አታቅም😢😢😢 ፍትህ ፍትህ እያላን በሄቬን ይብቃ እንበል😢😢😢
@HayatHayat-b5e
@HayatHayat-b5e Месяц назад
የሔቨን እናት አይዞሺ እባይ ፈሶ አይቀርም በርች ለጥላቶችሺ አገትሺን አትዲፈ ጥላትሺን አይንሺ እያየ ይደፈ 🥺
@semirahussen574
@semirahussen574 2 месяца назад
በትክክክል የኔ አሳዛኝ ፍትህ ፍትህ ሔቨን😭😭😭😭😭
@Maza-u4d
@Maza-u4d Месяц назад
እግዚብሔር የእውነትአምላክይፋርድልሻል ናአይዞሸየእርሱፋርድእሳትነው።እንባሸንያብሳል❤❤❤
@MekdesAlemnew-ud7vm
@MekdesAlemnew-ud7vm Месяц назад
መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ የውነት አምላክ አንችንም ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢
@mulatzeleke1316
@mulatzeleke1316 Месяц назад
እግዚአብሔር የህፃናትን ደም ያውጣ የዚች ህፃን ደም እንደ አቤል ደም በአምላኳ ፊት ይጩህና የእናትየዋንም እንባ ያብስ
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr 2 месяца назад
ኤሄ ሰዉዮ ብዎጠ ሴቶችን ይጨረሰል መገደል አለበት ;;
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds Месяц назад
እረጅምእርሜይስጥአላህአለምሰገድየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SaraAman-o5l
@SaraAman-o5l Месяц назад
አረ ኢትዮጵያውያን ዝም አትበሉ ፍትህ በሉ አታሳዝናችሁም ያረብ አይዞሽ የኔ እናት
@fatumm7558
@fatumm7558 2 месяца назад
አላህ ፅናቱን ይሥጥሽ የኔ እናት
@LebibaLebib
@LebibaLebib 2 месяца назад
እወነት ነው በቃንን የህፃናት ሞት የእናቶች ስብራት ሊቆም ይገባል በቃቃቃቃንንን
@tigermohamad1663
@tigermohamad1663 2 месяца назад
ምን ብየ ልፃፍ እ/ር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ፍትህ ከፈጣሪ ጠብቂ ልቤ ተሰብርዋል
@HanaSime-hn3nb
@HanaSime-hn3nb 2 месяца назад
እውነት ነው እንደዚህ አይነት አሰቃቂና አስነዋሪ ድርጊት በቃ ሊባል ይገባል ፍትህ ለህፃኗ ፍትህ ለሄቨን
@Shewa2219
@Shewa2219 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፍጣሬ ያፁናሽ እህቴ
@mekdistadse1638
@mekdistadse1638 Месяц назад
ጌታ ይፍረደው አመመን ልቤ ተሰበረ ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ካላገኘን አንተኛም አይዞሽ
@standfortruth4618
@standfortruth4618 2 месяца назад
በየቤቱ ስንት ፍትህ አጥቶ እያለቀሰ ያለ ብዙ ነው ፍትህ ከፈጣሪ እንጅ ከፍርድ ቤት ከቀረ ቆየ አይዞሽ የኔ እህት
@MohamadHussein-tl9ip
@MohamadHussein-tl9ip Месяц назад
አላህ ሶብር ይስጥሽ እናቴ
@amenaamena810
@amenaamena810 Месяц назад
ትክክክ.ዉዴም.እኔግን.ሀሳብ.አለኝ.ተመግዴል.ይልቅ.እቃዉን.ቆርጦ..ሜሰታቀፍነበር.ባዴባባይቢቆርጥ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Месяц назад
አይዞሽ የሔፕን እናት አላህ ምንጊዜም ከውነጋ ነው አይዞሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንሽ ነው አላህ ፍርዱን ይስጥልን አሚን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን 😂😂😂
@Sarah-t9k7n
@Sarah-t9k7n Месяц назад
አሁንምኑያስቃል😢😢😢
@BERATayer-b6y
@BERATayer-b6y 2 месяца назад
በሄቨን ይብቃ የህፃናት መደፈር በቃ እንላለን
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Месяц назад
አይይይ እኔግን ለምንድነው ደጋግሜ የማየው😭😭😭😭
@hawaindris7028
@hawaindris7028 2 месяца назад
አላህ ያፅናት😢😢😢😢
@TsigeredaMikre
@TsigeredaMikre 2 месяца назад
ኢዮሀሚዲያ በጣም ትክክልነህ በጣም ጎበዝ
@mekakonjomekakonjo7638
@mekakonjomekakonjo7638 Месяц назад
የኔ እህት ፈጣሪ ኡነቱን ያውጣልሽ 😭😭 እህህህ
@ElsabetAsrat
@ElsabetAsrat Месяц назад
Tebareke eyoha
@زهره-ع1ج
@زهره-ع1ج Месяц назад
እርርርርርር አላፍር ብለው በአለም ሰው መቀለድ ጀምረዋል ወድምና ሚስት ተብየዋ እኛንም አሳመሙን አላህ ይፍርድባቸውና
@girma-y3b
@girma-y3b 2 месяца назад
የኢትዩጵያ መንግስት ሴት ሚንስትሮች፤ ሴት ዳኞች፤ ሴት ፓሊሶች የህፃን ሄቨን ጉዳይ ትኩረት ህዝብ ከዳኛ ብቻ ሳይሆን ከፈጣሪውም ቅጣቱን ይጠብቃል ፡፡
@f-io7sj
@f-io7sj 2 месяца назад
ፍትህ ራህመት እዝንት ከአላህ 😢😢😢😢😢አይዝሺ
@غلابالقرني-ض6ه
@غلابالقرني-ض6ه 2 месяца назад
ወይ የንእናት አዢሺ ፊጣር እባሺን ያብስልልሺ እናትየ አዢሺ የንዉድ ክርስቱስ አለ
@funtimewithdav
@funtimewithdav 2 месяца назад
Eyoha media tanks for the information
@benadegefa8252
@benadegefa8252 Месяц назад
በሰፈርሽው ቁና ተሰፈሪ የአውሬው ሚስት አንችንም ባልሽንም ህጻናትን የሚወድ የህጻናት አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 2 месяца назад
አላህ ሀቅሽን ያዉጣልጅ እህቴ ኢቲዮፒያላይ ፍርድ የለም አላህ ይፈርድልሽ
@سالمالبشر-ه2ه
@سالمالبشر-ه2ه Месяц назад
Fetari yasnash ehti 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Kebad new
@FikertteMimi1974
@FikertteMimi1974 Месяц назад
እባክህ አለም ሰገድ ይሄ ሰውዪ ከተለቀቀ እንኳን ለሷ ባጠቃላይ ለአኢትዪጵያ ህዝብ ጠላት ነው አኢትዪጵያ ዉስጥ ህግ የለም ገንዘብ ያለው ብቻ ነው የሚኖረው ወዴት ሄደን ፍትህ እንጠይቅ ግራ ገባን ልጆቻችንን የት ይዘን እንጥፉ እባክህ አለም ሰገድ ፍትህ አሰጠን በፈጠረህ
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie Месяц назад
ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@hayu6054
@hayu6054 Месяц назад
ይሄ ሰው መቀጣጫ መሆን አለበት ከዚህ ቡሃላ ይበቃ የፃናትና የሴቶች ጥቃትና ሞት ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሁሉም ተበዳይ
@AlemituAlemitumena
@AlemituAlemitumena 2 месяца назад
አይዞሽ እናቴ
@hmmn2173
@hmmn2173 2 месяца назад
የአለሃ 💔💔
@HlemaHasan
@HlemaHasan 2 месяца назад
አረመኔ ቤተሰብ ናቸው ዝም አንልም ፍትህ ፍትህ
@teklehadgu2023
@teklehadgu2023 2 месяца назад
yigedel yehulum ysew fitret yigedel
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 месяца назад
EGZIABHER yirdash yene ENAT!
@hermonberhane5374
@hermonberhane5374 2 месяца назад
Eway haftey 😢lebka zesber 💔haftey natey amlak mesaki yekun pls hagzwa yehwat ab Ethiopia zelkum seb hegi 🇪🇷
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f Месяц назад
አይዞሽ እውነት ይዘገያል እጂ አይቀርም ተደፋፍኖ
@ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ
😢አይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪየ ሁየየየየ አይዞሽ የኔ እናቱ
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 2 месяца назад
እቺ እህት የወረደባት መከራ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው። የሰዋቹ ጭንላት ግን ይገርማል ጩህቴን ።
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 2 месяца назад
ትክክል
@AsterZeamanuel
@AsterZeamanuel 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እንባሽ ፍሬ እያገኘ ነው ይታበሳል
@TesifayeGemachu
@TesifayeGemachu 2 месяца назад
እግዛብሄር ፅናቱን ይስጥሽ።
@غلابالقرني-ض6ه
@غلابالقرني-ض6ه 2 месяца назад
የንየዉድ ፈጣሪ ያግዠሺ
@LebibaLebib
@LebibaLebib 2 месяца назад
ያረብብ ድረስልንን
@rere7887
@rere7887 2 месяца назад
❤❤❤❤እውነት ነው ይገደል
@hmmn2173
@hmmn2173 2 месяца назад
አረ ይገደልልልልል
@GtgfVyhdg
@GtgfVyhdg 2 месяца назад
እህቴፈጣሪጣጥናሽ❤❤❤❤❤
@እሙቢላልቻናል
@እሙቢላልቻናል Месяц назад
ይቀጣ ይገደል የገደለ ይገደል ነው በሀይማኖትም
@HlemaHasan
@HlemaHasan 2 месяца назад
የኢትዮጲያ ህዝብ ዝም አትበሉ ፍትህ ወድሙም ለህግ ይቅረብ እባካችሁ
@senehiwotetewabe4780
@senehiwotetewabe4780 Месяц назад
መድሀኒአለም እንባሽን ያብስልሽ ጠላቶችሽ ያልቅሱልሽ
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 месяца назад
ምንድን ነው 25 ዓመት እስራት የእድሜ ልክ እስራት መሆን አለበት።
@DavidFrewtheethiopean
@DavidFrewtheethiopean 2 месяца назад
25 አመት ቫኬሽን ነው
@abebakasa349
@abebakasa349 2 месяца назад
betam yasaznal😢😢😢😢😢
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds Месяц назад
ፍትህለሔበንፍትህለሔበን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@almaz4119
@almaz4119 2 месяца назад
Ayzosh 😭😭😭😭
@FaFa-d7j
@FaFa-d7j 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይፍረድ
@AsterZeamanuel
@AsterZeamanuel 2 месяца назад
እውነት ነው
@Khadijah-s1e
@Khadijah-s1e Месяц назад
1:08 ok
@nuneshnunesh5117
@nuneshnunesh5117 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumm7558
@fatumm7558 2 месяца назад
በአደባባይ በሥቅላት በሞት ይቀጣለን
@abduabdulah2865
@abduabdulah2865 2 месяца назад
እናተወሬብቻየኢትዮጺያፈሪዲ።የደዚህአይነት😂ጥቃት😂ሳኡዲአረቢያ😂ቢሆን😂ተገሎነበሪ😂አይዞሽየኔናትእሱምየስራ😂ውንይስጠው😂እንጂ😂ፊሪዲ😂አያቁም
@asteralemseged281
@asteralemseged281 2 месяца назад
😭😭😭😭💔💔
@LubeE-m9f
@LubeE-m9f Месяц назад
የኔናት አጀቴን በላሽው ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም አዝናለሁ
@YusraAbu
@YusraAbu 2 месяца назад
አለይርደሽ
@abebakasa349
@abebakasa349 2 месяца назад
azosh ehtye metsenanatu ystesh fet yet ale beleshenew gen yefetariy ferediy yestachew
@ZeynbayesufZia
@ZeynbayesufZia Месяц назад
ልጁ ከመገደል አያልፍም ጠብቁ ዝብላቸችሁ
@LemlemTekle-h1v
@LemlemTekle-h1v Месяц назад
AYZOSH , Ferari yatsnash
@mimidadhi1960
@mimidadhi1960 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuffffff
@سلام-ط3ه
@سلام-ط3ه 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@juliamulugeta3672
@juliamulugeta3672 2 месяца назад
የበቀል አምላክ እርሱ ይበቀላል
@LidiyaMahamed
@LidiyaMahamed Месяц назад
በቃ የሄቨን ጥቃት ይገል
@فوزيهعمر-ج6م
@فوزيهعمر-ج6م 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤
@medinaDawd
@medinaDawd 2 месяца назад
አይዞሽ
@GahgBffy
@GahgBffy 2 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@حبيبشبايو
@حبيبشبايو 2 месяца назад
Bexam yazazinal dingil mareyam tsinatu tisxish azosh isu kazam biwoxa igadalal manor aychiliim
@PainkillerBetel
@PainkillerBetel 2 месяца назад
THAT'S WHY I'M CHOOSE THE BEAR 🐻 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mimimama2065
@mimimama2065 2 месяца назад
Ayi min yibalal
Далее
ደረጀ ከበደ
1:47:50
Просмотров 675