Тёмный
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться
Ammanuel Montreal Evangelical Church
Website: www.ammanuel.org
Sermons (Audio, Video) in Amharic
Worship
Bible (Amharic, English)
Articles

እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል። 1 የዮሐንስ መልዕክት 3:10
Ammanuel Montreal Evangelical Church
53:45
2 месяца назад
Комментарии
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j Час назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise День назад
@geneteden4343
@geneteden4343 День назад
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን እኔ ስለ ራሴ እና ልጆቼ ንብረቴ መማገት ከሂወቴ በኢየሱስ ስም ይወገድ እግዚአብሔር ጠበቃዬ ነው ጠበቃዬ ይሁን ለልጆቼ እና ንብረቴ እግዚአብሔር እራሱ ጠበቃ ይሁንንንን አሜን 🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተማጋቻችን ጠበቃችን ጌታ እየሱስ ነው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በስደት አገር ሁለቴ ጠበቃ ቀይሬ ግን ጉዳዬ እንደ ተዘጋ ነው እኔም እጅግ ሳትኩኝ ብዙ ለማስረዳት ተናገርኩ ብዙ ዶክሜንትም ሰበሰብስኩ 🤔ኦ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ከሁኔታ አውጣኝ ለራሴ እንዳልማገት እርዳኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️ይህ ስብከት ደጋግሜ ሰማሁት ስለራሴ የሚናገርም መሰለኝ 🤔ደግሞም የራሴ ትክክለኛ ሂወት ነው 🤔እኔ ኤርትራዊ ነኝ በ ኢትዮጵያ ፓስፖርት ከ ኢትዮጵያ ወደ ምኖርበት አገር መጣሁ ቤተሰቤም በተመሳሳይ ሌሎች ኤርትራውያንም አለን አንድ ነን በኢትዮጵያ ፓስፖርት ነው የመጣነው ነገር ግን ሁላችንም የምንችለው ማስረጃ አቀረብን እኔም አለኝ የምለው አቀረብኩ ለእኔ ለይተው ለሁሉም የመኖርያ ፍቃድ ሰጥዋቼው እኔም ለማስረዳት ብዙ ጣርኩ ብዙ ዶክሜንት ከ ኤርትራ ቤተሰብ እየላከልኝ አስገባሁ ብዙ ታገልኩ ግን አንቀበልም አሉኝ እኔም ታገልኩ ለማስረዳት አልሆነም በተለይ ሁለተኛ ጠበቃ እርግጠኛ ኤርትራዊ እንደሆንኩ አስረግጣ ብዙ ተከራክራ አመሳክራ ዶክሜንት እንዲሁም እዛው አገር የሚኖሩ አጎቶቼ ማንነት ኤርትራዊ እንደሆነ ብዙ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ፓስፖርት እንደሚመጡ አመሳክራ ተከራከረች ግን ደግሞ ሰሚ አጣች 🤔ያም የሆነው እኔ ከጌታ እግር ስር ፍቅር ተስፋ ፀሎት ፈቀቅ ስላልኩ ነበር ዛሬ ይቅር ይበለኝ በእኔ ባለማስተዋል ልጆቼ በናፍቆት እንዲጨነቁ በፈረድኩባቼው ፍርድ ጭምር ጌታ ይባርክህ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበለጠ ለእግዛብሔር ሕዝብ መላሽ ያድርግህ አንተ የእግዚአብሔር ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር ደግሞ የአንተ ቤት ይሰራል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise День назад
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 День назад
God bless you pastor ❤❤❤❤amen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 День назад
Ameeeeeen ameeeeeen hlluya
@yordanoswoldeab6560
@yordanoswoldeab6560 2 дня назад
Thank you pster God bless you with your families. The best message ever.
@geneteden4343
@geneteden4343 3 дня назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንዛሬ ምርክዬን ሰይጣን ይጥላል 1.የፀሎት ፀጋዬ (ሐይሌ )2. እዉነቴን 3. ልጆቼን 4.ቤተን 5.አእምሮዬ ከነልጆቼ ወንድም እህቴ አእምሮ አችን 6. መኖርያ ፍቃዴ 7.ስራ እና የገቢ ምንጭ እንዲሁም የልጆቼ ወንድሞቼ ቢዛ የስራ በር የውጭ በር እንዲሁም ጤናችን ውበታችን ፍቅራችን ሰላማችን ልጆቼ እኔን ማክበር መታዘዝ እንዲሁም የልጅቼ ፍቅር በረከት ጤና ውበት ፀጉራቼው ጋር ያለ ሞገስ ቅባት እሰይይይይይይይይይ ደስ ሲል ብዙ በረከት ነበረኝ የበለጠ ሆነልኝ በእጥፍ ተመልሶልኝ ተመልሶልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 4 дня назад
Betam denke temert tebarak
@AlemNimani
@AlemNimani 4 дня назад
ዘመን ይተባረ ይሁን አምንን ሃሌሉያ
@eyasugensa
@eyasugensa 4 дня назад
ከዘጠኝ አመታት በኋላ ትኩስ መልእክት
@liyagashaw549
@liyagashaw549 4 дня назад
እግዚአብሔር። ይባርክህ ፓስተር ።
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
እግዚአብሔር መውጭያ አለው ለእኔ ለልጆቼ ለበተሰቤ ለእኔ ለሆነ በሙሉ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንንንን ንንንንንንን ንንንንንንንንን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 дня назад
GBU more and more
@LidiyaReshadAbabilo200
@LidiyaReshadAbabilo200 4 дня назад
አሜን አሜን❤❤😢
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 4 дня назад
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
@alem8640
@alem8640 4 дня назад
Amen geta yibarkih Pastor
@jesusislord4268
@jesusislord4268 4 дня назад
አሜንንን።🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@elsasolomon9655
@elsasolomon9655 4 дня назад
Amen
@geneteden4343
@geneteden4343 4 дня назад
መንፈሳዊ እውርነት አጋጥሞኝ ብዙ ዋጋ ከፍያሎህ 😨እግዚአብሔር ራርቶልኝ የመጨረሻ መጥፍያየ ሲደርስ ከነ ልጆቼ እና ንብረቴ ሂወቴ ጣልቃ ገባልኝ እና ያለፍኩበት ዘመን በከንቱ ማስተዋል አጥቼ እንዳለፍኩት ሳስብ እጅግ አዘንኩኝ
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 4 дня назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ !!!!🎉🎉❤❤❤
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 4 дня назад
👏👏👏👏👏👏👏
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 4 дня назад
Amen 🙏
@ShitaShi
@ShitaShi 5 дней назад
አሜን
@aregashgamlak9679
@aregashgamlak9679 5 дней назад
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ።
@zed8788
@zed8788 5 дней назад
አሜን መለኮታዊይ ጉብኝት በደጅ ነው ;;;እግዚአብሔር ይጎበኘኛል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 5 дней назад
ዝሙት ምን የማይመስለው ትውልድ ነው የተፈጠረው የፈረንጅ ተጠራርገው ከቤተ እግዚአብሔር ወጥተው ቤተክርስቲያን ባዶ ያስቀረ ትምህርት ተወሮ እግዚአብሔር የንስሐ የመመለስ ግዜ ይሁንልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@geneteden4343
@geneteden4343 5 дней назад
አሜንንንንንንንንን ወጥመድ ተሰበረ ከሁሉም ግዛቴ በሙሉ ነፃ ወጣ አሜንንንንን ራአያችን ሰይጣንና ሰዎች ሊገድሉት ልያጠፉት አይችሉም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 дней назад
ተባረክ ተጠቅሜበታለሁ ፅጋው ይበዛልን እጠቀምበታለሁ 🥰 በጣም ጥሩ በየጊዜው የሚስፈልገን ትምህርት ነው 🕊️👌: እንደግለስብ 🙏 እንደቤተስብ 🙏 እንደህብረተስብ🙏 እንደሃገር🙏👍 ፖስተር ይሱ ሁሌ የሚስፈልገንን የመንፈስሳዊ ምግብ ሰው የሚረገንቃል ስለምታካፍለን ፅጋው ስለበዛለት እግዚአብሔር ይመስገን : 🫶🙏 እንግድህ እኛም የስማነውን የእግዚአብሔር ቃል ሰሚ ብቻ ሳንሆን በህይወት በተግባር የምናውልበት ፅጋውን ያብዛል 🕊️😇🥰🙏 መልካም ቀን
@AbdissaWorkneh-iz4jh
@AbdissaWorkneh-iz4jh 7 дней назад
ትምህርት በጣም ዲንቅ ነው ከልብ ተምራለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ በረታ
@jemo5716
@jemo5716 8 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳሕ ለአነጋገርሕ
@aregashgamlak9679
@aregashgamlak9679 8 дней назад
አሜን
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 8 дней назад
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 8 дней назад
amen Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fs5rj1tw1t
@user-fs5rj1tw1t 8 дней назад
Pastor tanks alote god halp an time
@alemneshbekele9644
@alemneshbekele9644 9 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@alem8640
@alem8640 9 дней назад
Amen geta yibarkh pastor
@ggghhh9965
@ggghhh9965 10 дней назад
Geta eyesus yibarki Tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@LidiyaReshadAbabilo200
@LidiyaReshadAbabilo200 10 дней назад
Amen amen❤🎉🎉
@alem8640
@alem8640 10 дней назад
Pastor geta yibarkih
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 10 дней назад
እኔ የሚገርመኝ፡ እንሰብከዋለን፡ ማለት ለሌላ እንለዋለን፡ ለምንድነው ግን፡ በመጀመርያ በራሳችን፡ ላይ እኛ ፡ የማንተግብረው፡ ማለቴ ፡ ለምን ኣርኣያ፡ ኣንሆንም። ለምሳሌ ብዘለዋውያን 19፦ 27 እንዲህ የሚል የእግዚኣብሄ ትእዛዝ ኣለ ፡ የራስ ጸጉራችሁን ዙርያውን ኣትከርክሙት፡ ጢማችሁንም ዙርያውን ኣትቅረጡት። ይላል ፡ ስለዚህንስ ኣስተውለን እንውቃለን ወይ? ኣሁን ዘመን ኣመጣው ፋሽን ሆኖ ያለው፡ ኣታድርግ ካለ ኣታድርግ ኣይደለም፡ ወይ? እባካችሁ በተለይ ኣገልጋዮች ፡ መጋቢዎች ፡ ኣስተማሪዎች፡ ባስተሮች፡ ሃዋርያ ነን የምትሉም፡ ሽማግሌኦች፡ ዲያቆኖች፡ ለምእመኑ ፡ ኣራያ ሁኑ። በእናቶችና በእህቶችም እባካችሁ ለት ውልዱ ፡ ኣርኣያ ፡ እንሁን ፡ ከውስጥ እንጂ ከውጭ ማሸብረቅ፡ ይቅር፡ በተለይ ይህ የጸጉር የቀለማቱ ብዛትና ድምቀት፡ የጸጉሩ፡ human hair ፡ እባካችኡ፡ እናስተውል፡ ከህንድ ነው እኮ የሚመጣው፡ የመናፍስቱ ብዛት፡ ማን መጥቶ እንዲነግርን ነው፡ የምንፈልገር፡ ወይ፡ የምንጥርብቀው፡ ከቃሉ በላይ መስታዎትና ኣስተማሪ የለምና እባካችኡ፡ ለቀጣዩ ትውልድ ዕንቅፋት ኣንሁን። እናቶች ፡ እናቶች፡ እባካችሁ እናስተውል፡ እግዚኣብሄርን እንፍራው፡ እናስቀድመው፡ መሪያችን እንድርገው፡ ተባረኩም።
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 10 дней назад
ኣሜን በል ተብሎ ሳይሆን፡ ቃሉ ውስጥ ውስጡን ሰርስሮት ኣሜን ሲል ይበጃል ለማለት ፈልጌ ነው። ኣሜን በሉ ሲባል ተገዶ ኣለውዴታው ኣሜን በል ሲባል ለሰሚው ኣይጠቅመውም እና ፡ ዝም ብለን የቃሉን ሚስጢር ብቻ ገልጠን ብንሄድ መልካም ሆኖ ኣግንቼው ኣለሁና ጌታ ይርዳን። ተባረኩ።
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 11 дней назад
God bless you pastor its so powerful message ❤❤❤❤
@YeabAmanuel-u6m
@YeabAmanuel-u6m 11 дней назад
God help us to walk seeing what you see, what is not seen through flesh but through HolySpirit! Amen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 дней назад
Ameeen ameeeen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 дней назад
Tebareki faster beqal tebarkalu
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 11 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ስለ ክርስቶስ መነቀፍን እንደነ ጳውሎስ ጸጋን ይስጠን።ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።💖💐🌷🌻💖