Тёмный

ከምን ልሽሽ? ምን ልከተል? (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church 

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Опубликовано:

 

16 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@Getachewnegash-rg7ky
@Getachewnegash-rg7ky 4 месяца назад
በዘመኑ፡የምያስፈልገው፡ትምህርት፡ነው፡ጌታ፡ፍፃሜህ፡ይባርክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 месяца назад
የጌታ አገልጋይ ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንህን ይባርክልን በአገልግሎትህ ከሚጠቀሙ አንዷ ነኝ ጌታ ስለ አንተ ይክበር ይመስገን
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ሰው በምታስተምረው የእግዚአብሔር ቃል ወደ እውነት ሁሉ እየመሪህን ነው የቆምኩ መስሎኝ ከወደኩበት እየተነሳሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 4 месяца назад
ፓ/ር ኢያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@Azt189
@Azt189 4 месяца назад
ፓሰተ ኢያስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።
@edenamanuel979
@edenamanuel979 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳን አስፈሪ ትምርህት ነው። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏 ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክልን ፓስተር🙏👍❤
@Goodthing1009
@Goodthing1009 4 месяца назад
💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይክበር ይባረክ ተባረክ
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 4 месяца назад
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
@Goodthing1009
@Goodthing1009 4 месяца назад
"እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ። ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።" -1 ዮሐንስ 4፡9-10
@meheretaraya146
@meheretaraya146 4 месяца назад
Amen
@genet1009
@genet1009 4 месяца назад
ፀጋውን ያብዛልክ ❤
@wintiberhe7414
@wintiberhe7414 4 месяца назад
God bless you, Pastor Eyasu!
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 4 месяца назад
ይባርክህ በትምሕርትሕ ተ ጥ ቅ ማ ለ ሁ ❤️❤️❤️
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 4 месяца назад
ሁልጊዜ አገልገሎትህን በጉጉት ነው የምጠበቀው :: የማስተማር ችሎታ እግዝያብሔር ሰቶሃል አሰልቺ ያልሆነ ትምህርት ነው የምታቀብለን :ቃሉን በጥሩ ምሳሌ ቀምመህ ነው የምታቀርበው በጣም ግልጽ እና አስተማሪ ነው :: ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ :: እንወድሃለን 🙏🏾 ለኛ ጸጋወን ያብዛልን ሰምትን በተግባር እንድናውለው
@yohannesbekele1265
@yohannesbekele1265 3 месяца назад
ጌታ ይክበር ተባረክ
@alem8640
@alem8640 4 месяца назад
Pastor b bizu tebarek
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 4 месяца назад
የሚሰማ ጆሮ ካለን ወንግል እየፈስስ ነው እጅ ለጂ ተያይዘን ኣብረን እንሻግር ! ፓስተር Igzabhir
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 4 месяца назад
የምንወድክ ፓስተር እንኳን በደና መጣክ ዛሬም እደሁሌም ጌታ በአተ አልፎ ይመክረናል ያጽናናናል ይገስጸና❤ ተባረክልን ጸጋይብዛልክ ተከናወን
@zeweditekie310
@zeweditekie310 4 месяца назад
Pastor Eysu zemnh yebarek tesmto yemaytgb temhert yabzalh
@menendessalew4747
@menendessalew4747 4 месяца назад
❤❤❤እግዚአብሔር ቀሪውን የህይወት መንገድ እያሳመረ ይቀጥልልህ። ተባረክ❤❤❤
@saraalemu33
@saraalemu33 4 месяца назад
Amen Amen 🙏
@meheretaraya146
@meheretaraya146 4 месяца назад
Ewenate Nawe Makafale batame Barakete Nawe Gata Abezeto Yebarekehe❤
@helenhaile2205
@helenhaile2205 4 месяца назад
ጌታ: አብዝቶ: ይባርክ: ትምህርትህን: በጉጉት: ስጠብቅ: ነበር: በብዙ: ተምሪያለሁ: ተፀናንቸለሁ: ሁሌ: ነው: ደጋግሜ: ትምህርትህን: ይማዳምጠው:: የጌታ: ፀጋ: ይብዛለህ:::
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 4 месяца назад
Me too🥰
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 месяца назад
God bless you 💚💛❤
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 4 месяца назад
Geta Eyesus zamanin yibark hule bemitastemr timrt Ayimroye salm yaggegnal barkatachn nehi pastor ♥️ ❤️ ❤❤❤❤❤❤
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 4 месяца назад
God Bless you Pastor I wish If many people Learn from your teaching!!
@endalkachewfetene6428
@endalkachewfetene6428 4 месяца назад
GOD bless you and your family pastor
@MathewosMathewosMandida
@MathewosMathewosMandida 4 месяца назад
❤❤❤
@alemtsehaymezgebe9909
@alemtsehaymezgebe9909 4 месяца назад
Egizihaber yibarkh
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 4 месяца назад
Yabate beruke leberket hune 🙏 dinke temhert nw ante setotachen nehe 🙏 ♥️
@jemo5716
@jemo5716 4 месяца назад
Gud välsigna dig så mycket pastor Eyasu. 🙏🙏🙏
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 месяца назад
በታማኝነት ማግስት፡ወይኒቤት ገባ😢እግር ብረት😢 እነዚህ ሁሉ ለትምህርታችን ተፃፉ፡😮ለምን ለምንል ሁላ……
@zezugeber2025
@zezugeber2025 4 месяца назад
PASTOR Tebarke
@meheretaraya146
@meheretaraya146 4 месяца назад
Amen Tabarake
@muluhawassammuluhawassam6440
@muluhawassammuluhawassam6440 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hamodahssen9863
@hamodahssen9863 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@muluhawassammuluhawassam6440
@muluhawassammuluhawassam6440 4 месяца назад
Geta eyesus Zemenihn yibarekahu antenm egizabiher yitebikih ke kifu hulu mangustunim worash yargik❤❤❤❤❤ enwodahalen
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 4 месяца назад
🎉
@ToranBurte-Gojjoo
@ToranBurte-Gojjoo 4 месяца назад
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 1,5 млн
የባሕሪ ልህቀት
59:30
Просмотров 22 тыс.