Тёмный
ETHIOADDIS
ETHIOADDIS
ETHIOADDIS
Подписаться
Welcome to ETHIO ADDIS

►ዞትር ለምንለቃቸው ፣ አስገራሚ ድርጊቶች እና አስቂኝ ቪድዮች በየግዜው እንዲድርሶት ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቱን በመጫን ይከታተሉን
እናመሰግናለን
ETHIO ADDIS

►Footage
If any content owners would like their images removed, please contact us by email at mewbar75@gmail.com
Thank you!
Комментарии
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 5 дней назад
ምነው ! ባንዴ የምታተነፍሰው ኳስ መሰለህ
@rumenege6356
@rumenege6356 7 дней назад
እወነት ይህ ሰውየ ጤናማ አይደለም። አቋምና የፀና ሃሳብም የለውም። እጁን ከመጠን በላይ ያወራጫል።አይኑን ስትመለከት አእምሮውን አጠራሪ ነው። ምንም የፖለቲካም የሌላም እውቀት የሌለው ሰውየ "ምስጢር" እያለ ሲናገር፡እውቀቱና ችሎታው፡"ሳይጠሩት አቤት፡ ሳይልኩት ወዴት "ነው ነገሩ።
@user-do4ep4rz3s
@user-do4ep4rz3s 11 дней назад
አቤትውሸት😂😂😂😂ስትቀደዱ እድትሠፉሁናችሁተቀደዱ እደትነውበአንድቀን እሚቀነሰው
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 17 дней назад
አቤት ውሽት እንኳን በአንድ ቀን በወርም አይጥፍ ሰውዮ
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 26 дней назад
Thanks so mach ❤❤❤
@learneveryday6101
@learneveryday6101 Месяц назад
አስተካክል ወንድም ሀሳቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ አቀራረቡ ግን ቪዲዮክን ለመጨረስ አይጋብዝም ይስተካከል። ጆሮዋችንን ቀለዳቹበት እኮ
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Месяц назад
ድብቁ ምስጢር ምንድነዉ? ምን ያስፈልጋል? የ ጥልቁ መመሪያ ካልሆነ። አሁን የሚያስፈልገን በአፋጣኝ ምንድነዉ? ግድብ ነዉ? Really?! What do we prioritize? Degmo Ethiopian economy tilaleh? He killed it! Building a stupid buildings are not a good sign, nor doesn’t represent a good economy. How many people do afford to buy a condo in Addis? I can not wait for him to be unsuccessful!
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g Месяц назад
የወር የሚያጠፋ አላችሁ ዝም አልናችሁ በሳምንት የሚያጠፋ አላችሁ አሁን ደግሞ በቀን ማጥፋት አላችሁ ወረኛ ሁላ
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g Месяц назад
የወር የሚያጠፋ አላችሁ ዝም አልናችሁ በሳምንት የሚያጠፋ አላችሁ አሁን ደግሞ በቀን ማጥፋት አላችሁ ወረኛ ሁላ
@wardehgete2853
@wardehgete2853 2 месяца назад
ወይ ውሸት ምነካህ 1ቀን ትላለህ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ ጭራሽ ውፍረት ጨመርኩ
@JesusisLord-yq6rz
@JesusisLord-yq6rz 3 месяца назад
Nice
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 4 месяца назад
የኔ፡ደማቅ፡ከዋክፍቶች፡ዳኒ፡ከአዳማ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 месяца назад
😂😂😂እንቅልፍ ላይ ነህ
@BisretGebre-dw5ux
@BisretGebre-dw5ux 4 месяца назад
ጥያቄ በዚህ ቀን ቅርስ ፤ምሳ እና እራት መመገብ አለብን?
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 месяца назад
ትክክል ነው ወንድሜ በርታ ጌታ ይባርክህ
@awel-nw4ip
@awel-nw4ip 4 месяца назад
ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖ💪💪
@BezawitAbebe-uf4qd
@BezawitAbebe-uf4qd 4 месяца назад
ድል ለፋኖ
@ethiopiaselam1759
@ethiopiaselam1759 4 месяца назад
የአብይ ቡችሎች ያላችሁትን ብታወሩ ፋኖ መገስገሱን አያቆምም
@user-pc4je9cy9e
@user-pc4je9cy9e 4 месяца назад
አቤትውሸት
@user-ud1ro7rh8y
@user-ud1ro7rh8y 4 месяца назад
አክራሪ ፋኖ ነው ያልክ ዘረኛ ነህ እስከዛሬ ያንተን መረጃ በመስማቴ ተፀፅቻለሁ ቡቡችችላላ ህ
@user-wo5pe4jq9i
@user-wo5pe4jq9i 4 месяца назад
የዉሸት ወሬ አትደባቁ ሣታረጋግጡእንደዚ ይባላል አትበሉ
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 4 месяца назад
እንዴት እንደምታስጠላ ድምፅክ ለሙሾ ነው የሚሆነው ለጋዜጠኝነት አይሆን ቶሎ ከሚዲያ ውጣ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 месяца назад
😂😂😂አንተ መልክህ እራሱ😂😂😂😂
@aregahailu2487
@aregahailu2487 4 месяца назад
ብልፅግና ነሸ ጀለሴ ዳይበር ሳይወደድብሸ ግዥ
@awel-nw4ip
@awel-nw4ip 4 месяца назад
የቅንናት ፈንፈስ😂
@MosMoj
@MosMoj 4 месяца назад
💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Lou28177
@Lou28177 4 месяца назад
Dell Le fano
@akliluabrham2107
@akliluabrham2107 4 месяца назад
ይህ መሳርያ ኢትዮጵያን ይመጥናታል በእውነት ወንድ ናቸው
@user-kf5nb4hx2p
@user-kf5nb4hx2p 5 месяцев назад
በጠምወድጄዋለዉ
@gashdoctor4790
@gashdoctor4790 5 месяцев назад
Was
@user-se4ms5ov9t
@user-se4ms5ov9t 6 месяцев назад
በረተቱ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 6 месяцев назад
Edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab meles zenawi weyani lelochem ngusu aby Habtam Hager ke gorebetoch gar wegya agenda eyfeteru mdre leba.gubo blshwena ngese .
@Abraham7528
@Abraham7528 6 месяцев назад
Thankyou
@DeboraZeray
@DeboraZeray 6 месяцев назад
ኣባት በጥሩ ሁኔታ ስለ ምታቀርብልን እናመሰግናለን።👍ግን እባክህ ድምፅህ ብታስተካክልልን እላለሁኝ ወይም እንደ ኣማራጭ በታች የምትናገረውን ብትፅፍልን🙏በተረፈ በርታልን❤
@wubeshetwoldemichael8634
@wubeshetwoldemichael8634 6 месяцев назад
Total useless propaganda , the security situation of the country is so bad so people can't even travel to Debrezeyet, and yet you ask people to come and visit the country, very irresponsible government
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 6 месяцев назад
ጉሮሮህን ያነቀህን ቀዶ ማውጣት ነው
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 6 месяцев назад
Thank you seyoum excellent massage and invitation for coming home.We Ethiopians have only one country Ethiopia 🇪🇹 so lets do our share, help and stand together.
@christianeshale6621
@christianeshale6621 6 месяцев назад
Bon anniversaire Seume 💐🍾👑
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 6 месяцев назад
በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮጀክቶች መጀመር ::
@abell7217
@abell7217 6 месяцев назад
በአሽሙር ስለኤርትራ የተናገርከው 100% ስህተት ነው:: ሁቲዎች የሚሰሩትን የሽብር ስራ ምን ያህል የተወሳሰበና የብዙ ሃገሮች እጅ እንዳለበት የተረዳኸው አይመስለኝም:: በሁቲዎች ላይ እስራኤልም ሌሎች ሃያላን ሃገሮች ምንም አይነት የሃይል እርምጃ እንዳይወሰድ ችግሩ በጥበብና በሰላም እንዲፈታ አጥብቀው ከሚሰሩ አገሮች አንዷ ኤርትራ ናት:: ከሳውዲም ሆነ ከግብፅ ጋር የሚደረገው ውይይት ይህን በተመለከተ እንጂ አንተ እንደምታስበው ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ስላነሳች አይደለም :: ይህን የተፈጠረውን ውጥረት በሰላማዊ መንገድ መፍታት ለኢትዮጵያም ትልቅ ጥቅም ነው:: አስበው የቀይ ባህር ሰላም ቢናጋ ኢትዮጵያ በምታስገባውና በምትልከው እቃ ላይ ምን አይነት ችግር ሊፈጠር እንደሚችል:: ነገሩን በሰላም ለመፍታት ከማሰብ እንጂ ለሁቲዎች የኣፀፋ መልስ ለመስጠት አቅም ጠፍቶ አይደለም:: ኤርትራ እንደ ደቡብ አፍሪካን ከመሰሉ ሃገሮች ጋር በመተባበር ታላቅ የባህር ሃይል ገንብታለች ምእራባውያንም ይህን በመረዳት የቀይ ባህርን ሰላም ለማስቀጠል ከኤርትራ ጋር አብረው ለመስራት ፍላጎት እያሳዩ ናቸው:: ኢትዮጵያም የቀይ ባህር ሰላም ለማስከበር መጀመርያ የሚያስፈልጋት ጠንካራ የባህር ሃይል እና ጠንካራ ኢኮኖሚ እንጂ ወደብ አይደለም:: የብዝዎቹ ሃገሮች መርከቦች እኮ ያሉት አለም አቀፍ ነፃ ውሃ /international water ላይ እንጂ ወደቦች ላይ አይደሉም:: ስለዚህ አቅሙ ካለ ታላቅ የባህር ሃይል መገንባት ከዛም የጦር መርከቦችን ነፃ በሆነ አለማቀፍ ውሃ ላይ ማሰማራት ከዛም ቀጥሎ ወደብ የሚያስፈልግ ከሆን መጠየቅ::
@mubakha5303
@mubakha5303 7 месяцев назад
Antte lebaa
@abeltesfay8565
@abeltesfay8565 7 месяцев назад
You are still lying, I.m pray for your follower
@user-po4be6xb6r
@user-po4be6xb6r 7 месяцев назад
ለመቃምም ሀገር ያስፈልጋል
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 месяцев назад
አንተ የጫት ትል፡ ይህን መቃብር ላይ የበቀለ ጫት እየበላህ አትዋኝብን ባክህ፡፡ ገልቱ፡ የአቶ አብይ አህመድ የጭን ገረድ!!
@fesehatsegaye7224
@fesehatsegaye7224 7 месяцев назад
Medenizezi madenizezi. Demozish ayigudeli.
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 7 месяцев назад
የሸሜ ሸኔውና የታዬ ደንድአ የአይጥና የድመት የፍጥጫ ጫወታቸው እንዳለማ በፓርላማው ውሰጥ የተደረገው ዋናውና ቀንደኛው የአብይ ቀኝ እጅ ሆኖ በሚሰጥራዊ አገሪቷን እያዞራት ይገኛል ከክልል እሰከ ወረዳ አልፎም አ/አበባን በፊንፊኔ ለውጥ ከነ ቋንቋው የበላይነቱን ከህዝብ እሰከ ትምህርት ተቋም ይህን ከባድ የድርጊትንና አፈፃፀም በዚህ ልክ በዝምታ የሚታለፍበት አይገባም ፣ ሰር ከሰደደም በኃላ ለመንቀል መጮህና መሯሯጥ መጨረሻው ወድቆ መጋጋጥና ተሰባብሮ መቅረት ነው ። የ27ዓመቱ የወያኔ አንገሸጋሸና አሳፋሪ አፀያፊና ግብዝነትና የድንቁርና አሰተዳደር እንዴት ይረሳል 🤭 በተረኝነት የመጣውንሰ ሸኔ ከወያኔ የባሰ የደነቆረ፣ የተጨማለቀና የተበሳበሰን የገማንና የጠነባን እንከፋዊ ፓለቲካን በዝምታ ማለፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@guyassawessena
@guyassawessena 7 месяцев назад
Your are yemender tentagn!? Where the hell these bunch of idiots use educated minds. RU-vid led governance!?
@guyassawessena
@guyassawessena 7 месяцев назад
You are still lying and pretext my brother! Pray for you and your likes!!
@yoseftsegaye9633
@yoseftsegaye9633 7 месяцев назад
ዝም በሉ የምትለው ???end of the day African Leders exile or dead ,don’t forget.
@etheriahmed7950
@etheriahmed7950 7 месяцев назад
ግን ፓርኩ የአገሩ ሁኔታ አለ መረጋጋት ስራ አጥነትና የወጋ ግብሸት ያቀያራል?
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 7 месяцев назад
በየቦታዉ ነገር ባይፈለፈል በርግጠኝነት ሃገሪቷ ባጭር ጊዜ ወደፊት ትራመድ ነበር።
@user-yg6xi7vp4f
@user-yg6xi7vp4f 7 месяцев назад
እረ ምሳሌ !!! ETV አሰይዘይ አይልም ? እረ እስከመጨረሻውው በሸጡት
@Getahunmerga
@Getahunmerga 7 месяцев назад
ቴዲ አቀራረብህ ለነበረው ችግር መጠነኛ መፍትሔ የሰጠ በመሆኑ የዚያኑ ያህል ተሳክቶልሃል