Тёмный

ኢትዮጲያ ድምጥጿን አጥፍታ - seyoum teshome 

ETHIOADDIS
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ኢትዮጲያ ድምጥጿን አጥፍታ - seyoum teshome

Опубликовано:

 

24 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 7 месяцев назад
በየቦታዉ ነገር ባይፈለፈል በርግጠኝነት ሃገሪቷ ባጭር ጊዜ ወደፊት ትራመድ ነበር።
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 7 месяцев назад
ሀገር ትርምስ ውስጥ ሆና ምንም አይነት ብድር የቀውስ ምንጭ እንጂ የድገት ምንጭ ሊሆን አይችልም 🤔
@aminaam8762
@aminaam8762 7 месяцев назад
N,best,of,the,best
@Getahunmerga
@Getahunmerga 7 месяцев назад
ቴዲ አቀራረብህ ለነበረው ችግር መጠነኛ መፍትሔ የሰጠ በመሆኑ የዚያኑ ያህል ተሳክቶልሃል
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 7 месяцев назад
ብድር ላይ ፖለቲከኛ እስከወሰነ ድረስ ሀገር የትም ፈቅ አትልም 🤔እቅድና እውቀት የግድ ይላል 🤔
@fesehatsegaye7224
@fesehatsegaye7224 7 месяцев назад
Medenizezi madenizezi. Demozish ayigudeli.
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 6 месяцев назад
በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮጀክቶች መጀመር ::
@user-po4be6xb6r
@user-po4be6xb6r 7 месяцев назад
ለመቃምም ሀገር ያስፈልጋል
@etheriahmed7950
@etheriahmed7950 7 месяцев назад
ግን ፓርኩ የአገሩ ሁኔታ አለ መረጋጋት ስራ አጥነትና የወጋ ግብሸት ያቀያራል?
@user-yg6xi7vp4f
@user-yg6xi7vp4f 7 месяцев назад
እረ ምሳሌ !!! ETV አሰይዘይ አይልም ? እረ እስከመጨረሻውው በሸጡት
@adakashay6058
@adakashay6058 7 месяцев назад
,😂😂😂😂😂😂😂
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 месяцев назад
Seume Anbesaye
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 месяцев назад
Seye gutet syhon ymebalw guto nw y mebalw
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 6 месяцев назад
Edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab meles zenawi weyani lelochem ngusu aby Habtam Hager ke gorebetoch gar wegya agenda eyfeteru mdre leba.gubo blshwena ngese .
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Месяц назад
ድብቁ ምስጢር ምንድነዉ? ምን ያስፈልጋል? የ ጥልቁ መመሪያ ካልሆነ። አሁን የሚያስፈልገን በአፋጣኝ ምንድነዉ? ግድብ ነዉ? Really?! What do we prioritize? Degmo Ethiopian economy tilaleh? He killed it! Building a stupid buildings are not a good sign, nor doesn’t represent a good economy. How many people do afford to buy a condo in Addis? I can not wait for him to be unsuccessful!
@abell7217
@abell7217 6 месяцев назад
በአሽሙር ስለኤርትራ የተናገርከው 100% ስህተት ነው:: ሁቲዎች የሚሰሩትን የሽብር ስራ ምን ያህል የተወሳሰበና የብዙ ሃገሮች እጅ እንዳለበት የተረዳኸው አይመስለኝም:: በሁቲዎች ላይ እስራኤልም ሌሎች ሃያላን ሃገሮች ምንም አይነት የሃይል እርምጃ እንዳይወሰድ ችግሩ በጥበብና በሰላም እንዲፈታ አጥብቀው ከሚሰሩ አገሮች አንዷ ኤርትራ ናት:: ከሳውዲም ሆነ ከግብፅ ጋር የሚደረገው ውይይት ይህን በተመለከተ እንጂ አንተ እንደምታስበው ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ስላነሳች አይደለም :: ይህን የተፈጠረውን ውጥረት በሰላማዊ መንገድ መፍታት ለኢትዮጵያም ትልቅ ጥቅም ነው:: አስበው የቀይ ባህር ሰላም ቢናጋ ኢትዮጵያ በምታስገባውና በምትልከው እቃ ላይ ምን አይነት ችግር ሊፈጠር እንደሚችል:: ነገሩን በሰላም ለመፍታት ከማሰብ እንጂ ለሁቲዎች የኣፀፋ መልስ ለመስጠት አቅም ጠፍቶ አይደለም:: ኤርትራ እንደ ደቡብ አፍሪካን ከመሰሉ ሃገሮች ጋር በመተባበር ታላቅ የባህር ሃይል ገንብታለች ምእራባውያንም ይህን በመረዳት የቀይ ባህርን ሰላም ለማስቀጠል ከኤርትራ ጋር አብረው ለመስራት ፍላጎት እያሳዩ ናቸው:: ኢትዮጵያም የቀይ ባህር ሰላም ለማስከበር መጀመርያ የሚያስፈልጋት ጠንካራ የባህር ሃይል እና ጠንካራ ኢኮኖሚ እንጂ ወደብ አይደለም:: የብዝዎቹ ሃገሮች መርከቦች እኮ ያሉት አለም አቀፍ ነፃ ውሃ /international water ላይ እንጂ ወደቦች ላይ አይደሉም:: ስለዚህ አቅሙ ካለ ታላቅ የባህር ሃይል መገንባት ከዛም የጦር መርከቦችን ነፃ በሆነ አለማቀፍ ውሃ ላይ ማሰማራት ከዛም ቀጥሎ ወደብ የሚያስፈልግ ከሆን መጠየቅ::
@adakashay6058
@adakashay6058 7 месяцев назад
😂😂😂 what happen to your story of 2 month 🤣🤣🤣
@mubakha5303
@mubakha5303 7 месяцев назад
Antte lebaa
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 6 месяцев назад
ጉሮሮህን ያነቀህን ቀዶ ማውጣት ነው
@guyassawessena
@guyassawessena 7 месяцев назад
You are still lying and pretext my brother! Pray for you and your likes!!
@abeltesfay8565
@abeltesfay8565 7 месяцев назад
You are still lying, I.m pray for your follower
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 месяцев назад
አንተ የጫት ትል፡ ይህን መቃብር ላይ የበቀለ ጫት እየበላህ አትዋኝብን ባክህ፡፡ ገልቱ፡ የአቶ አብይ አህመድ የጭን ገረድ!!
Далее
Ranking The Most Painful Crashes
00:19
Просмотров 3,3 млн