Тёмный
EBC Entertainment
EBC Entertainment
EBC Entertainment
Подписаться
Etv Entertainment Channel is a channel in which we upload entertainment videos in Amharic language.

ኢቲቪ መዝናኛ ቻናል የአማርኛ ቋንቋ የመዝናኛ ቪዲዮዎች የሚጫኑበት የዩቲዩብ ቻናል ነው ።
ከምባታ በደቡብ አፍሪካ
21:13
4 часа назад
የአክፋይ በዓል በጫንጮ
30:56
7 часов назад
የትንሳኤው ቅኔ
21:08
19 часов назад
Комментарии
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q Час назад
Sar@ON✓
@selamawitberhanu1563
@selamawitberhanu1563 2 часа назад
ይሄ ግራ የተጋባ ትውልድ ታሪኩንና ማንነቱን የሚያውቅበት ዘመን መጣ፣ጌታ ይባረክ!!!!
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 4 часа назад
ኧረ ይሄን ልጅ መላ በሉት ይሄ የሰይጣ ን ስራ ነው ጥበብ አይደለም ልታሞግሱት ሣይሆን ልታዝኑለት ነው የሚገባው ምክንያቱም ዲያቢሎስ ነው መጠቀሚያ እያደረገው ያለው ቤተሰቦቹ ፀበል ውሰዱት ይገላገል
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 часа назад
ቹቹዬ...... .ፀሀዬ +++++ ሁላቹም አንደኛ... ወይ በመሐል.....❤❤❤❤❤ ሥወዳቹ...❤❤❤❤ ❤
@endriyashaile19
@endriyashaile19 4 часа назад
mike 1gna
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 5 часов назад
ይሄ ህዝብ ኮተታም ህዝብ ነው እረ ተው ሚካኬል
@ephremgetachw1270
@ephremgetachw1270 8 часов назад
your program is good but pleace do broadcasting live ethiopian womens primier league becouse dstv show us the mens ethiopian primier league primier league when do like this it is very nice
@yeshiroba2049
@yeshiroba2049 11 часов назад
ይሄ ህዝብ ኮተታም ህዝብ ነው 😅😅😅😅😅
@yeshiroba2049
@yeshiroba2049 11 часов назад
ግሩም❤
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 12 часов назад
"ወረዳ??"
@meta8314
@meta8314 14 часов назад
I am really happy season 2 is back on air.This is the best tv show by far
@user-uw1oj9xy3q
@user-uw1oj9xy3q 15 часов назад
Sar@on 1
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 16 часов назад
ምነው በየቀኑ ብትሰሩልን ያስብላል🤔 ምን አይነት ውህደት እና የትወና ጥበብ ነውን!??? በቃ በየሳምንቱ እጃችንን በአፋችን ጭነን እየተገረመን ልንቀጥል ነው🤔🤔
@henokmalik3741
@henokmalik3741 16 часов назад
ወይ እኔ የዓቃቤ ንጉሴ የማሽቃበጥ ዶ/ር እመቤት ን ያስንቃል 😂😂😂
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 16 часов назад
tinkik yale dirset ke atewawen gar 👌
@jagisofilmoch2630
@jagisofilmoch2630 16 часов назад
ይህን ፊልም በአጭሩ ልስራው እንዴ😂😂
@monahussen5232
@monahussen5232 17 часов назад
ዋው እምለው
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 18 часов назад
የማሽጋበጥ ጥግ ሚካኤል 😂😂 ጋድ ሊቀመንበር ፊት ማንባት ምነኛመታደልነው እምባ አባሽ አብዮት😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 19 часов назад
ሚኪ ትለያለህ
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 19 часов назад
ወረዳ በጊዜው የቀበሌ መጠሪያ አይደለም ። ቀበሌ ፣ ከፍተኛ ፣ ዞን ነበር
@noahsemere848
@noahsemere848 19 часов назад
በጣም ቆየ
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 19 часов назад
የዛሬው ግን አልተመቸኝም ......አልገባኝም ከኔ ነው ከናንተ?????????
@Anon-ob9ji
@Anon-ob9ji 19 часов назад
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ለምን ግን በቋሚነት አትለቁልንም ፣ ያለፈውን ክፍል ስንቴ ደጋገምኩት
@user-oq5qz1gs1r
@user-oq5qz1gs1r 20 часов назад
እንናፈቃለን ብላቹ እንዳትረሱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አደራ 😍😍
@FirewAyele-ly7fp
@FirewAyele-ly7fp 20 часов назад
ለፈጣሪም ለጅብ ቅንድብም እኩል የምትገዙት😜🤭
@etyeni-
@etyeni- 21 час назад
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@user-zg5hp2we1m
@user-zg5hp2we1m 21 час назад
ይሄ ድራማ ይለይብኛል❤❤❤❤
@ethiocinemas
@ethiocinemas 22 часа назад
ሳይወዱ በግዳቸው ሶሻሊስት አረግናቸው 😃😅
@ephremargaw9718
@ephremargaw9718 22 часа назад
23:54 🤣 acting👌
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 17 часов назад
Ef u look good ❤️
@EPHRAIMSHIBRU
@EPHRAIMSHIBRU 22 часа назад
"ጤና ይስጥልን የቆራጡ፣የጀግናዉ ጐድ ሻለቃ ዳኛ ችሎት ፤ጐድ ሻለቃ ዳኛ ለስራ ወጣ ብለዋል"፦
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 22 часа назад
እናቶች እግዚአብሄር እጃችሁን ይባርክ ጉልበቱን አብዝቶ ይስጣችሁ:: አስኩዬ አንድ ነገር ለናቶች የምትነግሪልን /ላምሮት /የሚባል ጥቁሩን አቆማመጡ አፈርኩ ምነው በጣም ይቆመጭራል ምንድነው ብለውኝ ምን ልበል ያማቸው ይሆን ብዬ ነፍሴ ተሰቅሎ እባክሽ እህቴ እንደዚህ እስኪቆመጥጥ በተለይ ለውጭ ዜጋ ስናቀርበው ... 😔 እባካችሁ አትቀየሙኝ ግን ቅሙሱት በጣም ቆምጥጦም ከሆነ መላ በሉት እናቶቼ :: አንዴ የቀመሰ ሁሌም እንደዛ ነው የሚመስለውና ድካማችሁን .... እጃችሁ ይባረክ ደሞ ደስ ስትሉ:: አስኩዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን:: 👌🙏ወ/ሮ ኩሪ አቤት ትህትና እህቴ አንደበትሽ አክብሮትሽ ደስስ ስትይ ካንቺ ጋ ለሚሰሩ ታድላችሁ በይልኝ የዚህን ካንፓኒ ስሙን ፃፉልን አደራ /ለሚ /ነው የሚባለው ?
@beldatufa82
@beldatufa82 22 часа назад
አንተ ለብዙዎች ምሣሌ መሆን የምትችል ጀግና አትሌት ነህ። በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
@yemachaltube
@yemachaltube 22 часа назад
Wowo
@henokamelga1650
@henokamelga1650 23 часа назад
እውነተኛ የጥበብ ሰዎች ከሆናችሁ እስቲ ስለ ብልጽግና? መቼስ እንደ ኢትዮጵያ አርቲስቶች ሆድ አደር ፣ አድር ባይ፣ ህሊና ቢስ ፣ ከመጣው ከሄደው ጋር የሚያሽቃብጦ .... በምድር ያለ አይመስለኝም።።
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 23 часа назад
የአፍሪካ ህብረት ምስረታ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 День назад
Bezih borchu….
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe День назад
'ትችላላችሁ' የሚለው ቃል ያንስባችኅል!!!! 👏👏👏👏👏
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj День назад
Ene Mickin lemayet new yematew
@tarkgnetsegaye
@tarkgnetsegaye День назад
ሚካኤል ታምሬን አለማድነቅ ይከብዳል ሁላችሁም ምርጦቸ ናችሁ👍
@mikynegn
@mikynegn День назад
ጓድ ሊቀመንበር ፎቶ ፊት ማንባት ምንኛ መታደል ነው። የማሽቃበጥ ጥግ
@habtewoldmelese4617
@habtewoldmelese4617 День назад
Netsa gebay guad yeteredubet yaznanal
@habtewoldmelese4617
@habtewoldmelese4617 День назад
Be keld ewuket endemitelalef yasaye sira new
@birukzedoyatha9360
@birukzedoyatha9360 День назад
We're kamibata ❤
@user-kj8ps3qf2j
@user-kj8ps3qf2j День назад
የአይዶሎጂ ችግር እንጂ የዚያን ጊዜው ስርአት ኢትዬጵያዊነትን ያማከለ ነበር ❤
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 День назад
የኛ ምርጦቹ እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤😂😂😂😂
@amenamen7606
@amenamen7606 День назад
❤❤❤❤❤❤
@ettime-py4kd
@ettime-py4kd День назад
በጣም አሪፍ ስራ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ov2_renXLN4.htmlsi=CuGdgI30icIhJAyl
@alemayatube
@alemayatube День назад
በሳምንት ሁልቴ ልቀቁልን
@yosefgebru7331
@yosefgebru7331 День назад
Tewena abedech
@user-wz1kz4ut4p
@user-wz1kz4ut4p День назад
የጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ችሎት ከአሁን አሁን ይቀርባል እያልኩ በምስክሮች ላይ አለቀብን። 😊 እሁድ ከሰዓት ቤት እየተቀመጥን ነው።😂