Тёмный

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 16 - "መምሰልና መሆን" 

EBC Entertainment
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 16 - "መምሰልና መሆን" #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

12 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@Mesh798
@Mesh798 10 дней назад
ከድራማው የማይተናነስ የተንዛዛ የሎተሪ ማስታወቂያ
@user-th7ex2cg2w
@user-th7ex2cg2w 10 дней назад
We don't like it
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 10 дней назад
እኔ እራሱ ማስታወቂያዊ እደት እደሠለቸኝ😂😂
@yaredteshome425
@yaredteshome425 9 дней назад
የመጨረሻ ደካማ ድራማ በዕውቅ ፀሀፊና አዘጋጅ የተሰራ ኣይመስልም ዕውቅ ከተባለ
@messymessy3926
@messymessy3926 9 дней назад
ከድራማው በለጠ እንጂ ማስታወቅያው
@rroselave2755
@rroselave2755 9 дней назад
ቀላል
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 дней назад
ማስታወቂያ ይቀነስ አስቱና ሐረጊቱም ይመለሱ ሌላ እንከን የለውም❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 8 дней назад
አሥቱ አራሥ ነች ሀረግ እረፍት ላይ😅
@user-iw4vd3cy7y
@user-iw4vd3cy7y 8 дней назад
የሎተሪ ማስታዎቂያው በጣም በዛ ድራማው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር።
@shemsujemal1966
@shemsujemal1966 10 дней назад
እረ ፀሃዬ ቀስ ብሎ ሚጥላቸው ጨዋታዎች በጣም ነው የሚመቹኝ
@zemerezeleke5309
@zemerezeleke5309 6 дней назад
በጣም የምወደው ገሀዱን አለም የሚያንፀባርቅ ነው በርቱ!!
@LeilaShamil
@LeilaShamil День назад
ወይ ቡና.... እዉነትም በመሐል❤❤❤❤ ዋው..
@millii1
@millii1 10 дней назад
ምርጥ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ አዝናኝ እናመሰግናለን
@bei77
@bei77 9 дней назад
የመጣችሁበት ማሕበረሰብ ማስመሰልን ከየትኛውም ዩንቨርስቲ በላይ ያስተምራችኋል።
@ayniatle4834
@ayniatle4834 6 дней назад
በዚህ ማስታወቂያ የተነሳ ድራማውን ብቻ ሳይሆን ሎተሪውንም እንዳይጠላው
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 7 дней назад
ዋው ዱሩዬዎቹ ብስኩታቸውን ከሻይ ጋር እያወራረዱ ያለውን ሁኔታ ፍንትው አርገው ያሳዪታል
@geremew8126
@geremew8126 7 дней назад
Thank you!!!!
@samsungcare4627
@samsungcare4627 8 дней назад
ዋው ተስፍሽ በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅከው
@aster-ko9hv
@aster-ko9hv 9 дней назад
Tesefesh wow wow wow
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 дней назад
የዛሪው ልዩ ነው ተስፍሽ👍 ብዙ ግዜ ዲይስፖራው ሀገር ሲገባ ጉዳይ ለማስፈጸም በየቢሮው ሲሄድ የሚያየው ፊትና አክብሮት የሌለው ንግግር ሀገሩን እንዲያማርር አድርጎታል ሀላፊዎች ከዚህ ድራማ ተማሩ
@tadfiaabebe7120
@tadfiaabebe7120 10 дней назад
I love chechuya laugh 😂
@kedijamustofa8715
@kedijamustofa8715 10 дней назад
And her acting💕
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አስቱ ተናፍቃለች 😊የምር ድብር ብሎኝ ነበር የማዳም ቅመሞችየ ኑ አብረን እንየው
@genzit2958
@genzit2958 10 дней назад
ያለማጋነን 5 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያ
@yosephubuntu
@yosephubuntu 5 дней назад
chucha🥰🥰🥰😍 endat aynet set nat
@stephantourland15
@stephantourland15 7 дней назад
የኔ እብድ ስወድሽ😍😍😍
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 День назад
ቹቹዬ ከሆነ ሰው ጋር ትመሳሰልብኛለች
@asratnardosenardose
@asratnardosenardose 9 дней назад
mastawekya selechen
@tigistwoldenesbet8193
@tigistwoldenesbet8193 8 дней назад
wey tesfsh aznanahen
@greatdidessa
@greatdidessa 10 дней назад
የተንዛዛ ማስታወቂ ያ ድራማውን እንድ ተው ምእያደሩገኝ ነው
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 8 дней назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት❤
@shemsujemal1966
@shemsujemal1966 10 дней назад
ማስታወቂያውን መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ብታደርጉት በቂ ነው አሪፍ የሆነው ድራማ ላይ እንከን ሆነ
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER 9 дней назад
ማስታወቂያዉን አሳልፉት😂
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 9 дней назад
እስፖንሰር እኮ ናቸው 😂
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER 9 дней назад
@@wegenazewedu6454 ተመልካቾችን ነዉ አሳልፋችሁ እዩት ያልኩ
@shemsujemal1966
@shemsujemal1966 9 дней назад
@@wegenazewedu6454 እስፓንሰር ስለሆኑ ግማሽ የድራማው ክፍል መሆን አለባቸው እንዴ ታዲያ
@rakizd6466
@rakizd6466 9 дней назад
Lemaywta loteri mastawkiyaw rbeshn mert derama new❤
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 10 дней назад
Wudoche እንኳን ደና መጣችሁ👏👏👏👏
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 9 дней назад
የት ሄደው ነበር?🤣🤣
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 10 дней назад
ምርጦቹ❤
@user-ci9hq2gs6p
@user-ci9hq2gs6p 10 дней назад
Wow wow wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤ yezareu baxama harifa nau TS. Chuchu and mamar wow wow wow wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 10 дней назад
በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤
@user-if3lv4vb3b
@user-if3lv4vb3b 10 дней назад
Waw teleq kumnwger tekaflo meblat eskelele beselam weto megbat bereq yehonal
@fevenbelay3362
@fevenbelay3362 10 дней назад
በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ሀረግዬ ተናፍቃለች አስቱዬም
@gechkt4079
@gechkt4079 10 дней назад
Yene mirtoch selamachihu ybizalign
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 8 дней назад
በቃ እንደዘበት የሰራተኛዋ ታሪክ በቃ አለቀ
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 9 дней назад
❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 дней назад
Setamru ❤❤❤❤
@shimaglew
@shimaglew 8 дней назад
አድማስን ስጠላው ኤጭችችች
@zemerezeleke5309
@zemerezeleke5309 6 дней назад
ተስፍሽ ግን ትችላለህ ጌታን! በቃ እንዳንተ በችሎታው የሚያስተምር ሲገኝ ትምህርትም የእውነት ይሆናል!
@fghhhytre415
@fghhhytre415 10 дней назад
Asetuna Harge malsulene Tazaza Deramawe
@Mydream1212
@Mydream1212 10 дней назад
በኢቢኤስ ብትመጡልን የሎተሪዉ ማስታወቅያ ሰለቸን
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 8 дней назад
የ150ሺ ብር ስልክ ተበልቶ ፓስቲ🤔🤔🤔
@user-fx7ud2uz1s
@user-fx7ud2uz1s 10 дней назад
ማስታወቂያው እንደኔ ስልችት ያለው
@user-gn8xj7hz7z
@user-gn8xj7hz7z 10 дней назад
እዳ የሚላት ነገር 😂የለለ
@amendegu9084
@amendegu9084 9 дней назад
ተስፍሽ ገራሚ ትወና
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 10 дней назад
Abo keberuln ulachum
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b 10 дней назад
አሜሪካ
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 9 дней назад
ኧረ አስቴርን መልሷት እህ ወልዳለችኮ🥺🥺
@tigistalebel6964
@tigistalebel6964 9 дней назад
አስቴርን አሳዩን
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 9 дней назад
ቆይ ምንድነው ማስታወቅያ በዛ የምትሉት አቦ እያሳለፋቹ ማታዩ😅
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 9 дней назад
ቀሽሞች! ሶስቱ ፓስቲ በ ሻይ ሊበሉ ይዘው የመጡት "አስመሰሉ እንጂ አልሆኑትም"። ሰው እንዴት በጣም ሊበላ ጓጉቶ መጥቶ ቁንጥር ቁንጥር እያረገ ይበላል? በጭራሽ አልቻሉበተም ያጠኑት እንዳይጠፋባቸው "ዳይሎጉ" ላይ ነው ትኩረታቸው በጥንቃቄ "እያስመሰሉ" ነበር እንጂ "እየሆኑ" አልነበርም አልቻሉበትም ይታረም። በተረፈ ዛሬም የ በመሃል አድናቂ ነኝ።💯
@samigotube2616
@samigotube2616 10 дней назад
ቹቹ የት ነበርሽ ብየሽ ኣለሁ
@yeheyistsegaye2131
@yeheyistsegaye2131 10 дней назад
ያቺ አዛ የሆነች ሰራተኛ ሳትመለስ እዛ የሆነ ድራማቹ ቢያልቅ ቢያንስ ባልከፋ
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 9 дней назад
ይቺ እንኳ የቅናት ነች ምስኪን!🤣🤣🤣
@goldmiki1111
@goldmiki1111 9 дней назад
Lottery Aza gemash begemash lottery nw eko Yeminayew🤔
@ethio-oldiesmusic
@ethio-oldiesmusic 10 дней назад
ያብን አፈቀርኳ። እባካችሁ አገናኙኝ
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 9 дней назад
ወይ ድራማው ደስ አይል ዛሬ በዛ ላይ የማስታወቅያ ጋ ጋታ??????????ሲቀጥል አስቴር እና ሀረግን መልሱልን በጣም ይደብራል
@tofikmohammedamine9851
@tofikmohammedamine9851 9 дней назад
weye yehane show yewadadekut badanbe hasabe selalawe malete tewelide yanesale beya asebalahu but haregawane lotary seladaresate new or tewlede yeganebale belachu new be masetawekeya mekomerute ayetareseme malesune la abesalesayoche (amesegenalahu)
@mickyman266
@mickyman266 10 дней назад
ኧሯ ሎቶሪውን ከዚህ አስወጡት
@elsa3589
@elsa3589 9 дней назад
ሎተሪው ወጥቶ ማን ይከፍላል
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b 10 дней назад
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 10 дней назад
ቹቹን ለማየት ነው የምገባው እንጂ ድራማው ትርጉም የለውም።
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 9 дней назад
ሲጀመር ሰለጥበቡ ምንም ግንዛቤ የለህም ቹቹ አማላሃልች እንጂ ተወና አታውቅም። ሰለዚህ........ አርፈህ ተኛ።
@MuhammedHaji-ir7bv
@MuhammedHaji-ir7bv 10 дней назад
የዛሬውስ ብዙም
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h 10 дней назад
ሀረግ የት ሄዳ ነው ግን ?
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 9 дней назад
አሜሪካ😂
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 8 дней назад
የተስፍሽ ፀጉር ግን እስስት ነው እንዴ
@tigistKetema-oh8ld
@tigistKetema-oh8ld 10 дней назад
አሰቴር ከሌለቾ ይደብራል
@elsa3589
@elsa3589 9 дней назад
ወልዳለች እኮ
@hassen5403
@hassen5403 8 дней назад
መምህሩ ለተማሪዎቹ የነገራቸው (analogy) እጅግ በጣም አደገኛ ነው። Acting is all about imitation, improvisation and observation with an ability to bring life to a character, not by being the character. That writer is Wrong for that. Do better.
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b 10 дней назад
ይቺ ማነች አቀሳሳሪዋ
Далее
Выходи искать ЛТС-85
00:55
Просмотров 59 тыс.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 2
31:25
Просмотров 57 тыс.
14 мая 2024 г.
1:00
Просмотров 3,2 млн