Тёмный
ጤና ሚዲያ Health Media
ጤና ሚዲያ Health Media
ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться
ሰላም ጤና ይስጥልን ፣ እንኳን ወደ ጤና ሚዲያ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። መርጣችሁንና ወዳችሁን ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን።
እኔ ዶ/ር ኑረዲን እባላለሁ። ጠቅላላ ሃኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ስለተለያዩ የጤና እክሎች ፣
የስነ ልቦና ችግሮች እንዲሁም ሳይንሳዊ የቦርጭ ማጥፊያ ዘዴዎችን ሙያዊ የሆኑ መረጃዎችን አሳዉቃለሁ እንዲሁም አስተምራለሁ።
ስለዚህ ማንኛዉንም የጤና መረጃ ማወቅና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በማንኛዉም ጊዜ መጠየቅና ማማከር ትችላላችሁ።
ለሌሎች መረጃዉ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሱ።
እንዲሁም በየጊዜዉ እኔ የምለቃቸዉን መረጃዎች ለማግኘት ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን መከታተልና ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።
Welcome to my youtube channel .
Hello, My name is Dr Nuredin and I am General Health Practioner,
In this channel, Scientific and latest Health informations,
Psychological counselings AND
Lifestyle habit therapy programs will be periodically published.

just feel free and ask me your important health issues and questions and surely i will answer them instantly.
Dont forget to like,share and subcribe to get latest updates of our channel.

just stay safe and with us.
Комментарии
@irebektutube2561
@irebektutube2561 6 часов назад
አረ ከኔ ተማሩ በአላህ በሆዴ ተደፍቼ ነበር መተኛው አሁን ወገቤን ልሞት ነው
@amriyaamrita2996
@amriyaamrita2996 6 часов назад
ወአለይኩም አሰላም ዶክተር አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@aminatabdu4761
@aminatabdu4761 10 часов назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ቁርንፍዱን የተፈጨውን ብንጠቀም ችግር አለው ወይ?
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 18 часов назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር እኔ እድሜየ 37 ነው የ4 ልጆች እናት ነኝ ከወለድኩ 10 አመት አልፎኛል 4 ተኛ ልጄን ከወለድኩ ጡት አጥብቸየ አላቅም ጡት ትንሽ ናት አሁን ግን የጡቴየ መጠኑ ጨመረ ከዛ ደግሞ ፔሬዲሊመጣ 10ቀን ሲቀረው ጀምሮ እስከሚመጣ ድረስ ጡቴየ ወተት እዳዘለ ያብጣል ግን ምንም አይነት ፈሳሽ የለውም በእጄየ ስነካው ያመኛል ልክ እንደ ልጅነቴየ ጠጣር ይሆናል በጣም ህመም አለው ከዛ በፔሬዴ ሲመጣ ጠጣሩም ይጠፋል ህመሙም ይጠፋል ያጋተ የመሰለኝም ይቀንሳል ሀኪም ቤት ሄጄየ አላቅም ያለሁ እሰው አገር እሰው ቤት ነው ምንም የወሊድ መቆጣጠሪያም አሎስድም ባለቤቴየ ጋር አደለሁም ስደት ነኝ የወር አበባየም መጠኑ ቀነሰብኝ
@samerasamera5462
@samerasamera5462 23 часа назад
ጄዘከለሁካይር
@quralewtube9806
@quralewtube9806 День назад
እናመሰግናለን ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@user-fi1ql7du2p
@user-fi1ql7du2p День назад
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 День назад
Please, doctor, for better understanding, you need to slow down .thank you
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ День назад
😢😢😢😢የኔበሽታነው ሀኪምሂጀ አለብሽአሉኝ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 День назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@user-gf4ku5cz9y
@user-gf4ku5cz9y День назад
ጀዛከላህክይረ
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h День назад
ወዓለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ዉድ ወንድሜ
@kirosirosi3082
@kirosirosi3082 День назад
Lemin hospital aysetum
@chfchc8756
@chfchc8756 День назад
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r День назад
🎀🎀🎀🎀🎁🎁🎁🎁🎁🎁በርታልኝ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r День назад
🎁🎁🎁🎁🎁🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 2 дня назад
እናማሰግነላን
@Kadijaislemoni
@Kadijaislemoni 2 дня назад
❤❤
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 2 дня назад
እናመሰግናለን ጀዛከላህ
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 2 дня назад
ወአለኩስሰላም
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 2 дня назад
👌👍👍👍
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 2 дня назад
ወላሂ እኔ በጣም ነዉ የሚነፋኝ የህመም ስሜት አለዉ ይጮሀል የሆነ የሚቀሳቀስ አይነት ነገር ያለ ይመስለኛል አዳድዬ ምን እደሆነ አላቅም 😢
@ZuhraMohemmd
@ZuhraMohemmd 3 дня назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 3 дня назад
የሳያቲክነርቪ አለብኝ እኔ😢
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h 3 дня назад
ወዓለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ዉድ ወንድሜ❤❤❤
@user-oy3zt2ll7m
@user-oy3zt2ll7m 3 дня назад
በጠም እና መሰግናለን
@user-qr9vg3rr6r
@user-qr9vg3rr6r 3 дня назад
አመሰግናለሁ ❤❤
@eyobeyob-xp6cj
@eyobeyob-xp6cj 3 дня назад
10Q
@YakutAhmed-cw2gz
@YakutAhmed-cw2gz 3 дня назад
Betam enamesegenalen ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@user-lm9md3fx9z
@user-lm9md3fx9z 3 дня назад
❤❤
@blensebhat5501
@blensebhat5501 4 дня назад
እናመሰግናለን
@ToybaIbrahim-jm6iz
@ToybaIbrahim-jm6iz 4 дня назад
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h 4 дня назад
ወዓለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ወንድሜ
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 4 дня назад
ዶክተር የኔ ጡት ቆይቶ ቆይቶ የማወገት ሥሜት ይሰማኛል ግን ዝም ብሎ ሰይሆን ሰለቅ እጄም ይሁን የሆና ነገር ከነካ የሆና የመዉገት ሥሜት ይሰማኛል ምን ይሁን እስክ 😢😢በአላህ መልስልኝ
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 4 дня назад
❤❤ጀዛካአላህ
@RomanTeshome-ne6bv
@RomanTeshome-ne6bv 4 дня назад
ጥሩ ነዉ ተባረክ
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@meazaduchiso5316
@meazaduchiso5316 4 дня назад
Thank you so much 🙏
@saedamohammad-xt3jj
@saedamohammad-xt3jj 4 дня назад
ጀዛኸራህ ኸይር ወኔድሜ ❤❤❤
@user-oh1lw2yf6d
@user-oh1lw2yf6d 5 дней назад
Est kuturik bahallah
@user-oh1lw2yf6d
@user-oh1lw2yf6d 5 дней назад
Baa allah ena batam amonyal est kuturek faligalo yee saw agar negn alew sawunate wust batam yeqaxalngn
@TabaUser-ll8rk
@TabaUser-ll8rk 5 дней назад
ተሰንጥቆየሚደማበትምክንያትናመፍትሄ
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 5 дней назад
እረ ወንድሜ የጠባሳ ማጥፊያ ንገረኝ🙏
@sofiyaahmed9825
@sofiyaahmed9825 5 дней назад
Waleykumeselam werahmetulah weberekatuhu docter enem tonsil alebegn ke bacteria tonsil yalkew gar tinsh yekerarebal gn abzagnaw meleket yelabegnm mn madreg alebegn be bet wust lemakem 1 wust lay ebtet alew andande yamegnal gn tedegagami aydelam
@itfarm5912
@itfarm5912 5 дней назад
እናመሰግናለን
@Madinah-m7w
@Madinah-m7w 5 дней назад
ደክቶር እንዴት ነው በውስጥ መጠያቅ ያምችለው
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 5 дней назад
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
@AklilCheru
@AklilCheru 5 дней назад
እናመሱግኔለን
@NeimaSeraj-pf1nz
@NeimaSeraj-pf1nz 5 дней назад
Aselam Wealeykum werehmetlah weberekatu