Тёмный

የጨጓራ ቁስለትና ማቃጠል ተፈጥሯዊ መፍትሔዎች Peptic Ulcer Causes, Signs band Treatment 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

#ጤናሚዲያ #የጨጓራህመም #pepticulcer
የጨጓራ ህመም ምልክቶች
የጨጓራ በሽታ መፍትሄ
የጨጓራ ባክቴሪያ ህመም ምልክቶች
የጨጓራ አሲድ
የጨጓራ አሰራር
የጨጓራ ባክቴሪያ ያለበት ሰዉ መመገብ ያለበት
የጨጓራ ቁስለት ምልክት
የጨጓራ መዳኒት
የጨጓራ ህመም ምልክቶች ምን ምን ናቸው
የጨጓራ ቁስለት ህመም ምልክቶች
ከባድ የጨጓራ ህመም ምልክቶች
የጨጓራ በሽታ መፍትሄዎች
የጨጓራ ባክቴሪያ በሽታ መፍትሄ
የጨጓራ አሲድ መርጨት
የጨጓራ አሲድ መፍትሄ
የጨጓራ አሲድ የሚቀንሱ ምግቦች
የጨጓራ አሲድ መፍትሔ
የጨጓራ አሲድ መድሀኒት
የጨጓራ አሲድ መብዛት ምልክቶች
የጨጓራ አሲድ በሽታ ምልክቶች
የጨጓራ ጥብስ አሰራር
የጨጓራ ዱለት አሰራር
የጨጓራ ቁስለት ምልክቶች
Saving lets us show you more topics that you're interested in
herbal oil preparation at home
how to prepare hibiscus oil for hair growth
how to apply hair oil for hair growth
homemade hair oil for all hair problems
best hair oil and shampoo for hair growth
simple hair oil for hair growth
homemade hair oil for daily use
how to make hair oil at home
hair and care oil benefits
different hair oils and their benefits
Saved. You'll see similar topics on your feed
best hair oil ingredients
Saving lets us show you more topics that
you're interested in best hair oil ingredients
castor oil or olive oil for hair growth
castor oil and olive oil for hair growth
olive oil uses
how to use olive oil for hair growth
olive oil benefits for women
olive oil benefits
how to consume olive oil for health
benefits
olive oil benefits and side effects
how to make your hair grow faster with coconut oil
you're interested in
castor oil and coconut oil for hair growth
homemade hair oil ingredients
coconut oil benefits
how to use castor oil pack
20 surprising benefits of castor oil
benefits of cold pressed castor oil
how to use dabur castor oil for hair growth
castor oil internal use
30 uses for castor oil
arandi oil for hair
castor oil beauty tips
how often should i use castor oil for hair growth
15 health benefits of castor oil
does castor oil work
how to use castor oil
oil preparation for hair growth
castor oil cooking benefits
castor oil pack benefitr
castor oil benefits and side effects
Saving lets us show you more topics that you're interested in
castor oil benefits and side effects
organic castor oil uses
benefits of drinking castor oil daily
castor oil uses and benefits
what are the benefits of using castor oil
how to make hair grow faster oil at home
benefits of castor oil for men
the benefits of castor oil
benefits of organic castor oil
Saved. You'll see similar topics on your feed

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Год назад
እረ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ እኔ በስደት ልሞት ነው😭😭😭😭😭😭
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
አብሽር ውዴ😘😥
@nanafloveubro9498
@nanafloveubro9498 Год назад
Ene erasu ..😭😭😭
@user-ln4ky7rl6j
@user-ln4ky7rl6j Год назад
አረእኔአለሁ እህልአልበላ
@user-qp3zy4hb5b
@user-qp3zy4hb5b Год назад
አረኔምተቃጠየልሞትነዉ😭😭😭😭😭
@user-eu9nu7yu8k
@user-eu9nu7yu8k Год назад
😢😢😢😢
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
አላህ ከክፉ ነገር ከህመሙ ይጠብቅን😥😘
@adm4023
@adm4023 Год назад
ኣሜን🥺🥺🥺
@zaivaadim5923
@zaivaadim5923 Год назад
አሚንንንንንንንን😢😢😢
@elsamesel2181
@elsamesel2181 Год назад
ዶክትርዬ፣በጣም፣አመስግናለው፣ከዚ፣በፌት፣በለቀቅክው፣vይዶ፣ብዙ፣አስተምርከኛል፣ውድ፣ሆስቤታልም፣እድሄድ፣መክኛት፣ሆንክኛል፣ባለውለታዬ፣ነክ፣እምብርሃነ፣ውላዲተ፣፣አምላክ፣እድሜና፣ጤናውነ፣ታብዞልክ፣እርጅም፣እድሜና፣ጤና፣፣ይስጥክ፣አሁንም፣መዳኒቴ፣ነክ፣አ፣ላ፣፣ሁ፣፣አላሐ፣በርካ፣ያድርግልክ፣ያርቢ፣ላነተ፣ቃላት፣ያጥርኛል፣በጣም፣አመስግናለው።ውድም፣ዓለም።
@user-dc8lb4qv9l
@user-dc8lb4qv9l Год назад
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወ ወረካትሁ ወንድማችን ጀዛክ አሏህ ኽይር አንተጋ ያለውን እውቀትህን ለኛ በተለይ ስደት ላይ ላለን እህቶ በጣም ይጠቅመናል አሏህ ይስጥልን ግን ወንድሜ እኔ አሁን በጣም እደረቴ ላይ በጣም ይከብደኛል በጣም ያቃጥለኛል ልቤ ደግሞ ወሏሂ በድንብ አይመታም እጀን እደረቴ ላይ ሳደርግ ምንም አይነት የልብ ምት የለም በጣም ልቤን እሰደሬ ላይ ያቃጥለኛል ደግሞ የሆነ ነገር እንዳለ በድንብ ይከብደኛል ደረቴ ላይ ትንፋሺም በጣም ያጥረኛል ወሏሂ በጣም እየተሰቃየሁ ነው እና እንደዚህ ሰቃይ ወደ ጤና ጣቢያ ሄድኩ የዛሬ ሳምንት ግን ዶክተሮቹጋ በደንብ ልንግባባ አልቻልንም ምክንያቱም እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ እና ደረቴን ያቃጥለኛል ስላቸው አልትራ ሳውንድ አነሱኝ እና ሰገራ ምርመራ አድርገውልኝ ነበር እና የጉበት ትንሽ ስብ አለብሽ አሉኝ ሲቀጥል የሀሞት ጠጠር አሉኝ ግን መደሀኒት አዘውልኝ ገዝቸ እየተጠቀብኩ ነበር ግን ህመሜን እያባሰብኝ ነው የመጣው የደረቴን ማቃጠል ከድሮው የበለጠ ያለ ማቋረጥ ጨመረብኝ እና ምን ማድርግ እንዳለብኝ ጨቆኛል ብቻ አልሀምዱሊሏህ እስኪ መላ ካለህ ወንድሜ በኮመንት ብታሳውቀኝ ካአሏህ ታገኝዋለህ እህቶቸ በዱአችሁ አትረሱኝ አልሀምዱሊሏህ አለ ኩለሀል
@user-qf6qq8ey4m
@user-qf6qq8ey4m Год назад
አላህ ያሽርሽ እህት እኔም ተሠቃየሁ መዳኒቱ ማባሥእጂ ማዳን የለውም የኔ ባክቴሪያነው አሉኝ አሁን ወገቤና ከጡቴ ከታች ይጎትተኛል ሠውነቴ ቀነሠ ተሻለሽወይ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Год назад
​@@user-qf6qq8ey4mውዴ ena ተውሽ baktery belwy metfs akety bzaly lba medanut ተስፋ የለም
@user-qp3zy4hb5b
@user-qp3zy4hb5b Год назад
ወላሂእኔምእዳቸዉሀክሞቸምአይረዱኛምበያይነትመዳኒትያዙልኛልአሁንብሱብኛል😭😭😭😭😭😭😭
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 10 месяцев назад
እኔም እዳችው እሄው ተቃጥየ ልሞነው ምላሴ ሳይቀር የአላህ
@AminamuhiMuhi
@AminamuhiMuhi 2 месяца назад
አላህ ይማርሸ
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በርታ ዶክተር አላህ ያግዝህ
@tsigeredagoshime5331
@tsigeredagoshime5331 Год назад
በደብ ነው ያስረዳሀን ዘመንህ ይባረክ🙏❤
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ጀዛከላህ ዶክተር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የማሰቃየኝ በሽታ ቢኖር ጨጓራ ነወ ኢሸአላህ ወደተግባር
@robsam6636
@robsam6636 Год назад
Thanks for your hard work.can please, make more videos about pulmonary nodules.
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
ማሻላህ እስከመጨረሻ ነው የሰማሁት በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
ጀዛካላህ ኸይር ወጀዛ ወንድማችን እኔም በጨጓራህመም ተሠቃየሁ ምግብ ስበላ ያስታዉከኛል ልክ እንደነፍሰጡር እና መፍትሄ ካለህ በአላህ ቪድወ ስራልኝ
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Год назад
ኡፍ እኔም
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l Год назад
ጀዛከላህ ኸይር
@hololpc4033
@hololpc4033 Год назад
እኔም ስት አመት አሁንማ ደም እያስተፋኝነው ልቤንም በጣም ያመኛል ያልከው ሁሉ እኔለይ አለ ጀዛከላሁ ህይረን
@eyerusalematomsa5932
@eyerusalematomsa5932 Год назад
ሪፍሎክሶሎጂ ዶክተር ጋር ታይ። እኔን በጣም አግዞኛል
@eyerusalematomsa5932
@eyerusalematomsa5932 Год назад
ሪፍሎክስሎጂ ዶክተሩን አድራሻ ከፈለክ ወደ ኢሜሌ ጻፍልኝ
@genetgenet4250
@genetgenet4250 Год назад
እኔም ህክምና ቢህደ ለወጠ የለም
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Год назад
​@@eyerusalematomsa5932 የት ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ሚስኪን የእኔ ቢጤ አላህ ያንሳልን እኔ ንደት ነው 😢
@umsadat7681
@umsadat7681 Год назад
እናመሰግናለን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ወልኩም ሰላም ውረመቱለህ ዉበራክቱሂ ውንድማችን በርታ ከንት ብዙ እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅህ ዶክተርነት 😘❤❤❤
@madisirag6497
@madisirag6497 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወድማችን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
Thank you so much doctor 💊🙏
@mulead2042
@mulead2042 Год назад
ሰላም ዶክተር እምብርቴ ጋር በጣም ቁርጠት አለብኝ ፣ጠዋት ጥርሴን ስፍቅ ሃሞት ያስተፋኛል በህክምናም ታየቸው የጨጓራ ችግር እና አሜባ ነው ብለውኝ መድሃኒቱን ብወስድም ግን ለውጥ የለኝም ምንአልባት መፍትሄ ካለህ ዶር
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k Год назад
እስቲ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ጨጓራ በጣም አሰቃየኝ የሚሰማኝን ስሜት ልገርህ መፍትሄውን እንድትነገሮረኝ ሁልግ ግዜ ነው የሚመኝ
@samuelhailemariam7543
@samuelhailemariam7543 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ እንደዚህ አይነት መረጀዎችን በሀገርኛ ቋንቋ ማግኘት በጣም ጠቃሚ ስለሆነ፡፡ ሰፕልመንቶቹን ኢትዮጵያ ውስጥ እናገኛቸዋለን? ሰፕልመንቶቹን ያለሃኪም ትዛዝ መግዛት ይቻላል?
@ISRAELDEMEKE-us5qn
@ISRAELDEMEKE-us5qn 3 дня назад
Thank you
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሹኩራን ዶክተር ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 2 месяца назад
ይሕን መዳኒት ሰለምወስድ ታዞልኝ Vleva ለምን ይጠቅማል ይሕን በሽታ ተንትንልን የሚጠቅመነን የማይጠቅመነን እንድናስወግድ ምክር ከእርሶ ዶክተር አመስግናለሑ
@ALHID0921
@ALHID0921 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን 😍😍
@rahmet5000
@rahmet5000 Год назад
Ebakachihu Doctear sel joro medanit beljent jemro Eskahun lemot nwe
@gff1073
@gff1073 Год назад
Jzaklahe heyr alahe yetbkehe btam tkame temhert new
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 11 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይረ ደክተረነ
@fdxxc3788
@fdxxc3788 Год назад
ሺኩረን ዶክተራችን
@selihatseli9043
@selihatseli9043 Год назад
ወአለኩምሰላምወራሕመቱላህወበረካአቱሁ በውስጥ መስመር ሲያወሩህአትመልስም ያ አሂ
@NeimaSeraj-pf1nz
@NeimaSeraj-pf1nz Месяц назад
Aselam Wealeykum werehmetlah weberekatu
@iuiu3565
@iuiu3565 4 месяца назад
እናመሰግናለንንዱክተር
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጨጎራ ልብ ያፍናልደ ያስፋሽጋልስደ በአላህ መልስልኝ ዋሳብ ላይ ፅፌልህ አገባም
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን ጀዛከላሁ ህይረን
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
ጸም መጾምስ? ጨጓራ እረፍት እንዲያገኝ ይረዳል የሚባለው?
@teyba577
@teyba577 Год назад
አዎ ዶክተርም እኮ ብለዋል
@selamawittato4773
@selamawittato4773 Год назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤
@user-fy1tl9qg1r
@user-fy1tl9qg1r Год назад
ጀዛክ አላህ ዶክተር
@seadijemal6872
@seadijemal6872 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 Год назад
aww doctor teyake neberegn ahun gegeletskew bemulu ene ga ale gn yemyakatlegn gemash gonen new hikmna yaw cheguar new alugn medhanitu mnm alfeyedegnm gon yemyakatlew mndnew ebakhn melslgn mefthem kalew
@user-fb1cu3gf5e
@user-fb1cu3gf5e 11 месяцев назад
ሹክረን ዶክተር
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. እባክህ ወድሚ. ተጉን እና.ጎኔን. እያቃጠለኝ ምንም አልቻልኩም መግትሂ ካለህ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
ዶክተራችን መልካሙን ተመኘውልህ
@zebibadem1820
@zebibadem1820 Год назад
እናመሰግናለን በጣም
@zebibataher9681
@zebibataher9681 Год назад
ጀዛክ አላህ ከይር ወነደማቸን ንጭ ሽንኩርት ለጨግዋራ ምን ያህል ጠቃሚ ንው
@rufu3986
@rufu3986 2 месяца назад
ጥትሎችንየሚያጠፍሥራልን❤❤❤
@rehimakedir2951
@rehimakedir2951 3 месяца назад
Thanks doctor ❤❤❤❤
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እስኪ ልስማህ ተቃጠልኩ እኔ በጣም እናደዳለሁ አስባለሁ ይሄ ይሆናል ብየ እገምታለሁ አላህ ሶብር ይስጠኝ ያመንኮችው ሲክዱኝ ጥሩ እየስራሁ በመጥፎ ሲመጡብኝ አመመኝ በተለይ በዝህ አንድ አመት ውይ ያረብ ሶብር 😢 ቫይረስ ነው ያሉኝ ቆስሎል በግራ ጎኔ ከውጪ እራሱ ቁስለቱ አያስተኛኝም ልቤ ተቃጠለ ወደላይ ነው ካላልኩ እራሴ ላይ ነው የሚወጣው
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 2 месяца назад
ሰላም የጨጎራ የምወስደው ይሕ ክኒን መጥፎ ነው እንዴት ነው B F Risekክኒን እየወስድኩ ነው እንዴት ታየዋለክ
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Год назад
ጀዛከላሁ ኼይራል ጀዛእ ፊዱኒያ ወል አኼራህ
@user-qs5gt5qb4c
@user-qs5gt5qb4c 10 месяцев назад
Thank you doctor
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 5 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ሸኩረን ወንድሜ
@user-qs1bj7uo2w
@user-qs1bj7uo2w Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ይሄን ሳምንት ምግብ ዘግቶኛል የግድ ስበላ ልቤ ላይ ነው እሚቀረው እና ልቤ ላይና ዴረቴ ላይ ያጨናንቀኛል ምን ይሆን
@abbichannaal4180
@abbichannaal4180 Год назад
Kemigb bohala zigibel agnkibet
@hakimibrahim9489
@hakimibrahim9489 Год назад
ፓፓያ ቢይበት
@user-qs1bj7uo2w
@user-qs1bj7uo2w Год назад
እሽ አመሰግናለሁ
@hakimibrahim9489
@hakimibrahim9489 Год назад
@@user-qs1bj7uo2w በተጨማሪ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ የግድ የጨጉዋራ ቁስለት ይሆናል
@user-qp3zy4hb5b
@user-qp3zy4hb5b Год назад
​@@hakimibrahim9489ወላሂእኔተሰቃየሁየበላሁትአይቀመጥምቆሰሉይሆንበህክምናአይገኛም😢😢😢😢
@Selamtube-df8kw
@Selamtube-df8kw Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የጨጋራ ተጠቂ ነኝ በጣም ጀርባዬ እደ እሳት እያቃጠለን ተቸገርኩን መፍቲሄ ምድነው ነክሲዮም መዳኒት እወስዳለሁ ምንም አያስታግስልኝም እባክህ አትለፍን
@sayedahmada-vg8zp
@sayedahmada-vg8zp Месяц назад
ወአለይኩምሰላም❤
@mestotufa
@mestotufa Год назад
Doctor bexam inameseginalen gin xiyaqe aleny enen bexam yamenyal demo bebirdi seat yixenekiral himemu hakim bet hedkuny dem siyastefany hakimu yaleny Colombia newu yaleny min malet newu himemu altewenyim
@jrhej4jr789
@jrhej4jr789 Год назад
ይመችህ
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k Год назад
ቁጥርህ አስቀምጥልኝ በአላህ ልደውልልህ እና ህሜሜን ልገርህ
@gutetasirna1166
@gutetasirna1166 Год назад
የጨጓራ ባክተሪያ የምመጣው ከምንድነው?
@fozytube1936
@fozytube1936 Год назад
እኔም የሱነገር ጨቆኛል
@yemushgebre3067
@yemushgebre3067 11 месяцев назад
ከአንዳንድ ምግቦች ነው ይላሉ እና እኔም ውንድሜ በዚክ ጨጎራ ቫክተርይ ትቡሎ ለ14 ቀን መድሃኒት ታዞለታል በመሃል ኮቭድ ይዘውና አሁን ጅምሮል የቀረውን ገና ከጅመረው 1 ውሩ ነው ትንሽ ለውጥ አለው እይለኝ ነው መድሃኒቱ ተቲባይትክ ነው
@HehHHehh-qy6gb
@HehHHehh-qy6gb 4 месяца назад
Benathi doktre ene btami eyamemj new mefthe
@beelgemechu7619
@beelgemechu7619 Год назад
Thank so much bro
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 29 дней назад
_ጀርባየ ያቃጥለኛል ጨጓራ ነው ደም ማነስ ነው ወይስጨጓራ ያረብ💦💦💦💦💦💦💦💦💦_
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Год назад
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘአክ አለህ ከይሪ ዱወ አድሪጉልኝ እሲት ተሰቀያው ጮገረዬ አሰቀያኝ
@Lube9398
@Lube9398 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዶክተር እባክህ በፈጣሪ በዓላህ ስም አድራሻ ስጠኝ ጥያቄ አለኝ ???
@Fatma-nm9zn
@Fatma-nm9zn Год назад
አይመስልም እህት
@Lube9398
@Lube9398 Год назад
@@Fatma-nm9zn በጣም ብዙ ግዜ ደከመኝ
@yasinyusuf9566
@yasinyusuf9566 Год назад
@@Lube9398 እኔ መጨረሻው 41ቁጥሩ ነበረኝ ግን ዋትሳፕም አይሰራም ቴሌግራምም የለውም በመስመር ደውየለት በቴሌግራም አናግሪኝ አለኝ እኔ ግን አልወጣልኝም የለውም ነው ሚለኝ በመስመርም ደግሜ ብደውል አላነሳልኝም ተውኩት ምን ላድርግ ምናልባት ቴሌግራሙ ከወጣልሽ እልክልሽ ነበር በየት ልላክልሽ
@Lube9398
@Lube9398 Год назад
@@yasinyusuf9566 አስቸጋሪ ነው
@AbebaCombo9970
@AbebaCombo9970 Год назад
Thank you so much 🎇🎇🎇Happy new year
@sumeya-endris
@sumeya-endris Год назад
جزاك الله خير እኔ ምንም ነገር ስመገብ በጣም ነው እሚያቅረኝ እሚያቃጥለኝ በተለይ እራት አልበላም ወይ በግዜ ካልሆነ አሁን ረመዳን ስሁር አስቸግሮኛል ባልበላ ዴስተኛ ነኝ
@sirakdemissie4946
@sirakdemissie4946 Год назад
ታዲያ ምን እንብላ
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l Год назад
እኔ እንጃ ዘንዶሮ ከምግብ ታገድን መሰለኝ
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Год назад
Thank you 🙏
@omerahmed4255
@omerahmed4255 Год назад
Hi Dr I've a questions for you over health please let me know if you are able to answer it thanks
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 9 месяцев назад
እር ዶክተር እኔ የጨጓራ ባክተሪያ አለብሽ ተብየ በጣም ያቃጥለኛል ያቅለሸልሸኛል እየተስቃየሁ ነው ክኒን ሰጠውኝ ነበር ስውጠው ደና ነበርኩ ሲልቅ ደግሞ ተነሳብኝ ተመልሰሽ ነይ። ብለውኝ ነበር ክኒኑን ስትጨርሽ ግን የሰው ሀገር ስለሆንኩ ማዳም አትፍቅድም ለመሄድ ተመልሽ😊
@itinishnn7411
@itinishnn7411 Год назад
Doktora libee bexem yamenyaa minmareg alrbiny ebakih negereny🙏
@rodahty496
@rodahty496 6 месяцев назад
Jezakelhyr
@sndayohagosbaher
@sndayohagosbaher 10 месяцев назад
Thank🙏🙏🙏🙏
@ziyadaethio4773
@ziyadaethio4773 Год назад
ዋአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቲ
@sammiratubea2942
@sammiratubea2942 Год назад
ዋለይኩምሳላም ዎራአማቱልላህ ዎባራካቱሁ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
በርታ
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Год назад
እኔ አሞኝ ስቃጠል መጣሁ ላየው መላ ባገኝ ብየ ተቃጥየ ሞትኩ ውይ😥😥😥😥
@teybaayale8083
@teybaayale8083 Год назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኽይር ዶክተር እስኪ ባየህ ሰአት መልስልኝ ልቤ ላይ የሚወጋኝ ነገር እደዚሁም ወደ ጡቴ አካባቢላይ ያመኛል በቤት ዉስጥ የማረገዉ ህክምና ካለ ንገርኝ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
እኔም እስኪ መፍትሄካገኛሽ ንገሪኝ
@AsuMamo
@AsuMamo 27 дней назад
እኔ ለሞት ነዉ ምንም አይነት ምግብ መብለት አልቻልኩም ምንምአይስማማኝም ደራቴ ለይ ነዉ ምቆሞ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 5 месяцев назад
እሺ ቡና በወር 1 ወይመወ ሁለቴ እጠጣለሁ ይህ ያባብሳለወ
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 2 месяца назад
MlEVA ይሕ ክኒን እንዴት ነው
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Год назад
የሥደት ሥቃይ በሽታየ ጨንጓራ ነው ያኢላሂ
@user-pk6vf3hm4m
@user-pk6vf3hm4m 11 месяцев назад
አላህ ያሽረን
@gutetasirna1166
@gutetasirna1166 Год назад
መድኃኒቱስ እንዴት አይገኝም እኔ እሰካሁን ሐኪም ላገኜሁ አልቻልኩም
@Swungne
@Swungne 11 месяцев назад
ቢኪንግ ሶዳ ምንድን ነው
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 Год назад
walekumaslm worhamtullh wobraktu
@HaymoMohammed
@HaymoMohammed 18 дней назад
እኔም ጨጓራየን ልሞትነዉ
@user-cu2oz7uo1v
@user-cu2oz7uo1v 11 месяцев назад
Eni. Demo yasemlesgal bmkiena. Sehid yebseblgal
@user-kd8ng4ju4d
@user-kd8ng4ju4d Год назад
በጨጓራ ካንሠር የተያዘ ሠው መከላከል ይችላል
@abbichannaal4180
@abbichannaal4180 Год назад
Kiberiln doctor gn (1) neger liteykih becugara himem yetenesa demanes ,vitamin INA Aaron ixret edalebgn negeregn doctor vitamin (c) &B12 besebilmet indwosdi negeregn esk 3 wor ine damo siwosdachowu bexam woferku gn yazorehnal biyi yilbgnal Kazan himem sisemgn bicha wosdalowu besamit 1 ken silezih sil vitamin C Sebilmet gudati INA tikimun adi belen
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Год назад
Lansoprazole 30mg gastro resisatnt capsules hard lansoprazote መደኃንት ከሁለት አመት በላይ ወሰኩኝ በጣም ያመኛል ከደም መሪጋት ጋር የታዘዘልኝ የጨጎራ oxaban10mg
@rahimbeyele9420
@rahimbeyele9420 Год назад
Som lecheguara tesmami new?
@zebibakemal756
@zebibakemal756 Год назад
Walekumselam werahimetulahi weberekatu
@abdulayazb6893
@abdulayazb6893 Год назад
wl wr wb docter
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Год назад
Lansoprazole 30mg መውሰድ ከጀመኩኝ ሁለት አመት ሆነኝ ከመዳኃንት ጋር የታዘዘልኝ ምን አተሻለኝም
@amrotblogs3898
@amrotblogs3898 Год назад
eski contact yeminadergbet menged kale bitasawukun
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f Год назад
ኧረ በፀሎታንሁ አስቡኝ ወገኖቼ ጨጓራየን ልሞትነው
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Год назад
Enam ነይ ውዴ ልብ ደካም አመታብይ ደም ማነስ ውይ 😢ተስቃየው በስው አገር አይዞሽ ውዴ 🙏😢
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 11 месяцев назад
አይዞአችሁ እህቶቸ እግዚአብሔር ይሁነን እኔም በጣም ያቃጥለኛል ከእንቅልፍ ስነሳ ሓሞት ነው ሚያስመልሰኝ ተሎተሎ ይርበኛል ስበላው አይስማማኝ ስቃይ ነው በስደት
@Swungne
@Swungne 11 месяцев назад
ሬትስ ምንድን ነው
@raniyamira1272
@raniyamira1272 Год назад
እረየትነው አድራሻህ በአላህ እንዴት ላግኝህ
@heyatahmed1205
@heyatahmed1205 Год назад
ኧረ እኔ ወተት በጣም ነው የምወድው ግን በጣም ያመኛል ጨጓራየን እና ያባብሣልደ መልሡልኝ የምታቁ
@fanaababu8874
@fanaababu8874 Год назад
አንዳንድ ዶክተሮች እርጎ ጥሩ ነው ይላሉ ግን እኔ ከተመገብሁ በጣም ነው የሚያስታውከኝ
@saeedasaeed3613
@saeedasaeed3613 Год назад
እኔበላሁምአልበላሁምማቃጠሉንአይተወኝም
@medinaebrahim9186
@medinaebrahim9186 Год назад
አህለን ዶክተር
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei Год назад
ጥዋት ጥዋት አሞት ቢጫ ያስተፋኛል ዶክተር
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 18 дней назад
ወላሂ በሰው ሀገር እየተናደድኩ ተቃጠልኩ
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 4,4 млн
кого отпустят гулять чееек
00:53
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 4,4 млн