Тёмный
ታላላቅ አዕምሮዎች
ታላላቅ አዕምሮዎች
ታላላቅ አዕምሮዎች
Подписаться
ራስን መግዛት /self-discipline
17:48
Месяц назад
How to build self-confidence
22:38
2 месяца назад
How to avoid burnout
13:38
2 месяца назад
ስራዬን ስለቅ 50 ብር ብቻ ?
26:12
3 месяца назад
ምን አይነት ሰዉ ነህ?/Mega living
16:26
6 месяцев назад
Комментарии
@Ama_solomon
@Ama_solomon 15 часов назад
1, 5000birr 2,20000birr 3,70000birr Total,$25000🎉
@HiwotWasihun-f9m
@HiwotWasihun-f9m 2 дня назад
Adany nak ...
@greatminds1990
@greatminds1990 2 дня назад
Thank you
@BelayMek-sr3zx
@BelayMek-sr3zx 2 дня назад
መስራት እፈልጋለሁ እባክህ አግዘኝ
@greatminds1990
@greatminds1990 2 дня назад
Ok.
@wubeekune1959
@wubeekune1959 2 дня назад
መጽሐፍሕ አለኝ። የተገዛው ደግሞ በምክንያት ነው። ቦታውን ሳስታውስህ አትረሳኝም ይሆናል። ከሽሮሜዳ ወደ ታች አሜሪካ ኤምባሲ መስሪያ ቤት ፥ ከአሁኑ የምክክር ኮሚሽን መስሪያ ቤት ፊት ለፊት በረንዳ ላይ ተሰብስበን አየተጨዋወትን አንተ መጥተህ እኔ እራሴ የጻፍኩት መጽሐፍ ነው ግዙኝ ስትል እኔ አልገዛም ስል አንደኛው ጓደኛችን ማስታወሻ ይሆናል እኛ ስለማናነብ አንተ የመጽሐፍን ጥቅም ስለምታውቅ እንርዳው ብለው ገዝተው የሰጡኝ እኔጋ አለና አስታወስኩህ። የበለጠ ስለሁኔታው ብነግርህ ደስ ባለኝ ነበር ለጥቆማ ያክል ከላይ ያልኩት ይብቃና በዚህ ደረጃ ስላየሁህና እንደጥረትህ እንደምትፈልገው የግልህን ሥራ ለመሥራትና በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ እያልኩ አንድ ነገር በማሳሰቢያ ደረጃ የምነግርህ በየትኛውም መስክ ተቀጥረው የሚሰሩ አያሌ ሰዎች አሉ፤ እንዲሁም አንተጋ ተቀጥረው የሚሠሩ እንዳሉም እየነገርከን ነው። ከዚያ የተነሳ መቀጠርን በአንተ ውስጥ የገለጽክበትን አለመውደድ በአደባባይ ስትገልጸው ዴል ካርኔ የሚባል መካሪን አስታወስከኝ። ያው ብዙ ሰው እንደሚያውቀው ሁሉ አንተም በመጽሐፉ ታውቀዋለህ ብዬ ልገምትና ከሚታወቅበት መጽሐፉ አንዱ አገር ምድራችንን ያጥለቀለቀው የማር ጠብታ (ጠብታ ማር) የሚል የትርጉም ሥራ ነው። እናም ዋናው ደራሲ እራስን ማጥፋት ጥሩ እንዳልሆነ በመጽሐፍ ጽፎ እሱግን የሞተው እራሱን ሰቅሎ ነው። ምን ያገናኘዋል ትለኝ ይሆናል፤ በአደባባያ ለሚሊዮኖች የሚነገር ንግግር ውስጥ የምታስተላልፈው ምን እያለን ነው አሱ አልወደውም የሚለውን ሌላ ሰው ለእሱ ሲሰራለት መቀጠር መሆኑን ይዘነገዋል የሚል ጥያቄ ይነሳብሀል። እኔ አነሳለሁ። ተቀጥሮ አለመሥራት መብት ቢሆንም በአደባባይ እየተጸየፍከው እንደሆነ የሚሰማህ የፕሮግራምህ ተከታታይ ቅያሜ ላይ ይደርሳል እያልኩ፥ በግል ከጓደኞችህ ጋር በሻይ ቡና የሚነገርን በዚህ መጠን መግለጽ ተገቢ አይሆንምና እርመት ለገስኩህ። ያው ማለፍ ስላቃተኝ ነውና ከአክብሮት ጋር ትቀበለኛለህ ብዬ እገምታለሁ። መልካም የሥራ ጊዜ።
@የኛለኛ-ከኛ
@የኛለኛ-ከኛ 4 дня назад
wow bzu tmrebkalew erasen meqŷr eflgalew agzegn biyans bzuwn alfhwal
@greatminds1990
@greatminds1990 2 дня назад
Ok.
@SelomeAlemu
@SelomeAlemu 6 дней назад
tnxs endtagezge eflgalu p/s
@SelomeAlemu
@SelomeAlemu 6 дней назад
tnxs wendem , endtagzege eflgalu p/s
@DejuKuma
@DejuKuma 6 дней назад
WOW amazing
@DejuKuma
@DejuKuma 6 дней назад
WOW amazing
@NegesseNega
@NegesseNega 7 дней назад
አንተ ትልቅ ሰው የ English መምህሬ ትላንት ታላቅ ነበርህ ዛሬም ታላቅ ነህ ነገም በጣም ታላቅ ነህ እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ
@greatminds1990
@greatminds1990 7 дней назад
Thank you.
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 8 дней назад
አረ እኔም መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው የሚሰራው 🤔🤔
@TsigabuAbadi
@TsigabuAbadi 8 дней назад
Go ahead bro
@yitbarekbelay5300
@yitbarekbelay5300 9 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dxDYoIw-QQ4.htmlsi=RSzlnE51qBeWr2nF
@ethofirst2959
@ethofirst2959 10 дней назад
Intersted
@AmexAlo
@AmexAlo 10 дней назад
Woow good idea video 2:00 2:00
@user-ut3jq3yt6u
@user-ut3jq3yt6u 11 дней назад
ሰላም ወንድሜ ዪቲዩብ ለመክፈት ሳስብ ነበር ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ብዙ ዩቲዩብ ቻላኖች በትንሽ ሳብስክራይበር ብዙ እይታዎች ያገኛሉ ሌሎች ደሞ እጅግ በጣም በብዙ ሺዎች የሚቆጥሩ ሳብስክራይበሮች እያላቸዉ የእይታቸዉ መጠን ግን ሁለት መቶ የማይሞሉ ኣሉ ምክንያቱ ምንድነዉ ? ሁለተኛ ጥያቄዬ በስህተት ከኣምስት ወራት በፊት የከፈትኩት ዩቲዩብ ቻናል ነበር ምንም ኣልሰራሁበትም ሳብስክራይበር 0 የተለቀቀ ቪድዮ የለዉም ኣሁን ባለብት ባስቀጥልዉ ችግር ይኑርዉ ይሁን ወይስ ሌላ ኣዲስ ብከፍት ይሻላል ምን ትመክረኛለህ ? ኣምሰግናለሁ
@greatminds1990
@greatminds1990 10 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ።በሚመቸዎ ጊዜ 0938045238 ይደዉሉ
@SihamYonas
@SihamYonas 13 дней назад
Thank you teacher
@taddymechal8423
@taddymechal8423 14 дней назад
በኢትዮጵያ ባንኮች ነው የሚልከው?
@SkatNatty
@SkatNatty 15 дней назад
good
@GlobalQuizeMaster
@GlobalQuizeMaster 16 дней назад
channalun name english languge chemrbet benglish search siderg endimeta
@Travelmedia8618
@Travelmedia8618 17 дней назад
Wow
@astertube8785
@astertube8785 18 дней назад
በርታ ወንድማችን በጣም ቆጆ አስተሳአሰብ ዪቱብ በእይታ ምክንያት እኔም ተስፋ ሊያስቆርጠኝ ነበር
@Ethio814
@Ethio814 18 дней назад
በጣም እናመሠግናለን
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 18 дней назад
መምህር መሀሬ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ እኔ እራሴ የእግሊዘኛ ትምህርትህን በደብ ነዉ የምከታተልህ በርታ ወንድማችን።
@greatminds1990
@greatminds1990 18 дней назад
አመሠግናለሁ ወዳጄ
@ABDi934
@ABDi934 21 день назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wb4i8WD28b8.htmlsi=ZEQuco57BPG_iYS9
@BirukBiruk-mj2nr
@BirukBiruk-mj2nr 21 день назад
እሰት እውነቱን ግለፁት ፣ ምን ዓይነት መንገድ ፣ መደረሸው ምያቅ አለ ?
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 21 день назад
beast of ethiopia ያድርግኽ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏 i will call you
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 21 день назад
At 31minutes part😂😂😂😂
@yemariam-4259
@yemariam-4259 22 дня назад
andun camera seteg
@user-fc6dg9vv6e
@user-fc6dg9vv6e 22 дня назад
ኣመሰግናለው በጣም እውነታው ስለነገርከን ሌሎች በማማለል ግዚያችን ሊያባክኑ ይሞክራሉና
@FekaduMarkos-nb2ku
@FekaduMarkos-nb2ku 24 дня назад
Thank you so much...
@HayleHaftu-ub5sn
@HayleHaftu-ub5sn 25 дней назад
ግልፂነት በጣም ደስ ይላል ።ኣናሳስተሀናል
@fentahuntsehayu6230
@fentahuntsehayu6230 26 дней назад
Wow!!!!!! what a great video I have ever seen teacher Mahari 🙏🙏
@HabeshaCreator
@HabeshaCreator 29 дней назад
Very Correct
@yohanslikasa501
@yohanslikasa501 29 дней назад
ትችላለህ በጣም በሚገባ መንገድ አስረድተሃል❤
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 29 дней назад
ወንድሜ እሲ እኔን እርዳኝ ይቱብ እድከፍት???
@greatminds1990
@greatminds1990 28 дней назад
እሺ።0938045238
@EnglishwithMubarek
@EnglishwithMubarek 29 дней назад
Thanks, you told us from your experience I appreciate it ❤❤❤ thanks mentor
@hebshawit
@hebshawit Месяц назад
ኦላይ ግዜን ማጥፋት እጂ አንድም አይጠቅምም
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd Месяц назад
Wow I am amazing bro thank you so much👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd Месяц назад
እኔ youtube ለመስራት ውስጤ በጣም ፍላጎት አለ። ግን እንዴት እንደሚጀምሩ አላውቅም By the way, your speech inspires me a lot በርታ ወንድማችን💪❤️❤️❤️❤️
@user-bg9vh3zt9p
@user-bg9vh3zt9p Месяц назад
Ename tiyaka new
@ethiopia660
@ethiopia660 Месяц назад
Very Nice
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Месяц назад
ክበርልንን❤❤
@greatminds1990
@greatminds1990 Месяц назад
Amen!
@Dejene-ki1dn
@Dejene-ki1dn Месяц назад
really talking I used your english video on RU-vid and tranform my english from broken to the fluent one.your way of teaching is unique and the way you present the video really touches the audience
@greatminds1990
@greatminds1990 Месяц назад
Great!
@mddah7083
@mddah7083 Месяц назад
👍
@user-le7sz6zq5i
@user-le7sz6zq5i Месяц назад
እኔ መስራት እፈልጋለው
@jake8498
@jake8498 Месяц назад
ይሄን ቻናልህ አላቀዉም ነበር እናመሰግናለን
@dktube21
@dktube21 Месяц назад
berta wondimalem tiru sera new sele mikrhim enameseginalen
@greatminds1990
@greatminds1990 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@yktekle
@yktekle Месяц назад
አይ አንደበት! ለማስተማርና ሰውን ለመርዳት የተፈጠረ አንዳንድ ሰው ግን በቃ ፀጋው እኮ ነው መታደል ነው ወንድሜ በርታ እግዚያብሄር ህልምህን ያሳካልህ። እኔም ማንኛውንም ህይወትን በመልካም የሚቀይር ነገር መስራትና ራሴን መቀየርና ከተቀጣሪነት መውጣት እፈልጋለሁ እገዛህን ግን በምን መልኩ እንደማገኝ አላውቅም።
@greatminds1990
@greatminds1990 Месяц назад
ደዉልልኝ።0938045238
@yktekle
@yktekle Месяц назад
Thanks bro.